ዜና

የዲጂታል መታወቂያ ህትመትና ስርጭት በክፍለ ከተማ ደረጃ ለማከናወን የቅድመ ዝግጅት ስራ እየሰራ መሆኑ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የዲጂታል መታወቂያ ህትመትና ስርጭት በክፍለ ከተማ ደረጃ ለማከናወን የቅድመ ዝግጅት ስራ እየሰራ መሆኑ ተነገረ

የአዲስ አበባ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ እንደገለጸው፣ የአዲስ አበባ ከተማ የዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት በማዕከል ደረጃ በማህተም ለሁሉም...
Read More
“በሂሩት አባቷ ማን ነው ? “ ፊልም ላይ ለተሳተፉ ተዋንያን ጥሪ ቀረበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“በሂሩት አባቷ ማን ነው ? “ ፊልም ላይ ለተሳተፉ ተዋንያን ጥሪ ቀረበ፡፡

በቀዳማዊ አጼ ሃይለስላሴ ተመርቆ ለመጀመርያ ጊዜ ለህዝብ የተበረከተው ሂሩት አባቷ ማን ነው? ፊልም ላይ የተሳተፉ ተዋንያን አሁን ላይ የት እንዳሉ...
Read More
የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ጥሏል፡፡ ቢሮው በመዲናዋ በሞተር ብስክሌት...
Read More
በመዲናዋ በደረሱ ሁለት ድንገተኛ አደጋዎች በሶስት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ በደረሱ ሁለት ድንገተኛ አደጋዎች በሶስት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ፡፡

በአዲስ አበባ በሁለት ክፍለ ከተሞች በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር...
Read More
በኬንያ የአልሸባብ ሃይሎች በከፈቱት ጥቃት 6 ሰዎች ሞቱ
የውጭ ዜና

በኬንያ የአልሸባብ ሃይሎች በከፈቱት ጥቃት 6 ሰዎች ሞቱ

በኬንያ የአልሸባብ ሃይሎች በከፈቱት ጥቃት 6 ሰዎች ሞቱ በኬንያ የወደብ ከተማ በሆነችው ላሙ (Lamu County) አካባቢ የአልሸባብ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት...
Read More
ዐቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ የክስ መዝገብ ላይ ባሰማኋቸው ምስክሮች ብይን ይሰጥልኝ አለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዐቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ የክስ መዝገብ ላይ ባሰማኋቸው ምስክሮች ብይን ይሰጥልኝ አለ

ዐቃቤ ህግ አሉኝ ብሎ በክሱ ላይ ከጠቀሳቸው ምስክሮች ውስጥ 6 ምስክሮን ያሰማ ሲሆን 7ኛ ምስክር የበተደጋጋሚ በተሰጠው ተለዋጭ ቀጠሮ አለመቅረቡን...
Read More
የሱዳን ወታደራዊ ሃይል በካርቱም የሚገኙ የአልአረቢያ እና የአልሃደስ ቴሌቪዥን ጣቢያዎችን መክበቡን እና ንብረታቸውንም መውረሱ ተዘግቧል፡፡
የውጭ ዜና

የሱዳን ወታደራዊ ሃይል በካርቱም የሚገኙ የአልአረቢያ እና የአልሃደስ ቴሌቪዥን ጣቢያዎችን መክበቡን እና ንብረታቸውንም መውረሱ ተዘግቧል፡፡

ወታደራዊው ሃይል ይህንን ሲያደርግም የሚያሳይ የሲሲቲቪ ተንቀሳቃሽ ምስልም በጣቢያዎቹ የሚገኙ ሰራተኞችን ሲያንገላቱ እና ጥቃት ሲሰነዝሩባቸው ያሳያል፡፡ በዱባይ መቀመጫውን ያደረገው አልአረቢያ...
Read More
የገንዘብ ሚኒስቴር በሁለት ወራት ውስጥ 70.6 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አሳወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የገንዘብ ሚኒስቴር በሁለት ወራት ውስጥ 70.6 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አሳወቀ

የገንዘብ ሚኒስቴር በጥቅምት እና ህዳር ወራት ከሃገር ውስጥ ገቢ 70.6 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን እና የእቅዱን 89.3 ከመቶ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ ባለፉት...
Read More
“በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የኢትዮጵያ ካርታ ተብሎ የሚሰራጨው ምስል ከእኔ ጋር ግንኙነት የለውም “ የአስተዳደር ወሰን እና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የኢትዮጵያ ካርታ ተብሎ የሚሰራጨው ምስል ከእኔ ጋር ግንኙነት የለውም “ የአስተዳደር ወሰን እና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን፡፡

ኮሚሽኑ ምስሉን እንደማያውቀው እና በመረጃው ላይ የተጠቀሰውም የአፍሪካ ህብረት የስራ ተቋም የሌለ መሆኑን ገልጿል፡፡ ኮሚሽኑ የአስተዳደር ጉዳዮችን በተመለከተ እያካሄደ ያለውን...
Read More
በአለማችን በጣት የሚቆጠሩ የናጠጡ ባለጸጎች በ2021 ብቻ ተጨማሪ 421 ቢሊዮን ዶላር ሐብት ማግኘት መቻላቸው ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

በአለማችን በጣት የሚቆጠሩ የናጠጡ ባለጸጎች በ2021 ብቻ ተጨማሪ 421 ቢሊዮን ዶላር ሐብት ማግኘት መቻላቸው ተነገረ፡፡

ለመሆኑ እነዚህ ቱጃሮች እነማን አንደሆኑ እና በአመቱ ምን ያክል ገቢ ማካበት እንደቻሉ ያውቃሉ ? 1ኛ/ ኢለን ማስክ፤ ይህ የምድራችን እጅግ...
Read More
የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ባንክ ሊመሰርት ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ባንክ ሊመሰርት ነው፡፡

ከተመሰረተ ከሶስት አመታት በላይ ያስቆጠረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት የልማት እና የመረዳጃ ማህበር፣ የማህበሩን ኢኮኖሚ ለማጠናከር የአባላቱን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በማሰብ ባንክ...
Read More
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ጦር ምስጋውን አቀረበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ጦር ምስጋውን አቀረበ፡፡

የድርጅቱ የቀጠናው ተወካይ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ጦር ባለው ስነምግባር እና ህዝባዊ ወገንተኝነት ማመስገናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
Read More
ሉአላዊነትን ማስጠበቅ የአዲሱ አመት ዋነኛ የዲፕሎማሲ ስራዎቻችን የትኩረት አቅጣጫ ይሆናል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የሀገር ውስጥ ዜና

ሉአላዊነትን ማስጠበቅ የአዲሱ አመት ዋነኛ የዲፕሎማሲ ስራዎቻችን የትኩረት አቅጣጫ ይሆናል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የሃገርን አንድነት እና ሉአላዊነት ለማስጠበቅ በአለም አቀፍ ደረጃ ስኬታማ ያለውን የዲፕሎማሲ ስራዎችን መስራት መቻሉን የውጪ ጉዳይ ቃል...
Read More
“ስለ ፓን አፍሪካኒዝም ከኢትዮጵያ ጎን እቆማለሁ” በሚል ሀሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“ስለ ፓን አፍሪካኒዝም ከኢትዮጵያ ጎን እቆማለሁ” በሚል ሀሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

ከ30 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ኑሯቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ ዜጎች የኢትዮጵያውያንን ድምጽ ለአለም ማህበረሰብ ለማስተጋባት ውይይት እያደረጉ ይገኛል፡፡ የ ጭላሎ ሚዲያ...
Read More
ቡና ባንክ በለውጥ ልህቀት ዘርፍ ዓለም አቀፍ ሽልማት አገኘ
የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ በለውጥ ልህቀት ዘርፍ ዓለም አቀፍ ሽልማት አገኘ

ቡና ባንክ በለውጥ ልህቀት ዘርፍ በኮር ባንኪንግ ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የ7ኛው 2021 ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኗል። ባንኩ አሸናፊ የሆነው...
Read More
ከኮምቦልቻ እና መቀሌ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሩክ ኮሚሽን ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አለመሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒቴር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከኮምቦልቻ እና መቀሌ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሩክ ኮሚሽን ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አለመሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒቴር አስታወቀ፡፡

በ2014 በጀት ዓመት 360 ቢሊየን ብር የመሰብሰብ እቅድን አስቀምጦ ሥራ የጀመረው ሚኒስቴሩ ባለፉት አምሰት ዋር 158.9 ቢሊዮን ለመሰብሰብ አቅዶ 147.3...
Read More
የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ...
Read More
“ከየትኛውም በሽብርተኝነት ከተፈረጀ ቡድን ጋር ለመደራደር የታቀደ ምንም ነገር የለም ” የህግ ፍትህ እና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ
የሀገር ውስጥ ዜና

“ከየትኛውም በሽብርተኝነት ከተፈረጀ ቡድን ጋር ለመደራደር የታቀደ ምንም ነገር የለም ” የህግ ፍትህ እና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ዙሪያ ሰአታትን የወሰደ ውይይት ካካሄደ በኋላ በአብላጫ የአባላቱ ድጋፍ አጽድቋል፡፡ የዚህ...
Read More
” እስከ ትላንት ድረስ ከ 121 ዲያስፖራዎች የህክምና ቁሳቁሶች ተረክበናል ” የጤና ሚኒስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

” እስከ ትላንት ድረስ ከ 121 ዲያስፖራዎች የህክምና ቁሳቁሶች ተረክበናል ” የጤና ሚኒስቴር

የጠቅላይ ሚኒስተሩን ጥሪ ተቀብለው ከተለያዩ ሃገራትየተለያዩ ድጋፎችን ይዘው ወደ ኢትዮጲያ እየገቡ ነው፡፡ ከድጋፎቹም መካከል የተለያዩ መድሀኒቶችና የህክምና መስጫ መሳሪያዎችን እስከ...
Read More
ኤርፖርት አካባቢ የሚሰሩ የኮድ 3 ባለታክሲዎች ከድርጊታቸው የማይቆጠቡ ከሆነ ስምሪታቸው ይሰረዛል ተብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኤርፖርት አካባቢ የሚሰሩ የኮድ 3 ባለታክሲዎች ከድርጊታቸው የማይቆጠቡ ከሆነ ስምሪታቸው ይሰረዛል ተብሏል፡፡

ስምሪታቸው ቦሌ ኤርፖርት አካባቢ የሆኑ የኮድ 3 ባለታክሲዎች አብዛኛዎቻቸው በወንጀል ድርጊት ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ ሲል ያሳወቀው የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ...
Read More