ዜና

በግብጽ በደረሰ የጎርፍ አደጋ በትንሹ 11 ሰዎች ሞቱ፡፡
የውጭ ዜና

በግብጽ በደረሰ የጎርፍ አደጋ በትንሹ 11 ሰዎች ሞቱ፡፡

በግብጽ ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ በደረሰ የጎርፍ አደጋ 4 ህጻናትን ጨምሮ 11 ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል፡፡ አደጋው የደረሰው በናይል ዴልታ አካባቢ በሚገኙ...
Read More
በማይካድራ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል በሚል በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የተገለጸው የሟቾች ቁጥር ስህተት እንዳለበት ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በማይካድራ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል በሚል በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የተገለጸው የሟቾች ቁጥር ስህተት እንዳለበት ተገለጸ።

የህወሃት ቡድን በልዩ ሃይሉ አማካኝነት በአገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ የህግ ማስከበር ዘመቻ ከተጀመረ...
Read More
በኢትዮጵያ ከ7 ሺህ 500 በላይ ሕጻናት የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ለማድረግ ወረፋ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከ7 ሺህ 500 በላይ ሕጻናት የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ለማድረግ ወረፋ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ።

በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ የህዝብ ግንኙነት ተጠሪ አቶ ናሆም ስንታየሁ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት በአሁኑ ወቅት ከ7 ሺህ 500...
Read More
አክሽን ኤድ ኢትዮጵያ ለሜቄዶንያ ከ885 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ለገሰ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አክሽን ኤድ ኢትዮጵያ ለሜቄዶንያ ከ885 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ለገሰ።

አክሽን ኤድ ኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት እናቶችና ህፃናት ላይ በሚከሰቱ ማንኛውም ችግሮች እርዳታ ያደርጋል፡፡ አክሽን ኤድ ኢትዮጵያ ለሀገራችን ኢትዮጵያም ኮሮናን ጨምሮ...
Read More
በጦርነት ቀጠና ውስጥ ያለው የመተማና ሑመራ አካባቢዎች የሰሊጥ ምርት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መሰብሰቡ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነት ቀጠና ውስጥ ያለው የመተማና ሑመራ አካባቢዎች የሰሊጥ ምርት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መሰብሰቡ ተገለጸ።

ከፍትኛ የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ የግብርና ምርቶች ውስጥ ሰሊጥ አንዱ ሲሆን በተለይም በእስያ እና አውሮፓ አገራት ፋብሪካዎች ተፈላጊ ነው። በሰሜን ኢትዮጵያ...
Read More
በአዲስ አበባ በሁለት ሳምንት ውስጥ ከ10 ሺህ በላይ ከረጢት ደም መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በሁለት ሳምንት ውስጥ ከ10 ሺህ በላይ ከረጢት ደም መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡

የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከ10ሺህ ቀረጢት በላይ ደም መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ ደም ባንክ...
Read More
የተዘረፉ የኢትዮጵያ ቅርሶችን የሚያስመልስ የቅርስ አስመላሽ ብሔራዊ ኮሚቴ ሊቋቋም ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የተዘረፉ የኢትዮጵያ ቅርሶችን የሚያስመልስ የቅርስ አስመላሽ ብሔራዊ ኮሚቴ ሊቋቋም ነው።

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ እንደገና ደሳለኝ በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ የተዘረፉ ቅርሶችን የሚያስመልስ የቅርስ አስመላሽ ብሄራዊ ኮሚቴ...
Read More
የአሜሪካ ተመራጩ ፕሬዘዳንት አንቶኒ ብሊንከን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አድርገው ሾሙ።
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ተመራጩ ፕሬዘዳንት አንቶኒ ብሊንከን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አድርገው ሾሙ።

በ44ኛው የአሜሪካው ፕሬዘዳንት በሆኑት ባራክ ኦባማ ስልጣን ዘመን ምክትል ፕሬዘዳንት ሆነው ያገለገሉት ጆ ባይደን እጩ ካቢኖያቸውን አቅርበዋል። በአሜሪካ የስልጣን ደረጃ...
Read More
ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የተሰበሰበው የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የተሰበሰበው የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ።

የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ትግራይ ዉስጥ ሥለሚደረገዉ ዉጊያ ትናንት ሌሊት በመንግስታቱ ድርጅት ዋና መቀመጫ ኒዮርክ ተሰብስቦ ነበር። ምክር...
Read More
በማካድራ የተፈጸመው የግፍ ግድያ የጦር ወንጀል የመሆን እድል እንዳለው ኢሰመኩ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በማካድራ የተፈጸመው የግፍ ግድያ የጦር ወንጀል የመሆን እድል እንዳለው ኢሰመኩ አስታወቀ።

ኮሚሽኑ የተጎዱትን ማቋቋም እና የአጥፊዎችን ተጠያቂነት ማረጋገጥ ይገባልም ብሏል። በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን በምትገኘው የማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 ቀን 2013...
Read More
ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ በአገር አቀፍ ደረጃ የኤሎክትሪክ ኃይል ተቋርጧል፡፡ የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ...
Read More
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ችግር ውስጥ ለገቡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች 250 ሺህ ብር መስጠቱን የባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ችግር ውስጥ ለገቡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች 250 ሺህ ብር መስጠቱን የባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ።

የኮሮና ቫይረስ ካሳለፍነው የካቲት ወር አንስቶ በመከሰቱ ምክንያት የበርካታ ዜጎችን ህይወት አመሰቃቅሏል። በኢትዮጵያም ቫይረሱ ከተከሰተበት መጋቢት ወር 2012 ዓ.ም አንስቶ...
Read More
በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 929 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 929 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገለጸ።

ከዚህ በተጨማሪም 2 ሺህ 512 ሰዎች ደግሞ ለከባድ የአካል ጉዳት መዳረጋቸውን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውቋል። በሀገራችን ኢትዮጵያ በዚሁ...
Read More
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ደግሞ መንግስት የህግ ማስከበር ስራውን እንዳጠናቀቀ ይሰጣል ተብሏል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊየን ማቲዎስ የ...
Read More
የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል የፌደራል መንግስት የሰጠውን የ72 ሰዓት በመጠቀም እጅ እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል የፌደራል መንግስት የሰጠውን የ72 ሰዓት በመጠቀም እጅ እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ባወጣው መግለጫ መንግሥት የሰጠውን የ72 ሰዓት ጊዜ በመጠቀም እጅግ በርካት የትግራይ ሚሊሻና ልዩ ኃይል አባላት...
Read More
በኮንሶ ዞን እና በአሊ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በደራሼ ልዩ ወረዳ እና በኮንሶ የተከሰተው ግጭት ሙሉ ለሙሉ መብረዱን የደቡብ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኮንሶ ዞን እና በአሊ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በደራሼ ልዩ ወረዳ እና በኮንሶ የተከሰተው ግጭት ሙሉ ለሙሉ መብረዱን የደቡብ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡

የደቡብ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ ለኤትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቁት በእነዚህ አከባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ብሔረሰብ ተኩር ለማስመሰል...
Read More
ሎዛ አበራ በቢቢሲ የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ውስጥ ተካተተች።
ስፖርት

ሎዛ አበራ በቢቢሲ የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ውስጥ ተካተተች።

ቢቢሲ ለ2020 በዓለም ዙሪያ 100 ተፅኖ ፈጣሪ ያላቸውን ሴቶች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ ታዲያ በዚህ ውስጥ ኢትዮጲያዊቷ እግር ኳስ ተጫዋቿ...
Read More
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ድርጅት 858 የሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን እንዳልተቀበለ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ድርጅት 858 የሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን እንዳልተቀበለ አስታወቀ።

የትግራይ ቴሌቪዥን በትናንት ምሽት ዘገባው ባሰራጨው መረጃ በትግራይ መንግስት ስር ያሉ 858 የሰሜን ዕዝ የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን ለዓለም አቀፉ...
Read More
ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሹም ሽር እያካሄደ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሹም ሽር እያካሄደ ነው።

በቅርብ ቀናት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነታቸው ተነስተው ወደ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት የተዛወሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተቋሙ ውስጥ የሚታዩ የተጋላጭነት ቀዳዳዎችን...
Read More
አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የእሳት ቃጠሎ ህክምናና የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና መስጠት ጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የእሳት ቃጠሎ ህክምናና የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና መስጠት ጀመረ።

የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተመስገን ተሾመ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የእሳት ቃጠሎ ህክምናና የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና...
Read More