ዜና

የሱዳን ወታደራዊ መንግስት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እገዛ እንዲደረግለት ጠየቀ፡፡
የውጭ ዜና

የሱዳን ወታደራዊ መንግስት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እገዛ እንዲደረግለት ጠየቀ፡፡

የሱዳኑ ወታደራዊ መንግስት መሪው አብዱል ፈታህ አል ቡሀርሃን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ እንደገና የሽግግር መንግስት ለመመስረት በሚደረገው ሂደት እገዛ እንዲደረግላቸው ጥሪ...
Read More
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦት የነበረውን የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ነገ እንደሚጀምር አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦት የነበረውን የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ነገ እንደሚጀምር አስታወቀ

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ከሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠው ከነበሩ አገልግሎቶች መካከል የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት...
Read More
በኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማህበርና የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅና አልባሳት ማህበር አዘጋጅነት ሰባተኛው የመላው አፍሪካ የቆዳ ትርኢትና የፋሽን ምንጭ ሳምንት ዐውደ ርእይ ተከፈተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማህበርና የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅና አልባሳት ማህበር አዘጋጅነት ሰባተኛው የመላው አፍሪካ የቆዳ ትርኢትና የፋሽን ምንጭ ሳምንት ዐውደ ርእይ ተከፈተ።

ከ150 በላይ አለም አቀፍ አምራችና ላኪዎች፤ በአለም ላይ ከአራት ሺህ በላይ የንግድ ባለሙያዎች፤ በአፍሪካ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች፣ ጨርቃጨርቅና አልባሳት ኤግዚቢሽን...
Read More
የአፍሪካ የመገናኛ ብዙሃን ፣ የትምህርት ና የልማት መድረክ በምህጻረ ቃሉ ካፎር አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬን የበጎ ፈቃድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ የመገናኛ ብዙሃን ፣ የትምህርት ና የልማት መድረክ በምህጻረ ቃሉ ካፎር አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬን የበጎ ፈቃድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ::

ካፎር ከ50 በላይ የኤክስፐርት ቡድኖችን፣ ከ1000 በላይ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ያካተተና መረጃ ልውውጥ በማሳለጥ፣ አፍሪውካያን ወጣቶች ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉና ፣ የፈጠራ...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊያንና ወዳጆች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ዘመቻን እንዲቀላቀሉ ጠየቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር...
Read More
በቡራዩ ከተማ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ ለአሸባሪ ኦነግ ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ለፀጥታ አካላት ብቻ የተፈቀደላቸው ቀበቶና የመሣሪያ ጥይቶች በቁጥጥር ስር ዉለዋል
የሀገር ውስጥ ዜና

በቡራዩ ከተማ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ ለአሸባሪ ኦነግ ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ለፀጥታ አካላት ብቻ የተፈቀደላቸው ቀበቶና የመሣሪያ ጥይቶች በቁጥጥር ስር ዉለዋል

በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ልዩ ቦታ ገፈርሳ ኖኖ ተብሎ የሚጠራ ቦታ መነሻ አዲስ አበባ ጎጀም በረንዳ ያደረገ ለሸኔ ወደ ምስራቅ ወለጋና...
Read More
የገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ለመሰብሰብ ያቀደው ገቢ እንዳይስተጓጎል፣ ጦርነት እየተደረገባቸው ባሉ ቦታዎች ያልተሰበሰበውን ገቢ በሌሎች አማራጮች የማካካስ ዕቅድ እንዳለው አስታውቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ለመሰብሰብ ያቀደው ገቢ እንዳይስተጓጎል፣ ጦርነት እየተደረገባቸው ባሉ ቦታዎች ያልተሰበሰበውን ገቢ በሌሎች አማራጮች የማካካስ ዕቅድ እንዳለው አስታውቀ፡፡

የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ መሠረት መስቀሌ፣ ገቢውን ለማካካስ ውዝፍ ዕዳ እንዲከፈል ማድረግን ጨምሮ የተለያዩ መንገዶችን የመጠቀም ሐሳብ እንዳለ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡...
Read More
ግሎባል አሊያንስ ኢትዮጵያ ለተፈናቃይ ወገኖች ከ8.5 ሚሊየን በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ግሎባል አሊያንስ ኢትዮጵያ ለተፈናቃይ ወገኖች ከ8.5 ሚሊየን በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡

በአርቲስት እና በሰብአዊ መብት ተማጋች ታማኝ በየነ የሚመራው ግሎባል አሊያስ በደብረ ብርሀን ለሚገኙ ተፈናቃይ ዜጎች የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የግሎባል አሊያንስ...
Read More
በመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የሩሲያ ምክትል ተጠሪ ዲሚትሪ ፓሊያኒስክ ወቅታዊ በሆኑ አለምአቀፍ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥተዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የሩሲያ ምክትል ተጠሪ ዲሚትሪ ፓሊያኒስክ ወቅታዊ በሆኑ አለምአቀፍ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥተዋል።

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ፓሊያኒስክ ሲናገሩ በኢትዮጵያ ያለውን ግጭት ሩሲያ በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን ገልፀው፤ የውጭ ሃይሎች ከጣልቃ ገብነት እንዲታቀቡ አስጠንቅቀዋል።...
Read More
ኢትዮጵያ ችግሯን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ የመፍታት አቅም አላት ሲሉ የቻይናው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ችግሯን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ የመፍታት አቅም አላት ሲሉ የቻይናው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ የገቡት የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን...
Read More
በአማራ ክልል ሰባት ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች በመድሀኒት እጥረት ችግር ላይ ወድቀዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ሰባት ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች በመድሀኒት እጥረት ችግር ላይ ወድቀዋል፡፡

በአማራ ክልል ከሰባት ሚሊየን በላይ የሚጠጉ ዜጎች በመድሀኒት እጥረት ምክንያት ለከፋ ችግር መዳረጋቸው ተገለፀ፡፡ በጦርነቱ ምክንያት ህውሀት በያዛቸው አካባቢዎች ከ7ሚሊየን...
Read More
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እየተመራ በሁሉም ግንባሮች ወደ ከፍተኛ የማጥቃት እንቅስቃሴ የገባው የ”ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” አስደናቂ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ሲሉ የመንግስት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ አስታውቀዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እየተመራ በሁሉም ግንባሮች ወደ ከፍተኛ የማጥቃት እንቅስቃሴ የገባው የ”ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” አስደናቂ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ሲሉ የመንግስት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ አስታውቀዋል።

በዚህም መሰረት በጋሸና ግንባር ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻና ፋኖ በጥምረት ባደረጉት ተጋድሎ የአርቢትን፣ የአቀትን፣ የዳቦና የጋሸና...
Read More
በሁሉም ግንባሮች ለዘመታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሁሉም ግንባሮች ለዘመታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም መስክ ተባብሮ ሲነሣ ውጤቱ ድል ነው። በግንባር፣ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በኮሙኒኬሽን፣...
Read More
ቫይረሱ በደማቸው ከሚገኝ ከ 622 ሺህ በላይ ዜጎች ውስጥ 23 ከመቶዎቹ የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒት አይወስዱም ተባለ!!
የሀገር ውስጥ ዜና

ቫይረሱ በደማቸው ከሚገኝ ከ 622 ሺህ በላይ ዜጎች ውስጥ 23 ከመቶዎቹ የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒት አይወስዱም ተባለ!!

በአሁን ወቅት 622 ሺህ 236 ሰዎች ከቫይረሱ ጋር እንደሚኖሩ ና ከእነዚህ ዜጎች ዜጎች ውስጥ 23 ከመቶ ገደማዎቹ የፀረ ኤች አይቪ...
Read More
የአሸባሪው ህወሓት አባላት እጅ እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጠየቁ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአሸባሪው ህወሓት አባላት እጅ እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጠየቁ

ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳስበዋል ለአሸባሪው ዓላማ የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በመስጠት ራሳቸውን እንዲያተርፉ፣...
Read More
በደቡብ አፍሪካ ምእራባዊያንን የሚያወግዝ ሰልፍ ሊካሄድ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ አፍሪካ ምእራባዊያንን የሚያወግዝ ሰልፍ ሊካሄድ ነው፡፡

በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አፍሪካዊያን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ እየታየ ያለውን የምእራባውያንን ጣልቃ ገብነትን ለማውገዝ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጲያውያንን...
Read More
ደቡብ አፍሪካ ከአስር አመታት በላይ ያስቆጠረው ከ 2 ሺ በላይ ለሚሆኑ የዚምባብዌ ዜጎች የመኖሪያ ና የስራ ፈቃድ እንዲያገኙ የሚፈቅደውን መርሃ ግብር ማዘጋጀቷን ብሉምበርግ ዘግቧል።
የውጭ ዜና

ደቡብ አፍሪካ ከአስር አመታት በላይ ያስቆጠረው ከ 2 ሺ በላይ ለሚሆኑ የዚምባብዌ ዜጎች የመኖሪያ ና የስራ ፈቃድ እንዲያገኙ የሚፈቅደውን መርሃ ግብር ማዘጋጀቷን ብሉምበርግ ዘግቧል።

መርሃ ግብሩ ከጥቅት ወራት በፊት በሀገሪቱ ካቢኔ ባጸደቀውና ጥብቅ የድንበር ቁጥጥር እንዲደረግ የሚያዝዘው ህግ በፈረንጆቹ ዓመት መገባደጃ በኋላ ተግባራዊ ስለሚደረግ...
Read More
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ ቁሳቁሱች መያዙን አስታውቋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ ቁሳቁሱች መያዙን አስታውቋል፡፡

የክፍለ ከተማው ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ ሀይሎች ጋር ባደረገው የተቀናጀ ፍተሻ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች፣ የብሬል ጥይቶች፣ የአጭር ርቀት መገናኛ ሬድዮኖች እንዲሁም...
Read More
በአትላስ ሆቴል ለሶስት ዓመታት አልጋ ተከራይቶ የሽብር ድርጊት ሲፈጽም የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአትላስ ሆቴል ለሶስት ዓመታት አልጋ ተከራይቶ የሽብር ድርጊት ሲፈጽም የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 በሚገኘው አትላስ ሆቴል ውስጥ ለሶስት ዓመታት አልጋ ተከራይቶ የሽብር ድርጊት ሲፈጽም የነበረ...
Read More
የደህንነት ስጋት ናቸው’ ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉትን ተጠርጣሪዎች ከእስር የለቀቁት የደብረብርሀን ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የደህንነት ስጋት ናቸው’ ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉትን ተጠርጣሪዎች ከእስር የለቀቁት የደብረብርሀን ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ

'የደህንነት ስጋት ናቸው' ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉትን ተጠርጣሪዎች ከእስር በመፍታት የተጠረጠሩት የደብረብርሀን ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ታዬ ሀብተጊዮርጊስ...
Read More