ዜና

በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ስሙ ኢንፎኔት ኮሌጅ አካባቢ አንድ በርሜል ገንዘብ ወድቆ ተገኘ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ስሙ ኢንፎኔት ኮሌጅ አካባቢ አንድ በርሜል ገንዘብ ወድቆ ተገኘ።

በዚህ ስፍራ በአንድ በርሜል ሙሉ ገንዘብ ተጠቅጥቆ ተጥሎ መገኘቱን የኢትዮ ኤፍ ኤም ሪፖርተር በአካል ተገኝቶ አረጋግጧል። የተገኘው ገንዘብ የኢትዮጵያ ብር...
Read More
በጋምቤላ ከልል ዲማ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያና አንድ F1 የእጅ ቦንብ ከስድስት ተጠርጣሪ ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ከልል ዲማ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያና አንድ F1 የእጅ ቦንብ ከስድስት ተጠርጣሪ ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡

የጦር መሳሪያው ሰሞኑን ከደቡብ ሱዳን ድንበር ወደ ዲማ ወረዳ በማስገባት ሊሸጥ ሲል ነው በቁጥጥር ስር የዋለው፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል...
Read More
የኮሮና ቫይረስን 95 ከመቶ የሚፈውስ ክትባት መገኝቱ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስን 95 ከመቶ የሚፈውስ ክትባት መገኝቱ ተገለጸ፡፡

ሞደሬና የተባለው ፋብሪካ የኮሮና ቫይረስን 95 ከመቶ የሚፈውስ እና የሚከላከል ክትባት ማግኝቱን ሮይተረስ ከደቂቃዎች በፊት በሰበር ዜናው አስነብቧል፡፡ ክትባቱ በ30...
Read More
በኢትዮጵያ የፖሊዮ ወረርሽኝ የዘመቻ ክትባት ያልደረሳቸው ህጻናትን ነገና ከነገ ወዲያ እንዲከተቡ የፌደራል ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የፖሊዮ ወረርሽኝ የዘመቻ ክትባት ያልደረሳቸው ህጻናትን ነገና ከነገ ወዲያ እንዲከተቡ የፌደራል ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።

ባሳለፍነው አርብ ተጀምሮ የነበረው የፖሊዮ ወረርሽኝ ክትባት እስከ ዛሬ ሰኞ ህዳር 7 ቀን እየተሰጠ የነበረ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ያልደረሳቸው ህጻናት...
Read More
በአዲስ አበባ ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት አካባቢ የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት አካባቢ የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል።

አደጋው የደረሰው ቦሌ ከኤድናሞል 22 ባለው መስመር ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ባለ አንድ የቻይና ኮንስትራክሽን ድርጅት መጋዘን ላይ...
Read More
በትግራይ ክልል ምርጫ እስከሚካሄድ ድረስ ክልሉ በጊዜያዊ አስተዳድሩ መመራቱ እንደሚቀጥል የፌደራል ዲሞክራሴ ግንባታ ማዕከል አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ምርጫ እስከሚካሄድ ድረስ ክልሉ በጊዜያዊ አስተዳድሩ መመራቱ እንደሚቀጥል የፌደራል ዲሞክራሴ ግንባታ ማዕከል አስታወቀ።

በትግራይ ክልል እየተወሰደ ያለው ህግን የማስከበር ስራ እንደተጠናቀቀ ክልሉ በጊዜያዊ አስተዳድሩ ከተመራ እና ምርጫ ማካሄድ የሚያስችል ሁኔታ ከተፈጠረ በኋላ ምርጫ...
Read More
በኦሮሚያ ክልል ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ5 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ5 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ።

በምዕብ ሀረግጌ ጉምቢ ቦርደዴ ወረዳ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ በፍጥነት ማሽከርከር ምክንያት የ1 ሰው ህይወት ሲያጠፋ በሰሜን ሸዋ ወረጃርሶ ወረዳ ፒክ...
Read More
በኢትዮጵያ የተጀመረው ሕግ የማስከበር ስራ የአገሪቷን አንድነት በጠበቀ መንገድ እንዲካሄድ ሩሲያ አሳሰበች።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የተጀመረው ሕግ የማስከበር ስራ የአገሪቷን አንድነት በጠበቀ መንገድ እንዲካሄድ ሩሲያ አሳሰበች።

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መግለጫን ዋቢ አድርጎ ስፑትኑክ በድረገጹ ይዞት በወጣው ዘገባ የሩሲያ የረጅም ጊዜ ወዳጅ የሆነችው ጦርነቱ ኢትዮጵያ ግዛቷን...
Read More
በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት በደረሱ የእሳት አደጋዎች ከ200 ሺህ ብር በላይ ንብረት መውደሙ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት በደረሱ የእሳት አደጋዎች ከ200 ሺህ ብር በላይ ንብረት መውደሙ ተገለጸ፡፡

የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቅው ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ አራት የእሳት አደጋዎች መከሰታቸውን አስታውቋል፡፡...
Read More
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን ከኮቪድ 19 ስጋት ጋር ተያይዞ ራሳቸዉን አገለሉ።
የውጭ ዜና

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን ከኮቪድ 19 ስጋት ጋር ተያይዞ ራሳቸዉን አገለሉ።

ቦሪስ ጆንሰን ራሳቸዉን ያገለሉት Lee ሊ አንደርሰን ከተባሉ የሀገሪቱ የፓርላማ አባል ጋር ለ30 ደቂቃ ያህል ዉይይት ካደረጉ በኋላ አንደርሰን ፖዚቲቭ...
Read More
ፈረንሳይ በማሊ አንድ ከፍተኛ የአልቃይዳ መሪ መግደሏን አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

ፈረንሳይ በማሊ አንድ ከፍተኛ የአልቃይዳ መሪ መግደሏን አስታወቀች፡፡

የፈረንሳይ መከላከያ ሚንስትር ፍሎረንስ ፓርሊ ከደቂቃዎች በፊት በሰጡት መግለጫ በሰሜን ምስራቅ ማሊ በተካሄደ ዘመቻ በሰሜን አፍሪካ የአልቃይዳ ክንፍ ወታደራዊ መሪ...
Read More
የተከዜ ሃይል ማመንጫ በቦንም ተመታ ተብሎ የተናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የተከዜ ሃይል ማመንጫ በቦንም ተመታ ተብሎ የተናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ አስታወቀ።

ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ መረጃ ለህዝብ እያደረሰ የሚገኘው ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ በማህበራዊ ድረገጹ እንዳስታወቀው ተከዜ ሀይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ፣...
Read More
በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሁለት የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሁለት የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ።

በአዳማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት አንድ ተጠርጣሪ ባለሙያ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ለመቀበል ስምምነት ወስዶ፣ የመጀመሪያውን ዙር ክፍያ ብር 5ዐዐ ሺህ ብር...
Read More
የአፍሪካ ህብረት የጸጥታ ሃላፊዉ ገብረእግዚያብሄር መብራቱን ከሃላፊነት አነሳ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ህብረት የጸጥታ ሃላፊዉ ገብረእግዚያብሄር መብራቱን ከሃላፊነት አነሳ፡፡

ሜጀር ጀነራል ገ/ሄር መብራቱ ከሃላፊነት የተነሱት የኢትዮጵያ መከላከያ ሚንስቴር የታማኝነት ችግር አለባቸዉ የሚል ቅሬታ ማቅረቡን ተከትሎ ነዉ ተብሏል፡፡ በዚህም የህብረቱ...
Read More
በሙስና የተማረረው ግብጻዊ ራሱ ላይ እሳት ለኮሰ።
የውጭ ዜና

በሙስና የተማረረው ግብጻዊ ራሱ ላይ እሳት ለኮሰ።

ግብፃዊው ሰው በአገሪቱ መዲና ካይሮ በሚገኘው ታህሪር አደባባይ ላይ ነው ራሱ ላይ እሳት የለኮሰው፡፡ ግብጻዊው ሰው ሙስናን በመቃወምና በማጋለጡ ከስራ...
Read More
የአሜሪካ የምርጫ ደህንነት ባለሥልጣናት የትራምፕን የማጭበርበር ጥያቄ ውድቅ አደረጉ።
የውጭ ዜና

የአሜሪካ የምርጫ ደህንነት ባለሥልጣናት የትራምፕን የማጭበርበር ጥያቄ ውድቅ አደረጉ።

ይህንን ለማየት የተሰየመው ኮሚቴ እንዳስታወቀው “የትኛውም የድምፅ አሰጣጥ ስርዓት ድምፆችን መሰረዙን ወይም መጥፋቱን ፣ ድምፁን መቀየሩን ወይም በምንም መልኩ ተጠልፏል...
Read More
ዶክተር ሙሉ ነጋ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶክተር ሙሉ ነጋ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።

በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ማጽደቁ ይታወቃል። በጸደቀው ደንብ...
Read More
በአሶሳ ከተማ ዛሬ ረፋድ ለሽብር ስራ ሊውል ይችላል በሚል ተጠርጥሮ በፖሊስ የተያዘው በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቆጠራው እስካሁን አልተጠናቀቀም።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአሶሳ ከተማ ዛሬ ረፋድ ለሽብር ስራ ሊውል ይችላል በሚል ተጠርጥሮ በፖሊስ የተያዘው በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቆጠራው እስካሁን አልተጠናቀቀም።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አብዱላዚዝ ሙሀመድ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት የህወሀት ቡድን ተላላኪዎች በክልሉ ከፍተኛ የጥፋት ሴራ ደግሰው ቢንቀሳቀሱም አስቀድመን...
Read More
ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ቀረጥና ታክስ በማጭበርበር የምግብ ዘይትና ጫማ ከውጪ ሊያስገቡ የሞከሩ ነጋዴዎች ተያዙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ቀረጥና ታክስ በማጭበርበር የምግብ ዘይትና ጫማ ከውጪ ሊያስገቡ የሞከሩ ነጋዴዎች ተያዙ።

በንግድ ማጨበርበር ሊታጣ የነበረ ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ቀረጥና ታክስ ሊሰበሰብ መሆኑንም የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
በፓኪስታን የሚገኝው የአሜሪካ ኤምባሲ ይቅርታ ጠየቀ፡፡
የውጭ ዜና

በፓኪስታን የሚገኝው የአሜሪካ ኤምባሲ ይቅርታ ጠየቀ፡፡

ኤምባሲው ይቅርታ የጠየቀው በቲውተር አካውንቱ ላይ በለጠፈው ወሬ ነው፡፡በኤምባሲው የቲውተር አካውንት ላይ የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር የስልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ ተቃርቧል የሚል...
Read More