ዜና

የብልፅግና ፓርቲ ቀጣይ ፈተና ምን ሊሆን ይችላል?
የሀገር ውስጥ ዜና

የብልፅግና ፓርቲ ቀጣይ ፈተና ምን ሊሆን ይችላል?

ከህወሀት መደምሰስ በኋላ የብልጽግና ቀጣይ ፈተና ምን ሊሆን ይችላል የሚለውን ጥያቄ ኢትዮጵያውያን መጠየቅ የጀመሩት የአገር መከላከያ ሰራዊት መቀሌን መቆጣጠሩን የሚያበስረው...
Read More
በታህሳስ ወር ብቻ ከ344 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በታህሳስ ወር ብቻ ከ344 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሳለፍነው ታህሳስ ወር ብቻ ከ344 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የተለያዩ የገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር...
Read More
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ካለፉ ሰዎች ውስጥ 70 በመቶዎቹ የአዲስ አበባ ነዋሪ እንደሆኑ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ካለፉ ሰዎች ውስጥ 70 በመቶዎቹ የአዲስ አበባ ነዋሪ እንደሆኑ ተገለጸ።

የኮቪድ_19ን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ''እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ'' ንቅናቄ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።በአዲሰ አበባ ብሎም በመላው ሃገሪቱ የሚታየውን የቸልተኝነት ለመቆጣጠር ሲባል ንቅናቄው...
Read More
የማላዊ ሁለት ሚኒስትሮች በኮቪድ 19 ህይታቸው አለፈ::
የውጭ ዜና

የማላዊ ሁለት ሚኒስትሮች በኮቪድ 19 ህይታቸው አለፈ::

ቢቢሲ እንደዘገበው ትናንት በኮቪድ 19 ህይወታቸው ያለፈ ሁለተኛው የማላዊ የካቢኔ ሚኒስትር ሆነዋል የትራንስፖርት ሚኒስትር ሲዲክ ሚያ፡፡ የሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ሊንግሰን...
Read More
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለወባ በሽታ ምርመራ የሚውሉ 493 ማይክሮስኮፖችን አሰራጨ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለወባ በሽታ ምርመራ የሚውሉ 493 ማይክሮስኮፖችን አሰራጨ።

ኤጀንሲው ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ከታህሳስ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ 493 የወባ በሽታ መመርመሪያ ማይክሮስኮፒዎችን ለመንግስት የጤና ተቋማት አሰራጭቷል።...
Read More
መንግስት ለጣና ሃይቅ የገባዉን ቃል በተገቢዉ መንገድ እየፈፀመ አይደለም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ለጣና ሃይቅ የገባዉን ቃል በተገቢዉ መንገድ እየፈፀመ አይደለም ተባለ።

በጣና ሃይቅ ላይ የተጋረጠዉን የእንቦች አረም ለማስወገድ በሚደረገዉ ጥረት የፌደራሉ መንግስት ተገቢዉን ድጋፍ እያደረገ አለመሆኑ ተነግሯል፡፡ የጣና ሃይቅና ሌሎች የዉሃ...
Read More
3 ሺህ በላይ የደቡብ ሱዳን ከብት አርቢዎች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ለመግባት መሞከራቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

3 ሺህ በላይ የደቡብ ሱዳን ከብት አርቢዎች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ለመግባት መሞከራቸው ተገለጸ።

የጋምቤላ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በክልሉ ስር በምትገኘው ኢታንግ ልዩ ወረዳ በምትዋሰንበት ደቡብ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ...
Read More
ኦፌኮ ከሀገራዊ ምርጫው ተገድዶ ሊወጣ የሚችልበት ዕድል መኖሩን ተናገረ::
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦፌኮ ከሀገራዊ ምርጫው ተገድዶ ሊወጣ የሚችልበት ዕድል መኖሩን ተናገረ::

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ፖርቲ በሀገራዊ ምርጫው ስለመሳተፉ እስካሁን እንዳልወሰነ ተናግሯል፡፡የፖርቲው ተቀዳሚ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና ለኤትዮ ኤፍኤም እንዳሳወቁት በመላ ኦሮሚያ...
Read More
ትዊተር የ70 ሺህ ሰዎችን አካውንት መዝጋቱን ገለጸ::
የውጭ ዜና

ትዊተር የ70 ሺህ ሰዎችን አካውንት መዝጋቱን ገለጸ::

ትዊተር ይህንን ያለው ያሳለፍነው ሳምንት በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ የዶንልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ደረጉትን አድማ ተከተሎ መሆኑን ነው የገለጸው፡፡ አመጹ እንዲደረግም ትዊተርን...
Read More
መራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ሲ አይ ኤን ዊሊያም በርንስ እንዲመራ በእጩነት አቀረቡ።
የውጭ ዜና

መራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ሲ አይ ኤን ዊሊያም በርንስ እንዲመራ በእጩነት አቀረቡ።

የአሜሪካን የስለላ ተቋም ሲ አይ ኤ ን፤ በሙያቸው ዲፕሎማት የሆኑት ዊሊያም በርንስ እንደሚመሩት ጆ ባይደን መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ዊሊያም በርንስ...
Read More
ኡጋንዳ በምርጫ ጣበያ ውስጥ ካሜራ ያለመጠቀም ህግ አወጣች፡፡
የውጭ ዜና

ኡጋንዳ በምርጫ ጣበያ ውስጥ ካሜራ ያለመጠቀም ህግ አወጣች፡፡

የኡጋንዳ ምርጫ ኮሚሽን በምርጫ ጣበያ ውስጥ ማንም ሰው ካሜራ እንዳይጠቀም ህግ ማውጣቷን አስታወቀች፡፡ መራጭ ወደ ድምጽ መስጫ ጣበያ ሲገባ በድብቅ...
Read More
በምዕራብ ወለጋ ዞን 8 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መግደሉን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በምዕራብ ወለጋ ዞን 8 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መግደሉን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር አስታወቀ።

ኮሚሽኑ በማህበራዊ ድረገጹ እንዳስታወቀው በምዕራብ ወለጋ ዞን ስር ባሉ ወረዳዎች ውስጥ በተደረገው የሕግ የበላይነትን የማስከበር ስራ 8 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች...
Read More
በትግራይ ክልል ብዙሃን መገናኛ በህወሀት ቡድን ተገደው ሲሰሩ ለነበሩ ጋዜጠኞች ስልጠና ሊሰጥ እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ብዙሃን መገናኛ በህወሀት ቡድን ተገደው ሲሰሩ ለነበሩ ጋዜጠኞች ስልጠና ሊሰጥ እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ።

በትግራይ ክልል በነበረው ህግ የማስከበር ዘመቻ፣ ከአገልግሎት ተቋርጠው ከነበሩ ተቋማት መካከል የመገናኛ ብዙሃን ይገኙበታል። ህግ የማሰከበር ዘመቻው ማብቃቱን ተከትሎ ደግሞ...
Read More
የፖለቲካ ታሪክ መግነን ብሔራዊ ስሜትን አሳጥቷል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፖለቲካ ታሪክ መግነን ብሔራዊ ስሜትን አሳጥቷል ተባለ፡፡

በኢትዮጲያ ታሪክ በመንግስት ለውጥ ሂደት ውስጥ የነበረው የርዕዮተ ዓለም መለዋወጥ እና ሌሎች ተያያዥ ክስተቶች የጋራ ታሪክን ማሳጣቱ ተነግሯል፡፡ በዛሬው እለት...
Read More
የዓለማችን የካርቦንዳይ ኦክሳይድ ልቀት መጠንና- ፋብሪካዎች
የውጭ ዜና

የዓለማችን የካርቦንዳይ ኦክሳይድ ልቀት መጠንና- ፋብሪካዎች

በፈረንጆቹ 2021 የካርቦንዳይ ኦክሳይድ ልቀት በአለማችን ከፍተኛ ማሻቀብ ሊኖር እንደሚችል የዩናይትድ ኪንግድም የአየር ንብረት ትንበያ መስሪያ ቤት ይፋ አድርጓል፡፡ ከዚህ...
Read More
ቻይና አሜሪካን በውስጣዊ ጉዳዮቿ ብቻ ወደ ውድቀት እያመራች አንደሆነች ገለፀች፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና አሜሪካን በውስጣዊ ጉዳዮቿ ብቻ ወደ ውድቀት እያመራች አንደሆነች ገለፀች፡፡

ከደቂቃዎች ቀደም ብሎ የቻይና ሚዲያ እንዳስታወቀው፤ አሜሪካ በትራምፕ የስልጣን መውጫ አካባቢ ወደ እርስበርስ ግጭትና ብጥብጥ እያመራች እንደሆነ ነው ያስታወቀው፡፡ ሚዲያው...
Read More
በኢትዮጵያ፤ በማሌዥያና በሌሎችም ቦታዎች ላይ አውሮፕላኖች እንዲከሰከሱ ምክንያት የነበሩትን ዲዛይኖች ደብቋል በሚል ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን በንዘብ ሊቀጣ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
የውጭ ዜና

በኢትዮጵያ፤ በማሌዥያና በሌሎችም ቦታዎች ላይ አውሮፕላኖች እንዲከሰከሱ ምክንያት የነበሩትን ዲዛይኖች ደብቋል በሚል ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን በንዘብ ሊቀጣ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

ቦይንግ አውሮፕላን ኩባንያ በተለያዩ የአለም አካባቢዎች ከተከሰከሱት 737 ማክስ አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የአውሮፕላኖችን የዲዛይን መረጃ በመደበቁ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን...
Read More
የኮቪድ 19 መከላከያዎችን አለመተግበር በመንግስት ባለስልጣናት ጭምር መስተዋሉ እንዳሳሰበዉ የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኮቪድ 19 መከላከያዎችን አለመተግበር በመንግስት ባለስልጣናት ጭምር መስተዋሉ እንዳሳሰበዉ የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

ሚንስቴሩ እንዳለዉ የመንግስት ባለስልጣናትና ተወካዮች የኮቪድ 19 መከላከያዎችን አለማድረጋቸው ትልቅ ስጋትን ፈጥሮብኛል ብሏል፡፡የመንግስት ባለስልጣናትና ተወካዮች በትላልቅ መድረኮች ላይ ሳይቀር የአፍና...
Read More
በአልነጃሺ መስጅድ ላይ ጥቃት የፈጸሙት አካላትን ከህግ ፊት እንዲቀርቡ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠየቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአልነጃሺ መስጅድ ላይ ጥቃት የፈጸሙት አካላትን ከህግ ፊት እንዲቀርቡ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠየቀ።

ምክር ቤቱ በታላቁ የነጃሺ ታሪካዊ መካነ ቅርስ መስጂድ ላይ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የምክር ቤቱ ዋና ፀሃፊ የሆኑት ሸህ...
Read More
ቻይና ከአለም የጤና ድርጅት የተላኩትን የመርማሪ ቡድን አባላት ቪዛ መከልከሏ ድርጅቱን አስቆጥቷል፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና ከአለም የጤና ድርጅት የተላኩትን የመርማሪ ቡድን አባላት ቪዛ መከልከሏ ድርጅቱን አስቆጥቷል፡፡

ቻይና የዓለም ጤና ድርጅት ለላካቸው የመርማሪ ሳይንቲስቶች ቡድን ቪዛ መከልከሏ በእጅጉ እንዳሳዘናቸው የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ተናግረዋል፡፡ ከኮሮና...
Read More