ዜና

ኢትዮጵያ 22 ሚሊዮን ለሚጠጉ ዜጎች የኮቪድ-19 ክትባት ልትሰጥ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ 22 ሚሊዮን ለሚጠጉ ዜጎች የኮቪድ-19 ክትባት ልትሰጥ ነው፡፡

ኢትዮጵያ እስከ ፈረንጆቹ 2021 መጨረሻ ድረስ ለ22 ሚሊዮን ዜጎች ኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትሰጥ መሆኗን አስታውቃለች፡፡ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳሬክተር...
Read More
“በዓለም ዙሪያ 35 ሚሊዮን ሰዎች በረሃብ ይሞታሉ ወይም የመሞት አደጋ ተጋርጦባቸዋል” ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስጠነቀቀ
የውጭ ዜና

“በዓለም ዙሪያ 35 ሚሊዮን ሰዎች በረሃብ ይሞታሉ ወይም የመሞት አደጋ ተጋርጦባቸዋል” ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስጠነቀቀ

በዓለም አቀፍ ደረጃ 150 ሚሊዮን በምግብ እጥረት እየተሰቃዩ ሲሆን 16 ሚሊዮን የሚሆኑ ሕፃናት ደግሞ ለሞት ይጋለጣሉ ብሏል ድርጅቱ፡፡ አናዶሉ ኤጀንሲ...
Read More
ፑቲን አሜሪካ በአፍጋኒስታን ያገኘችው ውጤት ‹ዜሮ› ነው ብለዋል
የውጭ ዜና

ፑቲን አሜሪካ በአፍጋኒስታን ያገኘችው ውጤት ‹ዜሮ› ነው ብለዋል

የአፍጋኒስታን የ 20 ዓመት ዘመቻ በአሳዛኝ ሁኔታ አብቅቷል እናም ዋሽንግተን ምንም አላገኘችም ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተችተዋል፡፡ የአሜሪካ ጦር...
Read More
ሳፋሪኮም የሥራ እንቅስቃሴውን በተመለከተ ለመንግሥት ማብራሪያ ሰጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሳፋሪኮም የሥራ እንቅስቃሴውን በተመለከተ ለመንግሥት ማብራሪያ ሰጠ

በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ለመጀመር እንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ሳፋሪኮም፣ የሥራ እንቅስቃሴውን አስመልክቶ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በዋና...
Read More
ቅርሶች ከመፍረሳቸው በፊት እንዳንደርስ ያደረገን የመንግስት መስሪያ ቤቶች ምን ሊሰሩ እንደሆነ ቀድመን ባለማወቃችን ነው ሲል የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ቅርሶች ከመፍረሳቸው በፊት እንዳንደርስ ያደረገን የመንግስት መስሪያ ቤቶች ምን ሊሰሩ እንደሆነ ቀድመን ባለማወቃችን ነው ሲል የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ገለፀ

የመንግስት መስሪያ ቤቶች ምን ሊሰሩ እንደሆነ ቀድመን አለማወቃችን ለቅርሶች እንዳንደርስ አድርጎናል ብሏል የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ...
Read More
ቻይና ታዳጊዎች በጌሞች ላይ የሚያሳልፉትን ሰዓት ገደበች
የውጭ ዜና

ቻይና ታዳጊዎች በጌሞች ላይ የሚያሳልፉትን ሰዓት ገደበች

ቻይና ታዳጊዎቿ በሳምንት ውስጥ በበይነ መረብ ጌሞች ላይ ማሳለፍ የሚችሉትን ጊዜ በሦስት ሰዓት ገደበች፡፡ ከአሁን በኋላ የሀገሪቱ ታዳጊዎች ጌሞችን መጫወት...
Read More
የአሜሪካ ተራድኦ ደርጅት (USAID) መጋዘኖችን በአሸባሪው ህወሓት መዘረፋቸው ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካ ተራድኦ ደርጅት (USAID) መጋዘኖችን በአሸባሪው ህወሓት መዘረፋቸው ተገለጸ

አሸባሪው ህወሓት የአሜሪካ ተራድኦ ደርጅት መጋዘኖችን እንደዘረፈ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ተናገሩ፡፡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) የኢትዮጵያ ሚሽን...
Read More
የወንጀል መናኸሪያ እየሆኑ ነው የሚል ቅሬታ የሚነሳባቸው ጅምር ህንፃዎች ላይ ልዩ ክትትል እያደረኩ ነው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የወንጀል መናኸሪያ እየሆኑ ነው የሚል ቅሬታ የሚነሳባቸው ጅምር ህንፃዎች ላይ ልዩ ክትትል እያደረኩ ነው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ

በከተማዋ በጅምር ያሉ ያላለቁ እና ግንባታቸው አልቆም ሰው ያልገባባቸው ህንጻዎች የወንጀል መናኸሪያ እየሆኑ ነው የሚል ቅሬታ እየተነሳ ይገኛል። በእነዚህ ህንጻዎች...
Read More
በጋምቤላ በደረሰ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ በደረሰ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

በጋምቤላ ከተማ ትናንት ማምሻውን በተፈጠረ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ አምስት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ጉዳይ...
Read More
የኩላሊት ህሙማን እጥበት ለማድረግ በግል ሆስፒታል እስከ 36 ሺህ ብር ይጠይቃሉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኩላሊት ህሙማን እጥበት ለማድረግ በግል ሆስፒታል እስከ 36 ሺህ ብር ይጠይቃሉ ተባለ

የኩላሊት ህሙማን እጥበት ለማድረግ በግል ሆስፒታል ለአንድ ጊዜ እጥበት 3ሺህ በወር ደግሞ እስከ 36 ሺህ ብር ይጠይቃሉ ተብሏል። ይሄንን ወጪ...
Read More
በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቀዶ ህክምና ለማድረግ 3ሺ ታካሚዎች ወረፋ እየጠበቁ መሆኑ ተነግሯል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቀዶ ህክምና ለማድረግ 3ሺ ታካሚዎች ወረፋ እየጠበቁ መሆኑ ተነግሯል።

በሆስፒታሉ የቀዶ ህክምና ክፍል ባለሙያዎች እንደነገሩን በውሀ እና በህክምና መሳሪያዎች በየጊዜው መበላሸት ምክንያት ብዙ ታካሚዎች የቀዶ ህክምና ቀጠሮአቸው እንደሚሰረዝ ገልጸዋል።...
Read More
በአሁኑ ሰዓት የኦክስጅን እጥረት በሆስፒታሎች ማጋጠሙን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአሁኑ ሰዓት የኦክስጅን እጥረት በሆስፒታሎች ማጋጠሙን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከእለት ወደ እለት በከፍተኛ ደረጃ ከመሰራጨቱም በላይ ሰብዓዊ ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ ችግሮችን እያስከተለ ይገኛል ተብሏል፡፡ ወደ ፅኑ ህሙማን...
Read More
ታሊባን አሜሪካ ከአፍጋኒታን ለቃ መውጣቷን ተከትሎ ‘ነፃ ሀገር’ ሲል አውጇል
የውጭ ዜና

ታሊባን አሜሪካ ከአፍጋኒታን ለቃ መውጣቷን ተከትሎ ‘ነፃ ሀገር’ ሲል አውጇል

ታሊባን የአሜሪካ ጦር ከ 20 ዓመታት ወረራ በኋላ መውጣቱን እንደ “ታሪካዊ ጊዜ” በመግለፅ አፍጋኒስታን “ነፃ እና ሉዓላዊ” ሀገር ናት ብሏል።...
Read More
የብራዚሉ ፕሬዝደንት ጃይር ቦልሶናሮ የወደፊት እጣዬ መገደል ፣መታሰር አሊያም ማሸነፈ ነው ሲሉ ተንብየዋል
የውጭ ዜና

የብራዚሉ ፕሬዝደንት ጃይር ቦልሶናሮ የወደፊት እጣዬ መገደል ፣መታሰር አሊያም ማሸነፈ ነው ሲሉ ተንብየዋል

የብራዚሉ ፕሬዝደንት ጃይር ቦልሶናሮ ከፊት ያለው ዘመኔ ከመገደል፣ አሊያም ከመታሠር ወይም ደግሞ ከማሸነፍ የሚያልፍ አይደልም ሲሉ ትንቢት ተናግረዋል። የቀኝ ዘመሙ...
Read More
ቱርክ በሰው አልባ አውሮፕላኖች ቴክኖሎጂ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ሶስት አገራት አንዷ ናት አሉ የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን
የውጭ ዜና

ቱርክ በሰው አልባ አውሮፕላኖች ቴክኖሎጂ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ሶስት አገራት አንዷ ናት አሉ የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን

የቱርክ ፕሬዝዳንት እንዳሉት ቱርክ በዘርፉ ከቀደምት ከሆኑ እና በከፍተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡ ሶስት ሀገራት ውስጥ አንዷ ናት ማለታቸውን አናዶሉ ኤጀንሲ...
Read More
የኮቪድ 19 ክትባትን ከመንግስት የጤና ተቋማት ውጪ የሚሰጡ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የጤና ሚኒስቴር አስጠነቀቀ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የኮቪድ 19 ክትባትን ከመንግስት የጤና ተቋማት ውጪ የሚሰጡ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የጤና ሚኒስቴር አስጠነቀቀ::

የኮቪድ 19 ክትባትን በግል እያስከፈሉ የሚሰጡ አካላት ህገ ወጥ በመሆናቸው ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡና ህብረተሰቡም ይሄንን ተከትሎ ራሱን ለአደጋ ማጋለጥ የለበትም ሲሉ...
Read More
በየአመቱ በከፍተኛ መጠን እያደገ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛቱ ከአለም 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በየአመቱ በከፍተኛ መጠን እያደገ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛቱ ከአለም 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡

የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በዛሬው እለት የስነ ህዝብ እና የአካባቢ ጥበቃ ድርጅት ከኮንሰርቲየም ኢትዮጵያ ጋር በጋራ በመተባበር የአለም ስነ...
Read More
ኢትዮጵያ ነጻነቷን እና ሉአላዊነቷን ለማስጠበቅ በምታደርገው የህልውና ዘመቻ እየደረሰባት ያለውን የውጭ ጣልቃ ገብነት እንደማይቀበሉት የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ነጻነቷን እና ሉአላዊነቷን ለማስጠበቅ በምታደርገው የህልውና ዘመቻ እየደረሰባት ያለውን የውጭ ጣልቃ ገብነት እንደማይቀበሉት የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።

ሳልቫ ኪር ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጋር በትላንትና እለት ከተወያዩ በኋላ ህወሃት እያደረሰ ያለውን ጥቃት ኮንነዋል ብለዋል የጠቅላይ ሚኒስትር የፕሬስ...
Read More
ህንድ ኢትዮጵያ ሁሉንም አቀፍ ድጋፍ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትፈልጋለች ብላለች
የሀገር ውስጥ ዜና

ህንድ ኢትዮጵያ ሁሉንም አቀፍ ድጋፍ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትፈልጋለች ብላለች

በተባበሩት መንግስታት የሕንድ ቋሚ ተወካይ ቲኤስ ቲሩሙርቲ በአፍሪካ ሰላምና ደህንነት ላይ ባተኮረው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት “ከተባበሩት መንግስታት...
Read More
ክህደት የፈጸሙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ክህደት የፈጸሙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡

በሀገርና በሀገሪቱ ሰራዊት ላይ ክህደት በመፈፀም ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እስከ 18 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ዉሳኔ...
Read More