ዜና
ቻይና የኑክሌር ሚሳኤልን የማከማቸትና የማስጀመር አቅሟን እያሰፋች መሆኗን የአሜሪካ ሳይንቲስቶች ተናገሩ ፡፡
እስራኤል በአፍሪካ ህብረት ታዛቢነት ቦታ እንድታገኝ መወሰኑ ደቡብ አፍሪካን አስቁጣ
ህወሃት በአዲስ አበባ – ጅቡቲ መስመር ላይ ያሉ ሰብአዊ መተላለፊያዎችን ለማቋረጥ መሞከሩን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ የአውሮፕላን አደጋ ምርመራ ቢሮ ቡድን የዓለም የምግብ ድርጅት አውሮፕላን አደጋ ለመመርመር ወደ ስፍራው አቀና
”የንግድ ቤቶቹ መታሸግ ከማንነት ጋር የተያያዘ አንድምታ እየፈጠረብን ነው” ሲሉ የትግራይ ተወላጅ የንግድ ማህበረሰብ አባላት ተናገሩ፡፡
ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ያለዉ የአየር ሁኔታ መሻሻል በማሳየቱ አዉሮፕላኖች ማረፍ መጀመራቸው ተነገረ
ሊባኖሳዊው ቢሊየነር የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ::
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ባልተፈቀደ የደረጃ ስያሜ ማስታወቂያ የሚያሰሩ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ፡፡
የሴኔጋል ሆስፒታሎች በኮቪድ-19 ህመምተኞች ተጨናንቀዋል::
የተቀመጠውን መመሪያ የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ሃላፊነት እንደሚወስድ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስጠነቀቀ፡፡
በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት በቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ወደ አየር ማረፊያዉ የሚመጡ አዉሮፕላኖች ማረፍ እንደማይችሉ ተነገረ
አንበሳ ባንክ በሀረር ከተማ የውሀና ፈሳሽ አገልግሎት ክፍያ ስርአት ለማዘመን የአንበሳ ሄሎ ካሽ ቢሊንግ አሰራር ተግባራዊ አደረገ፡፡
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ 3 ሺህ 700 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ልዑክ ቡድን ከቶኪዮ አየር ማረፊያ በሠላም ወጥቶ ሆቴል ገብቷል::
በህገ ወጥ ንግድ ስራ ላይ በተሰማሩ ከ60 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
ግብፅ ፕሬዝደንት አል ሲሲ ከስልጣን እንዲነሱ ጥሪ ያቀረበውን ጋዜጠኛ በቁጥጥር ስር አውላለች::
ዘመናዊው የቆጣሪ መፈተሻ መሳሪያ ተግባራዊ ሊያደርግ ነዉ ተባለ፡፡
መንግስት ለእንቦጭ ማስወገጃ በጀት በአፋጣኝ ካለቀቀ በቀጣዮቹ 2 ወራት አረሙ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚስፋፋ ተነገረ
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ልዑካን ቡድን ከቶኪዮ አየር ማረፊያ መውጣት እንዳልቻለ ተነገረ
በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የአካል ጉዳት ከመድረሱ ውጪ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች አለመኖራቸው ተነገረ
