ዜና

በገና ዋዜማ እና በዓል ዕለት ድንገተኛ የእሳት አደጋዎች ቢከሰቱ ፈጣን ምላሽ መስጠት የሚያስችል ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በገና ዋዜማ እና በዓል ዕለት ድንገተኛ የእሳት አደጋዎች ቢከሰቱ ፈጣን ምላሽ መስጠት የሚያስችል ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።

ድንገተኛ የእሳት አደጋዎች ቢከሰቱ ምላሽ ለመስጠት በሶስት ፈረቃ እየተሰራ መሆኑን ኮሚሽኑ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግሯል፡፡ ተቋሙ በመጪው የገና በዓል እና...
Read More
የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ16 ሰዓታት ውሃ እንደሚያቀርብ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ16 ሰዓታት ውሃ እንደሚያቀርብ አስታወቀ።

በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የውሃ አቅርቦት ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የከተማዋ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታዉቋል፡፡ በባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ...
Read More
ወቅቱ ፈታኝ የሆኑ ወረሽኞች የተከሰቱበት በመሆኑ መደበኛ የሀክምና አገልግሉቱችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ ከመስጠት ረገድ የግል የጤና ተቋማት የድርሻቸውን እንዲወጡ የጤና ሚኒስትር አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ወቅቱ ፈታኝ የሆኑ ወረሽኞች የተከሰቱበት በመሆኑ መደበኛ የሀክምና አገልግሉቱችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ ከመስጠት ረገድ የግል የጤና ተቋማት የድርሻቸውን እንዲወጡ የጤና ሚኒስትር አሳሰበ፡፡

የግል ሆስፒታሉች ማህረሰባዊ ሀላፊነታቸውን ከመወጣት አንጻር ጎድለት እንዳለባቸው ዶ/ር ሊያ ታደስ ተናግረዋል፡፡ ሁሉንም ነገር ለመንግስት መስጠት ተገቢ እንዳልደለ ዶ/ር ሊያ...
Read More
ኢትዮጵያ በ5 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ወጪ ብሔራዊ ማይክሮ አልጌ ባዮቴክኖሎጂ ቤተ ሙከራ ገነባች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በ5 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ወጪ ብሔራዊ ማይክሮ አልጌ ባዮቴክኖሎጂ ቤተ ሙከራ ገነባች።

የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የብሄራዊ ማይክሮ አልጌ ቤተ ሙከራ አስመርቋል፡፡ ማይክሮ አልጌ በኢትዮጵያ በስፋት የሚታየውን የመቀንጨር ችግር ይከላከላል...
Read More
ከድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በተፈጠረ ቀወስ 123 ሰዎች ሲሞቱ በ500 ሰዎች ላይ ደግሞ አካላዊ ጉዳት አንደደረሰ ኢሰመኮ ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በተፈጠረ ቀወስ 123 ሰዎች ሲሞቱ በ500 ሰዎች ላይ ደግሞ አካላዊ ጉዳት አንደደረሰ ኢሰመኮ ገለጸ።

ኮሚሽኑ ከሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በነበሩ ሦስት ተከታታይ ቀናት በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት የባለሞያ ቡድኖቹን ወደ...
Read More
በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ኢዴፓ ለነገ የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የተንዛዛ አሰራር ምክንያት መሰረዙን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ኢዴፓ ለነገ የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የተንዛዛ አሰራር ምክንያት መሰረዙን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓ እንዳስታወቀው ለነገ ታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም በሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት የያዝነው ፕሮግራም ተሰርዟል ብሏል። ፓርቲው...
Read More
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርትን ነገ ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርትን ነገ ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ።

ኮሚሽኑ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ክስተት ጋር በተያያዘ የተፈጠሩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሲመረምር መቆየቱን ገልጿል። ሪፖርቱ...
Read More
መንግስት ከቀናት በፊት እራሱን በእሳት አቃጥሎ የገደለውን አካል ጉዳተኛ ጉዳይ በአንክሮ እንዲከታተል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ፌደሬሽን አሳሰበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ከቀናት በፊት እራሱን በእሳት አቃጥሎ የገደለውን አካል ጉዳተኛ ጉዳይ በአንክሮ እንዲከታተል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ፌደሬሽን አሳሰበ።

ፌዴራሽኑ እንዳስታወቀው ከቀናት በፊት ተማሪ አብርሃም ዱሬሳ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከዲላ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት ቤት ያገኘ ሲሆን ህይወቱ እስካለፈችበት ቀን ድረስ...
Read More
ወጋገን ባንክ ከታክስ በፊት ከ1 ቢሊየን በላይ ብር ትርፍ ማሰመዝገቡን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ወጋገን ባንክ ከታክስ በፊት ከ1 ቢሊየን በላይ ብር ትርፍ ማሰመዝገቡን አስታወቀ።

ባንኩ ዓመታዊ የባለአክስዮኖች ጉባኤን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ባንኩ በበጀት አመቱ ከታክስ በፊት 1.1 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን የገለጸ ሲሆን...
Read More
እንግሊዝን ከአውሮፓ ህብረት ገበያና ከጉምሩክ ማህበር የሚያስወጣው የንግድ ስምምነት መተግበር ተጀመረ።
የውጭ ዜና

እንግሊዝን ከአውሮፓ ህብረት ገበያና ከጉምሩክ ማህበር የሚያስወጣው የንግድ ስምምነት መተግበር ተጀመረ።

የብሬግዚት የመጨረሻው ንግድን የተመለከተው ድርድር ማለቁን ሁለቱም ወገኖች አስታውቀዋል።እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት ስለተነጠለች ከህብረት ሀገራቱ በሚኖራት ንግድ፤ ምርቶቿ ላይ ታሪፍ ሊጫን...
Read More
በጣልያን ገጠራማ ቦታ በግብርና ስራ ትተዳደር የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ አጊቱ ጉደታ መሞቷን በጣልያን የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጣልያን ገጠራማ ቦታ በግብርና ስራ ትተዳደር የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ አጊቱ ጉደታ መሞቷን በጣልያን የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታወቀ።

በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዳስታወቀው በአጊቱ ጉደታ ድንገተኛ ሞት ማዘኑን ገልጿል። ኤምባሲው የግድያ ሁኔታው በቶሎ ተጣርቶ እንዲገለፅና ወንጀለኛ ተለይቶ ለፍትህ እንዲቀርብ...
Read More
በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ 99 በመቶ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መቆሙ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ 99 በመቶ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መቆሙ ተገለጸ።

ፓርኩ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ በኮቪድ-19 እና በአገሪቱ የፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት 99 በመቶ የቱሪስት ፍሰቱ ላይ ከፍተኛ ጫና አሳድሯል ብሏል፡፡...
Read More
መንግስት በአዲስ አበባ ሁለት ዝነኛ የምሽት ቤቶችን ዘጋ።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት በአዲስ አበባ ሁለት ዝነኛ የምሽት ቤቶችን ዘጋ።

በቦሌ የሚገኙት ታዋቂዎቹ ኤክሶ ኤክሶ። እና በዕምነት የተሰኙት የምሽት ቤቶች በመንግስት ውሳኔ መታሸጋቸው ተገልጿል። ከቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጀርባ የሚገኙት ታዋቂዎቹ...
Read More
በሱዳን ዳርፉር በተቀሰቀሰው ግጭት የሟቾች ቁጥር 18 ደረሰ፡፡
የውጭ ዜና

በሱዳን ዳርፉር በተቀሰቀሰው ግጭት የሟቾች ቁጥር 18 ደረሰ፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በዳርፉር ሰፍረው የሚገኙትን ወታደሮች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ያስተላለፈውን ውሳኔ በመቃወም በተቀሰቀሰው ግጭት እስካሁን ድረስ...
Read More
የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አትንኩት ሽቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል
የሀገር ውስጥ ዜና

የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አትንኩት ሽቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል

የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አትንኩት ሽቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ ምክትል...
Read More
በኢትዮጵያ ባለፉት 30 ቀናት ውስጥ ከ200 በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አልፏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ባለፉት 30 ቀናት ውስጥ ከ200 በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አልፏል፡፡

በህዳር 19 እስከ ታህሳስ 19 ቀን ባሉት 30 ቀናት ውስጥ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሁለት መቶ ሶስት ያህል ዜጎች ሂወታቸው...
Read More
ሱዳን የድንበር ላይ ትንኮሳዋን የማታቆም ከሆነ አፀፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ ኢትዮጵያ አስጠነቀቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሱዳን የድንበር ላይ ትንኮሳዋን የማታቆም ከሆነ አፀፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ ኢትዮጵያ አስጠነቀቀች።

የዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ ሱዳን በድንበር አካባቢ እያደረሰች ያለዉን ህገወጥ ድርጊት የማታቆም ከሆነ ኢትዮጵያ ሉኣላዊነቷን ለመጠበቅ ስትል እርምጃ ትወስዳለች ብሏል፡፡...
Read More
በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ስራ ተረከበ::
የሀገር ውስጥ ዜና

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ስራ ተረከበ::

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ስራ መረከቡን ሜጀር ጄኔራል አስራት ዴኔሮ አስታወቁ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ...
Read More
ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ተጠቂዋ ከ አንድ ሚሊዮን በማለፍ ከአፍሪካ የመጀመርያዋ ሀገር ሆነች::
የውጭ ዜና

ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ተጠቂዋ ከ አንድ ሚሊዮን በማለፍ ከአፍሪካ የመጀመርያዋ ሀገር ሆነች::

በደቡብ አፍሪካ የኮቪድ 19 ተጠቂ ከ 1 ሚሊዮን ያለፈው አዲስ አይነት ዝርያ ያለው የኮሮና ቫይረስ በሀገሪቱ መገኘቱ ከተሰማ ከቀናት በኋላ...
Read More
ኃይለማርያምና ሮማን ፋዉንዴሽን በጂንካ ከተማ አዳሪ ትምህርት ቤት ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኃይለማርያምና ሮማን ፋዉንዴሽን በጂንካ ከተማ አዳሪ ትምህርት ቤት ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።

ፋውንዴሽኑ በደቡብ ኦሞ ዞን የሴቶችን መብትና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያግዝ የውይይት መድረክ በጅንካ ከተማ አካሂዷል። ውይይቱን ፋውንዴሽኑ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች...
Read More