ዜና
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከፍተኛ መስዋትነትን እየከፈሉ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በጤና ሚንስቴር ተመስግነዋል፡፡
51ኛው የኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባኤ በጸጥታ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡
ሕብረት ባንክ የ ISO/IEC 27001፡ 2013 ሰርተፊኬት ተሸላሚ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የአፋር ክልል 4 ጀልባዎችን ሊገዛ ነዉ ተባለ
የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ባለፈዉ አንድ አመት ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማጣቱን አስታወቀ
አሜሪካ በግብፅ ያለው የሰብአዊ መብት አያያዝ አሳስቦኛል አለች
አሜሪካ በአፍጋኒስታን በነበራት ተልዕኮ በአስተርጓሚነት ሲገለግሏት የነበሩትን የአፍጋን ዜጎች ይዛቸው እንደምትወጣ አስታወቀች፡፡
“ግብር ከፋዮች ትክክለኛ ስልክ አለማስመዝገባቸው ችግር ሆኖብኛል” – የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮየአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ
ሲሚንቶ ከዛሬ ጀምሮ በነፃ ገበያ ስርዓት እንዲገበያይ ተወሰነየሲሚንቶ ግብይትን የሚወስነው እና በንግድና ኢንዱስትሪ ተግባራዊ ሲሆን የቆየው መመሪያ መሻሩን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ለውጡ የቀየረው የሲቪል ድርጅቶች አዋጅ በሶስት አመት ከ 1500 በላይ ድርጅቶች መመዝገብ ምክንያት ሆኗል ተባለ
በቀድሞ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ ምክንያት በተነሳው አመፅ የሟቾች ቁጥር 30 ደረሰ
በአዲስ አበባ በቀን ከ 1.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ትራንስፖርት አገልግሎት እያገኙ አይደለም
ታሊባን የአሜሪካንን ከአፍጋኒስታን መዉጣት ተከትሎ ቻይና በአገሪቱ ኢንቨስት ማድረግ ትችላለች አለ
18 ሚሊዮን አሜሪካውያን ለከፍተኛ የአየር ሙቀት ተገላጭ ሊሆኑ ይችላሉ ተባለ
የቴሌ ብር ደንበኞች 6.58 ሚሊየን ደረሱ።
ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 በጀት አመት 56.5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አሳወቀ
የመጀመሪያውን ዙር ክትባት የወሰዱ ዜጎች ከነገ ጀምሮ ሁለተኛ ዙር ክትባታቸውን መውሰድ ይጀምራሉ
የጋና ቀዳማዊት እመቤት እስከዛሬ የወሰድኩትን አበል ካልመለስኩ እያሉ ነው
የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ ሰጥተዋል፡፡
“ግብፅና ሱዳን የቀራቸዉ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ጋር መክሰስ ብቻ ” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
