ዜና

ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን ተመርጠዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን ተመርጠዋል።

በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ምክር ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ባለው የከተማው ምክር ቤት ምስረታ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር በ 138 ድምጽ...
Read More
የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ ከታሪፍ በላይ በጠየቁ 50 አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ ከታሪፍ በላይ በጠየቁ 50 አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ገለጸ፡፡

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ከመስቀል በአል አከባበር ጋር በተያያዘ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እየወሰድኩ እገኛለሁ ሲል አስታውቋል፡፡...
Read More
ራሚስ ባንክ ከ700ሚሊየን ብር በላይ የተከፈለ ካፒታል መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ራሚስ ባንክ ከ700ሚሊየን ብር በላይ የተከፈለ ካፒታል መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

በምስረታ ላይ የሚገኘው ራሚስ ባንክ እስካሁን ባለው ሂደት 724 ሚሊየን ብር የተከፈለ ካፒታል ሰብስቢያለሁ ብሏል፡፡ ባንኩ የእስላማዊ ፋይናንስ አገልግሎት ዘመናዊ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም በማእከላዊ ሰሜን ሪጅን አካባቢዎች የ4G L.T.E.. ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በማእከላዊ ሰሜን ሪጅን አካባቢዎች የ4G L.T.E.. ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ

ኩባያንያው የሞባይል የኢንተርኔት አገልግሎትን በላቀ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችለውን የ4 ጂ አል.ቲ.ኢ.አድቫንስድ፣ በማእከላዊ ሰሜን ሪጅን በሆኑት በፍቼ፣ ደብረ ብርሃን፣ ሱሉልታ፣ ገርበ...
Read More
የፖስፖርት አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹን ወደ አስራ ሁለት ማሳደጉን የኢሚግሬሽን ፣ ዜግነትና ወሳኝ ሁነት ኤጀንሲ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የፖስፖርት አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹን ወደ አስራ ሁለት ማሳደጉን የኢሚግሬሽን ፣ ዜግነትና ወሳኝ ሁነት ኤጀንሲ አስታወቀ

ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል ይህን የተናገሩት ለውጭ ጉዳይ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች፣ አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶች፣ ተጠሪ ተቋማት፣ ከመከላከያ ሚኒስቴር እና ከተለያዩ...
Read More
ቻይና የአሜሪካ-እንግሊዝ-አውስትራሊያ ስምምነትን ኃላፊነት የጎደለው በማለት ኮንናለች
የውጭ ዜና

ቻይና የአሜሪካ-እንግሊዝ-አውስትራሊያ ስምምነትን ኃላፊነት የጎደለው በማለት ኮንናለች

ቻይና በአሜሪካ ፣ በእንግሊዝ እና በአውስትራሊያ መካከል የተደረገውን ታሪካዊ የደህንነት ስምምነት “እጅግ ኃላፊነት የጎደለው” እና “ጠባብ አስተሳሰብ” በማለት ገልፃለች። በስምምነቱ...
Read More
በአባይ ግድብ ቀውስ ላይ ግብፅ ከወታደራዊ ግጭት መራቅ እንደምትፈልግ ገለጸች
የሀገር ውስጥ ዜና

በአባይ ግድብ ቀውስ ላይ ግብፅ ከወታደራዊ ግጭት መራቅ እንደምትፈልግ ገለጸች

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሾክሪ ከብሉምበርግ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳሉት ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀውስ ላይ...
Read More
በትግራይ ፤ በኤርትራ ስደተኞች ላይ የጦር ወንጀል እየተፈፀመ እንደሆነ የአለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስዎች ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ፤ በኤርትራ ስደተኞች ላይ የጦር ወንጀል እየተፈፀመ እንደሆነ የአለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስዎች ገለፀ

የኤርትራ ስደተኞች ትግራይ ውስጥ ባለው ሀይል ታፍነው ይታሰራሉ፣ ይደፈራሉ፣ ይገደላሉ ብሏል ሂዩማን ራይትስ ዎች፡፡ እንደ አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች...
Read More
ኢትዮጵያና ኬንያ የሞያሌን የአንድ አለቅ የድንበር አገልግሎትን ወደ ሥራ ለማስገባት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ኬንያ የሞያሌን የአንድ አለቅ የድንበር አገልግሎትን ወደ ሥራ ለማስገባት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

የሁለቱን አገራት የንግድ ትስስር ያጠናክራል የተባለውን የመግባቢያ ስምምነት የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቀበታና፣ የኬንያ የአገር ግዛት ደህንነት ኃላፊና...
Read More
ከሰሜን ወሎ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎች የደሴ ከተማ ከሚያስተናግደዉ አቅም በላይ በመሆኑ ወደ ኮምቦልቻ እየተላኩ ነዉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከሰሜን ወሎ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎች የደሴ ከተማ ከሚያስተናግደዉ አቅም በላይ በመሆኑ ወደ ኮምቦልቻ እየተላኩ ነዉ ተባለ፡፡

ከሰሜን ወሎ ዞን በርካታ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች በደሴ እና ኮምቦልቻ መጠለላቸው ይታወቃል። በአሁኑ ሰዓትም በደሴ ከተማ በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች...
Read More
በህገ ወጥ መንገድ የህክምና ፍቃድ ሳይኖረው የኮቪድ -19 ህክምና ማዕከል በመክፈት አገልግሎት እየሰጠ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በህገ ወጥ መንገድ የህክምና ፍቃድ ሳይኖረው የኮቪድ -19 ህክምና ማዕከል በመክፈት አገልግሎት እየሰጠ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ።

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ የህክምና ፍቃድ ሳይኖረው ክሊኒክ በመክፈት የኮሮና ቫይረስ ህክምና ለተለያዩ...
Read More
ቮዳፎን ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ ከአዉሮፓ ኮሚሽን ፈቃድ አገኘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ቮዳፎን ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ ከአዉሮፓ ኮሚሽን ፈቃድ አገኘ፡፡

ኮሚሽኑ ቮዳፎን ከሳፋሪ ኮም ጋር በሚኖረዉ ሽርክና ያልተገባ የንግድ ዉድድር ሊፈጠር ይችላል በሚል ምርመራ ሲያደረግ መቆየቱን የኢስት አፍሪካን ሪፖርት ያሳያል፡፡...
Read More
አዲስ አበባ በህገ ወጥ እርድ ምክንያት በአመት 1.2 ቢሊዮን ብር ታጣለች
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ በህገ ወጥ እርድ ምክንያት በአመት 1.2 ቢሊዮን ብር ታጣለች

አዲስ አበባ በአመት በህገ ወጥ እርድ ምክንያት በአመት 1.2 ቢሊዮን ብር እንደምታጣ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኢንፎርሜሽንና ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ...
Read More
ቡሩንዲ ከኢትዮጵያ ግድብ ግንባታ ይልቅ ለግብፃውያን የመኖር መብት ቀዳሚ ነው አለች
የሀገር ውስጥ ዜና

ቡሩንዲ ከኢትዮጵያ ግድብ ግንባታ ይልቅ ለግብፃውያን የመኖር መብት ቀዳሚ ነው አለች

ቡሩንዲ የግብፅን የመኖር መብት ከኢትዮጵያ የማልማት መብት ከማግኘት በፊት ሊቀድም ይገባል ብሎ እንደሚያምን የሀገሪቱ ከፍተኛ ዲፕሎማት አስታወቁ። ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ዕድገቷ...
Read More
ሱዳን ከተሳሳተው መንገዷ እንድትመለስ አሁንም ኢትዮጵያ ትጠይቃለች ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሱዳን ከተሳሳተው መንገዷ እንድትመለስ አሁንም ኢትዮጵያ ትጠይቃለች ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ

ሱዳን በተጠናቀቀው አመት የኢትዮጵያን ድንበር አልፋ የተለያዩ ትንኮሳዎችን ማድረጓን ያስታወሱት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ አሁንም ሱዳን...
Read More
የአውሮፓ ህብረት ለታሊባን እውቅና እንደማይሰጥ አስታወቀ
የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ለታሊባን እውቅና እንደማይሰጥ አስታወቀ

የአውሮፓ ህብረት ታሊባንን እንደ አዲስ የአፍጋኒስታን መንግስት አልቀበልም ማለቱ ተሰምቷል። የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጆሴፕ ቦሬል ማንኛውም ተሳትፏችን ጥብቅ...
Read More
“ሸኔ” በምእራብ ወለጋ ዞን 10 ሰዎችን ማገቱን መንግስት አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

“ሸኔ” በምእራብ ወለጋ ዞን 10 ሰዎችን ማገቱን መንግስት አስታወቀ

ባንክ እና ፍርድ ቤትን ጨምሮ ከ34 በላይ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ተቋማት ላይም ዝርፊያ ፈጽሟል።የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት...
Read More
“ሀገር አቀፍ የፆምና የፀሎት ምህላ አዋጅ”
የሀገር ውስጥ ዜና

“ሀገር አቀፍ የፆምና የፀሎት ምህላ አዋጅ”

የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አዲሱን አመት በሰላም ለመቀበል ያለመ ለ5 ቀናት የፀሎት መርሐግብር አወጀ። የፀሎት መርሐ ግብሩ ከጷጉሜ 1 እሰከ...
Read More
ታሊባን እና አሜሪካ ዳግም የዲፕሎማሲ ግንኙነት የማይጀምሩበት ምንም ምክንያት የለውም አሉ አንድ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን
የውጭ ዜና

ታሊባን እና አሜሪካ ዳግም የዲፕሎማሲ ግንኙነት የማይጀምሩበት ምንም ምክንያት የለውም አሉ አንድ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን

ተፅዕኖ ፈጣሪ የሚባሉት የአሜሪካ የሕግ አውጪው ግሪጎሪ ሜይክስ ለታሊባን እውቅና መስጠት ይችላል ብለዋልየምክር ቤቱ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ዴሞክራቲክ ሊቀመንበር ግሪጎሪ...
Read More
የኬንያ ምክትል ፕሬዝዳንት በ 257 የፖሊስ መኮንኖች ይጠበቃሉ
የውጭ ዜና

የኬንያ ምክትል ፕሬዝዳንት በ 257 የፖሊስ መኮንኖች ይጠበቃሉ

የኬንያ ምክትል ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በ257 የፖሊስ አባላት ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑን መንግስት ይፋ አድርጓል። የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የካቢኔ ፀሐፊ...
Read More