ዜና

ለትምህርት ቤቶች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባለ ታክሲዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተጠየቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለትምህርት ቤቶች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባለ ታክሲዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተጠየቀ፡፡

ለህዝብ ትራንስፖርት መስጠት ሲገባቸው በየትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን የሚያመላልሱ ታክሲዎች ህጋዊ እርምጃ ሳይጣልባቸው ለህዝቡ አገልግሎት እንዲሰጡ ተጠይቀዋል፡፡ የትራንስፖርት ቢሮ ከሰጣቸው ፍቃድ...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዶ/ር ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ:-
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዶ/ር ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ:-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታዎችን እንዲሁም ለሌሎች ሁለት ተቋማት ኮሚሽነሮችን ሾመዋል፡፡...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሠጡ::
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሠጡ::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት አቶ ተፈሪ ፍቅሬን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አድርገው በድጋሚ...
Read More
ቻይናዊያን ተማሪዎች ለረጅም ሰዓት የምትበር ድሮን በመስራት ክብረ ወሰን ሰበሩ::
የውጭ ዜና

ቻይናዊያን ተማሪዎች ለረጅም ሰዓት የምትበር ድሮን በመስራት ክብረ ወሰን ሰበሩ::

በቻይናዊያን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተሰራች መሳርያ አልባ ድሮን ያለ እረፍት ለረጅም ሰዓት የበረረች ድሮን በመባል የዓለም ክብረ ወሰንን ሰብራለች፡፡ ፌንግ አርዩ...
Read More
“ያደረግሁት አስተዋጽኦ በፈታኞቹ ወቅቶችና ሰአታት ሀገሬን ቀና አድርጓታል ብዬ አምናለሁ፣በቀጣይ ገሬ በምትፈልገኝ አገልግሎት የምሰማራ ይሆናል”- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ” ብለዋል
የሀገር ውስጥ ዜና

“ያደረግሁት አስተዋጽኦ በፈታኞቹ ወቅቶችና ሰአታት ሀገሬን ቀና አድርጓታል ብዬ አምናለሁ፣በቀጣይ ገሬ በምትፈልገኝ አገልግሎት የምሰማራ ይሆናል”- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ” ብለዋል

በኢትዮጵያ መንግስት አዲሱ ካቢኔ ውስጥ ያልተካተቱት የቀድሞው የውኃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ አለመካተታቸው በርካቶችን እያነጋገረ ነው። ይህንን...
Read More
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አዲስ ለተቋቋሙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አዲስ ለተቋቋሙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ፡፡

በዚሁ መሠረትም÷ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ለስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ለፍትህ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ ለጠቅላይ...
Read More
“አሁንም ከመንግስት ጋር ለመስራት ዝግጁ ነን “ የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ
የሀገር ውስጥ ዜና

“አሁንም ከመንግስት ጋር ለመስራት ዝግጁ ነን “ የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ አሁንም ከመንግስት ጋር ለመስራት ዝግጁ ነው፣ ነገር ግን ምን አይነት የሀላፊነት ቦታ ላይ እንደምንመደብ ቀድሞ ሊነገረን ይገባል...
Read More
“የተሾምኩበት በትክክለኛው ቦታ ነው፣ከዚህ ሃላፊነት ውጪ ቢሰጠኝ ኖሮ አልቀበልም ነበር” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
የሀገር ውስጥ ዜና

“የተሾምኩበት በትክክለኛው ቦታ ነው፣ከዚህ ሃላፊነት ውጪ ቢሰጠኝ ኖሮ አልቀበልም ነበር” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፀደቀው የሚንስትሮች ሹመት የትምህርት ሚንስትር ሆነው የተሾሙት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተሾምኩበት በትክክለኛው ቦታ ነው፣ከዚህ ሃላፊነት...
Read More
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በስራ አስፈጻሚነት ደረጃ ያቀረቧው እጩዎች
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በስራ አስፈጻሚነት ደረጃ ያቀረቧው እጩዎች

አቶ ዑመር ሁሴን - ግብርና ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን - ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ -...
Read More
6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ከተነሱ ጉዳዮች መካከል
የሀገር ውስጥ ዜና

6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ከተነሱ ጉዳዮች መካከል

• ክልሎች የፀጥታ ችግር ሲገጥማቸዉ የፌደራሉ መንግስት በፍጥነት ኃይል በማሰማራት የማረጋጋት ስራ መስራት አለበት ለዚህ ደግሞ እራሱን የቻለ በማእከል ደረጃ...
Read More
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር መወሰኛ ረቂቅ አዋጅ ላይ 22 ሚኒሲቴር መስሪያ ቤቶች ቀርበዋል ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር መወሰኛ ረቂቅ አዋጅ ላይ 22 ሚኒሲቴር መስሪያ ቤቶች ቀርበዋል ፡፡

ግብርና ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የማዕድን ሚኒስቴር የቱሪዝም ሚኒስቴር የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የገንዘብ ሚኒስቴር የገቢዎች ሚኒስቴር የፕላንና...
Read More
የጉሙዝ ታጣቂዎች በሴዳል ወረዳ 145 ሰዎች ማገታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከልና ካማሺ ዞኖች የዜጎችን ደኅንነት ለማረጋገጥ መፍጠን እንዳለበት አሳሳበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጉሙዝ ታጣቂዎች በሴዳል ወረዳ 145 ሰዎች ማገታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከልና ካማሺ ዞኖች የዜጎችን ደኅንነት ለማረጋገጥ መፍጠን እንዳለበት አሳሳበ።

ኢሰመኮ በቤኒንሻንጉል ካማሺ ዞን የሚገኘው የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር መዋሉን ገልጾ፣ በክልሉ መተከል እና ካማሺ...
Read More
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ዶክተር ይልቃል ከፋለ ካቀረቧቸው እጩዎች መካከል አቶ ጣሂር ሙሃመድ ይገኙበታል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ዶክተር ይልቃል ከፋለ ካቀረቧቸው እጩዎች መካከል አቶ ጣሂር ሙሃመድ ይገኙበታል።

አቶ ጣሂር ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች መካከል ሲሆኑ በአማራ ክልል የቱሪዝም ቢሮን በኃላፊነት እንዲመሩ ነው የቀረቡት። ኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ አማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ አማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ

የአማራ ክልል ምክር ቤት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በተለያዩ ትምህርት ኮሌጆች በመምህርነት፣ ዲን...
Read More
ራሱን የስብከት እና የትግል ንቅናቄ ብሎ የሚጠራው አዲስ ጅሃዳዊ ቡድን የሱዳን ሰላዮችን መግደሉ ተነግሯል
የውጭ ዜና

ራሱን የስብከት እና የትግል ንቅናቄ ብሎ የሚጠራው አዲስ ጅሃዳዊ ቡድን የሱዳን ሰላዮችን መግደሉ ተነግሯል

እምብዛም እውቅና የሌለው ራሱን የጅሃዲስት ቡድን በሚል የሚጠራው አዲስ ሃይል ስድስት የሱዳን የስለላ መኮንኖችን መግደሉን በትላንትናው እለት አስታውቋል። እንደ ቢቢሲ...
Read More
የልብ ቀዶ ጥገና ለማድረግ ከ7 ሺህ በላይ ህጻናት ወረፋ በመጠባበቅ ላይ እንደሆኑ ሰማን
የሀገር ውስጥ ዜና

የልብ ቀዶ ጥገና ለማድረግ ከ7 ሺህ በላይ ህጻናት ወረፋ በመጠባበቅ ላይ እንደሆኑ ሰማን

በኢትዮጵያ የልብ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ከ7ሺህ በላይ ህጻናት ወረፋ በመጠባበቅ ላይ መሆናቸውን የሰማነው ከልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ማእከል ነው፡፡ የኢትዮጵያ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በአሁን ሰአት የከተማ አስተዳደሩን አስፈፃሚ አካላት መልሶ ለማደራጀት በተዘጋጀው 101 አንቀፆች ባሉት ረቂቅ አዋጅ ላይ እየተወያየ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በአሁን ሰአት የከተማ አስተዳደሩን አስፈፃሚ አካላት መልሶ ለማደራጀት በተዘጋጀው 101 አንቀፆች ባሉት ረቂቅ አዋጅ ላይ እየተወያየ ነው፡፡

በረቂቅ አዋጁ መሰረት ካለፈው ምክር ቤት 61 የነበሩት አጠቃላይ የአስፈፃሚ አካላት በአዲሱ ምክር ቤት 46 ሆኖ ሲቀርብ፣ የካቢኔ አባላት ደግሞ...
Read More
በከተማችን የምናካሄዳቸው ሁሉም የልማት ስራዎች በሂደታቸውም ሆነ በውጤታቸው ተጨባጭ ለውጥ እንዲያመጡ ለማድረግ በትኩረት እንሰራን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማችን የምናካሄዳቸው ሁሉም የልማት ስራዎች በሂደታቸውም ሆነ በውጤታቸው ተጨባጭ ለውጥ እንዲያመጡ ለማድረግ በትኩረት እንሰራን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡

በዛሬው እለት እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ምስረታ ስነ ስርዓት ላይ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ከንቲባ ሆነው ከተሾሙ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤትም ወይዘሮ አዳነች አቤቤን የከተማው ከንቲባ በማድረግ መርጧል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤትም ወይዘሮ አዳነች አቤቤን የከተማው ከንቲባ በማድረግ መርጧል፡፡

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከነሀሴ 12 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ በመሆን ያገለገሉ ሲሆን አሁንም በድጋሚ ከተማዋን በከንቲባነት...
Read More
ወ/ሮ ፋይዛ መሃመድ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት ምክትል አፈ ጉባኤ እንዲሆኑ በሙሉ ድምጽ ተሾሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

ወ/ሮ ፋይዛ መሃመድ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት ምክትል አፈ ጉባኤ እንዲሆኑ በሙሉ ድምጽ ተሾሙ

አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ምክር ቤት ምስረታ ስነ-ስርአት እየተካሄደ ነው። በማዘጋጃ ቤት ቴአትር እና ባህል አዳራሽ እየተካሄደ ባለው አዲስ ምክር...
Read More