ዜና
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን መቆማቸውን ለማረጋገጥ በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ያደርጋሉ፡፡
ግብፅ እና እንግሊዝ ስለ ፍልስጤም እና ስለ ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ በስልክ መነጋገራቸው ተሰምቷል::
የአዲስ አበባ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ በ650 የደንብ አስከባሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡
ሱዳን በህዳሴ ግድቡ ላይ አስገዳጅ ስምምነት ላይ ለመድረስ አሁንም ጥረቴን አላቆምም አለች
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሀዋሳ ኢንዱስተሪያል ፓርክ ለፋብሪካ ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት ሊያስገነባ ነው
ሞሮኮ የፈረንሳዩን ፕሬዝዳንት ማክሮንን ስልክ ለመጥለፍ ሙከራ አደረገች
በአዲስ አበባ ከተማ በተሽከርካሪዎች ግጭት ምክንያት ከ 9.1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት ደርሷል
የአልሳም ድርጅት ባለቤት ለመቄዶኒያ አረጋውያን ማእከል 12 ሰንጋ በሬዎች ድጋፍ አደረጉ፡፡
የባይደን አስተዳደር ለመጀመርያ ጊዜ ከጓንታናሞ እስረኛ ፈታ፡፡
የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው ሲሉ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተጠናቀቀው በጀት አመት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን ገለጸ
ከተከራየበት ቦታ ሰኔ 30 2013 ዓ.ም ሊፈናቀል የነበረው የሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር፤ እስከ የካቲት 30 2014 መቆየት የሚችልበትን ፈቃድ ማግኘቱን ገለፀ
እስራኤል በአባይ ግድብ ዙሪያ ግብጽ ያቀረበችላትን የአደራድሪን ጥያቄ ውድቅ አደረገች፡፡
ሳውዲ አረቢያ 60 ሺህ የሚጠጉ የሐጅ ተጓዦችን ብቻ ተቀብላ እያስተናገደች ትገኛለች፡፡
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር ውሃ ሙሌት ተጠናቋል።
የጀርመኗ መርሃይተ መንግስት በአፍጋኒስታን ጣልቃ ገብተን ከ20 አመታት በላይ ብንቆይም አገር ግን መገንባት አልቻልንም አሉ
2ኛው ዙር የኮቪድ-19 ክትባት መድኃኒት ፣መሰራጨቱ ተገለጸ ፡፡
ኤጀንሲው ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ለስኳር ህክምና አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን ማሰራጨቱን ገለጸ፡፡
ቱርክ ለኢትዮጵያ መንግስት ድሮኖችን ድጋፍ አድርጋለች የሚለዉ ከእዉነት የራቀ መሆኑን የአገሪቱ አምባሳደር አስታወቁ
ከ1ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች መንጃ ፍቃዳቸው ታገደ፡፡
