ዜና

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት ሌተናል ጀነራል አልቡርሃን ምላሽ ሰጠ።
Uncategorized

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት ሌተናል ጀነራል አልቡርሃን ምላሽ ሰጠ።

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። አምባሳደር ዲናበዚህ ጊዜ እንዳሉት “አጥፊ...
Read More
ግብ ጠባቂው ያልተጠበቀ ጎል አስቆጠረ::
ስፖርት

ግብ ጠባቂው ያልተጠበቀ ጎል አስቆጠረ::

በእንግሊዝ ፉትቦል ሊግ የሚሳተፉት ቼልተን ታወን እና ኒውፖርት ካውንቲ 1ለ1 በተለያዩበት ጨዋታ የኒውፖርት ካውንቲው ግብ ጠባቂ ቶም ኪንግ የተጫዋችነት ዘመኑን...
Read More
በአዲስ አበባ እና ዙሪያ በጥምቀት በዓል ዕለት በደረሱ ሁለት የእሳት አደጋዎች ምክንያት ከ250 ሺህ በላይ ብር ንብረት መውደሙ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ እና ዙሪያ በጥምቀት በዓል ዕለት በደረሱ ሁለት የእሳት አደጋዎች ምክንያት ከ250 ሺህ በላይ ብር ንብረት መውደሙ ተገለጸ።

የመጀመርያው አደጋ የደረሰው በአቃቂ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ በአንድ መኖርያ ቤት ላይ በኤሌክትሪክ ንክኪ የተከሰተ የእሳት አደጋ ነው፡፡ በአደጋው ምክንያትም...
Read More
የዙምባብዌ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞቱ።
የውጭ ዜና

የዙምባብዌ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞቱ።

የዚምባብዌ ፕሬዘዳንት ምናጋግዋ በትዊተር ገጻቸው እንዳሉት ከሆነ የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ሲቡሲሶ ሞዮ ህይወታቸው አልፏል። ይሁንና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ...
Read More
የአፍሪካ መሪዎች የዘንድሮውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ ላይመጡ ይችላሉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ መሪዎች የዘንድሮውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ ላይመጡ ይችላሉ ተባለ።

የአፍሪካ ህብረት መሪዎች በዓመት ሁለት ጊዜ በህብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እና በተመረጡ ሌሎች ከተሞች ዓመታዊ የመሪዎች ጉባኤውን ያካሂዳል። በአሁን...
Read More
የሴቶች መደፈር፣ ግድያ ፣ ዝርፍያ ፣ እና ሌሎች ወንጀሎች የሚሸሸጉበት አዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም
የሀገር ውስጥ ዜና

የሴቶች መደፈር፣ ግድያ ፣ ዝርፍያ ፣ እና ሌሎች ወንጀሎች የሚሸሸጉበት አዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም

አቶ ፈለቀ አጥናፌ ይባላሉ የ76 አመት የዕድሜ ባለፀጋ ናቸው፡፡ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አዲሱ አደይ አበባ ስቴድየም አካባቢ ነዋሪ...
Read More
38 ኩንታል ካናቢስ ከሻሸመኔ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

38 ኩንታል ካናቢስ ከሻሸመኔ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

ዛሬ ከሌሊቱ 7 ሰአት ላይ መነሻውን ሻሸመኔ ያደረገው ኮድ 3 አዲስ አበባ 33498 አይሲዙ መኪና በአቃቂ ቃሊቲ ቱሉዲምቱ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ...
Read More
በሻሸመኔ ከተማ ራሱን ሬንጀርስ ቡድን ብሎ የሚጠራ 35 አባላት ያሉት የማፊያ ቡድን በቁጥጥር ስር ዋለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሻሸመኔ ከተማ ራሱን ሬንጀርስ ቡድን ብሎ የሚጠራ 35 አባላት ያሉት የማፊያ ቡድን በቁጥጥር ስር ዋለ።

የሻሸመኔ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በሞተር የታገዘ ከባድ ዝርፊያን ሲፈጽሙ የነበሩና ራሳቸወንን ሬንጀርስ ሲሉ የሚጠሩ የማፊያ...
Read More
ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ ብቻ 70 ሚለዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ ብቻ 70 ሚለዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው አስታወቀ፡፡

ፋብሪካው ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ በነበረው ጊዜ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ወደ ምርት ሂደቱ በመግባት በቀን ከ700 እስከ 800 ሺህ...
Read More
ብልጽግና ፓርቲ በአገር አቀፍ ደረጃ 10 ሚሊዮን ገደማ አባላት እንዳሉት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ብልጽግና ፓርቲ በአገር አቀፍ ደረጃ 10 ሚሊዮን ገደማ አባላት እንዳሉት አስታወቀ።

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን የ2013 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማውን በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል። ይህ ኮሚሽን በዋናነት...
Read More
በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የግድያና አስገድዶ መድፈር ወንጀሎች እየተፈጸሙ መሆኑን የሲቪል ማህበራት ገለጹ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የግድያና አስገድዶ መድፈር ወንጀሎች እየተፈጸሙ መሆኑን የሲቪል ማህበራት ገለጹ፡፡

ማህበራቱ እንዳሉት፣በክልሉ ንጹሃን ሴቶች እየተገደሉ፣የአስገድዶ መድፈር እየተፈጸመባቸዉና ንብረታቸዉም እየተዘረፉ ነዉ ብለዋል፡፡ ማህበራቱ ይህን የገለፁት በግጭት ምክንያት ህይዎታቸውን፣ ክብራቸውን፣ ንብረታቸውን እና...
Read More
በትግራይ ክልል ተፈጽሟል የተባለዉ ዘረፋና የሴቶች መደፈር በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ኢዜማ ጠየቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ተፈጽሟል የተባለዉ ዘረፋና የሴቶች መደፈር በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ኢዜማ ጠየቀ፡፡

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በወቅታዊ ጉዳይ እና በ2013 በሚካሄደዉን ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ መግለጫ እየሰጠ ነው፡፡ በመግለጫዉ ላይ የኢዜማ የህዝብ...
Read More
10 ሺህ በላይ የአሜሪካ ወታደሮች የጆ ባይደንን በዓለ ሲመት ያጅባሉ ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

10 ሺህ በላይ የአሜሪካ ወታደሮች የጆ ባይደንን በዓለ ሲመት ያጅባሉ ተባለ፡፡

46ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን የተመረጡት ጆ ባይደን በሚቀጥለው ሳምንት በይፋ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በአለ ሲመታቸው በሚከበርበት በዋሽንግተን...
Read More
የኢትዮጲያ መስማት የተሳናቸው ማህበር የ45 ዓመት ጥያቄው እንደተመለሰለት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጲያ መስማት የተሳናቸው ማህበር የ45 ዓመት ጥያቄው እንደተመለሰለት አስታወቀ።

መስማት የተሳናቸው ዜጎች አሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ገብተው የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና መውሰድ ሊጀምሩ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ከጥር 16 ጀምሮ...
Read More
በገጠር የኢትዮጵያ አካባቢዎች መብራትን ለማዳረስ በሚደረገው ጥረት የህዝቡ ተበታትኖ መስፈር ፈተና መሆኑን ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በገጠር የኢትዮጵያ አካባቢዎች መብራትን ለማዳረስ በሚደረገው ጥረት የህዝቡ ተበታትኖ መስፈር ፈተና መሆኑን ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ።

በገጠር ሀይልን ለማዳረስ በሚደረገው ጥረት የህዝቡ የተበታተነ አሰፋፈር ትልቅ ፈተና ሆኗል ሲሉ የውሀ ኢነርጂና መስኖ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ...
Read More
ኢትዮጵያ በመጭው ክረምት በአጎራባች አገራት ድንበሮች አካባቢ 1 ቢሊዮን ችግኝ ልትተክል መሆኑን አስታወቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በመጭው ክረምት በአጎራባች አገራት ድንበሮች አካባቢ 1 ቢሊዮን ችግኝ ልትተክል መሆኑን አስታወቀች።

ለመጭው ክረምት የሚተከለውን ችግኝ ለማፍላት 100 ሚሊዮን ብር መመደቡም ተገልጿል። ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልዩ ትኩረት የሰጠችው ኢትዮጵያ በ2013 ዓ.ም 6 ቢሊዮን...
Read More
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ሳማንታ ፓወርን የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅትን እንዲመሩ ሹመት ሰጡ።
የውጭ ዜና

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ሳማንታ ፓወርን የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅትን እንዲመሩ ሹመት ሰጡ።

በቀድሞው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የስልጣን ዘመን መንግስታቱ ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት ሳማንታ ፓወር አዲስ ሹመት አግኝተዋል።ሳማንታ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID)n...
Read More
የአዲስ አበባ አዳማ እና ድሬዳዋ ደወሌ ፍጥነት መንገድ ባለፉት ሰድስት ወራት ውስጥ ከ193 ሚሊዮን በላይ ብር ገቢ አስገኘ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ አዳማ እና ድሬዳዋ ደወሌ ፍጥነት መንገድ ባለፉት ሰድስት ወራት ውስጥ ከ193 ሚሊዮን በላይ ብር ገቢ አስገኘ።

ኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የአዲስ አበባ-አዳማ እና ድሬዳዋ-ደወሌ ፍጥነት መንገድ በ2013 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከ...
Read More
አሜሪካ ዜጎቿ ወደ እንጦጦ ፓርክ እና ጉለሌ የእጸዋት ማዕከል እንዳይሄዱ አስጠነቀቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ ዜጎቿ ወደ እንጦጦ ፓርክ እና ጉለሌ የእጸዋት ማዕከል እንዳይሄዱ አስጠነቀቀች።

አገሪቱ ዜጎቿ በአዲስ አበባ እና ዙሪያ እንዳይጓዙ ያስጠነቀቀችው በጎብኝዎች ላይ ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል እንደሆነ የአሜሪካው ስቴት ዲፓርትመንት በትዊተር ገጹ...
Read More
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ደቡብ ሱዳን ጁባ አቀኑ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ደቡብ ሱዳን ጁባ አቀኑ።

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ቫልቫኪር ማያርዲትና ሃይለማርያም ደሳለኝ በጁባ መምከራቸዉ ተሰምቷል፡፡፡ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ቫልቫኪር ማያርዲትና የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም...
Read More