ዜና

የሕወሃት ልዩ ሃይል ያፈረሳቸው ድልድዮችን በፍጥነት ገንብቶ ለአገልግሎት እንደሚያበቃ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሕወሃት ልዩ ሃይል ያፈረሳቸው ድልድዮችን በፍጥነት ገንብቶ ለአገልግሎት እንደሚያበቃ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኝ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው ህግን የማስከበር ዘመቻ ላይ ሆን ተብለው...
Read More
የቡድን 20 አባል ሀገራት የኮቪድ 19 ክትባትን ለሁሉም የአለም ሀገራት ለማድረስ 21 ቢሊዮን ዶላር መደቡ፡፡
የውጭ ዜና

የቡድን 20 አባል ሀገራት የኮቪድ 19 ክትባትን ለሁሉም የአለም ሀገራት ለማድረስ 21 ቢሊዮን ዶላር መደቡ፡፡

የቡድን 20 አባል ሀገራት መሪወች በሳውዲ አረቢያ በነበራቸው የቪርቹዋል ስብሰባ ላይ እንዳሉት፤ የኮቪድ 19 ቫይረስ ክትባት፣ መከላከያና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁሶችን...
Read More
በሻሸመኔ ከተማ ሁከት ለመፍጠር የሞከሩ 16 ተጠርጣሪዎች መያዙን የከተማዋ ጸጥታ ጽህፈት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሻሸመኔ ከተማ ሁከት ለመፍጠር የሞከሩ 16 ተጠርጣሪዎች መያዙን የከተማዋ ጸጥታ ጽህፈት አስታወቀ።

በትናንትናው ዕለት በሻሸመኔ ከተማ ችግር ለመፍጠር የሞከሩ ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የከተማዋ ጸጥታ ጽህፈት ቤት ገልጿል። ትላንት በሻሸመኔ ከተማ መውጫ በሮችና አንዳንድ...
Read More
የካፍ ፕሬዝዳንት በፊፋ የአምስት ዓመት ዕገዳ ተጣለባቸው።
የውጭ ዜና

የካፍ ፕሬዝዳንት በፊፋ የአምስት ዓመት ዕገዳ ተጣለባቸው።

የፊፋ ፕሬዝዳንት አህመድ አህመድ የአምስት ዓመት ዕገዳ የተጣለባቸው በርካታ የስነምግባር ደንቦችን መጣሳቸው ተነግሮ ነው፡፡ የ60 ዓመቱ የፊፋ ምክትል ፕሬዝዳንት የታማኘነትን...
Read More
ሀዋሳ ከተማ የራሷ መገለጫ የሆነ ምልክትን (Logo) አጸደቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀዋሳ ከተማ የራሷ መገለጫ የሆነ ምልክትን (Logo) አጸደቀች።

የሀዋሳ ከተማ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ መልካሙ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለጹት አለም አቀፉን መስፈርት ታሳቢ በማድረግ ከተማዋ የራሷን ምልክት ይፋ...
Read More
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ሸዋ ችሎት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው አቃቢ ህግ ክሱን አሻሽሎ እንዲያቀርብ በሚል ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ሸዋ ችሎት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው አቃቢ ህግ ክሱን አሻሽሎ እንዲያቀርብ በሚል ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡

ችሎቱ በአቃቢ ህቅ የተጠቀሱት አንቀፅ 238 እና አንቀፅ 256 ግልፅነት የሚጎላቸው ናቸው በሚል አቃቢ ህግ ክሱን አሻሽሎ እንዲያቀርብ በሚል ነው...
Read More
በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራት 8 ሰዎች በአንበሳ መበላታቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራት 8 ሰዎች በአንበሳ መበላታቸው ተገለጸ።

የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 8 ሰዎች በአንበሳ ተበልተው ህይወታቸው አልፏል።...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የአየር ሰዓት ድልድል መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የአየር ሰዓት ድልድል መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ።

ቦርዱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የአየር ሰዓት ድልድል መመሪያ የተዘጋጀ ሲሆን በነገው ዕለት በዚህ መመሪያ ዙሪያ...
Read More
ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽን ለፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ 14 መኪኖችን ድጋፍ አደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽን ለፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ 14 መኪኖችን ድጋፍ አደረገ፡፡

ጠቅላይ አቃቤ ህግ የፍትህ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የመኪና ድጋፍ ከኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽን ድጋፍ እንደተደረገለት አስታውቋል። በሀገሪቱ የሙስና ወንጀሎች፣ በህገ...
Read More
በኢትዮጵያ 27 ሚሊየን ዜጎች ሜዳ ላይ እንደሚጸዳዱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 27 ሚሊየን ዜጎች ሜዳ ላይ እንደሚጸዳዱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የዓለም የመፀዳጃ ቤቶች ቀን በማስመልከት በአዲስ አበባ የተለያዩ የህብረተሰብ ጤና ባለሙያዎች፣አመራሮች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት እየተወያዩ ነው። የጤና ጥበቃ...
Read More
በህግ የሚፈለጉ የህወሃት ቡድን አባላት እጃቸውን እንዲሰጡ የብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በህግ የሚፈለጉ የህወሃት ቡድን አባላት እጃቸውን እንዲሰጡ የብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ።

ፓርቲው ባስተላለፈው ጥሪ እንዳለው በህግ የሚፈለጉ የህወሃት ቡድን አባላት በአስቸኳይ እጅ በመስጠት ህዝብን ከእንግልት ራስንም ከአጉል ውርደት አድኖ በፍርድ አደባባይ...
Read More
አቢሲኒያ ባንክ በአዲስ አበባ ለዋና መስሪያ ቤቱ ባለ 60 ወለል ህንጻ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አቢሲኒያ ባንክ በአዲስ አበባ ለዋና መስሪያ ቤቱ ባለ 60 ወለል ህንጻ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።

አቢሲኒያ ባንክ 24ኛው አመታዊ መደበኛ የባላክሲዮንች ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ባንኩ በዚህ ጊዜ እንዳስታወቀው ለዋና መስሪያ ቤት...
Read More
አቢሲኒያ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ47 ቢሊዮን በላይ ብር መድረሱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አቢሲኒያ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ47 ቢሊዮን በላይ ብር መድረሱን አስታወቀ።

አቢሲኒያ ባንክ 24ኛው አመታዊ መደበኛ የባላክሲዮንች ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ባንኩ በዚህ ጊዜ እንዳስታወቀው አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ...
Read More
የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ፡፡

የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ፡፡ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን...
Read More
በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የአነፍናፊ ውሾች ቤት ሊገነባ መሆኑን የኢትዮጵያ ዱር እንስስት ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የአነፍናፊ ውሾች ቤት ሊገነባ መሆኑን የኢትዮጵያ ዱር እንስስት ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ ብርቅዬ የዱር እንስሳት ወደ ውጪ አገር እንዳይወጡ ለመከላከል በቦሌ ዓለም...
Read More
በደቡብ ክልል ሰገን ህዝቦች ዞን በአሌ እና በኮንሶ በተነሳው ግጭት ብዙዎች መሞታቸውንና በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ክልል ሰገን ህዝቦች ዞን በአሌ እና በኮንሶ በተነሳው ግጭት ብዙዎች መሞታቸውንና በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ።

ካለፈው አርብ እለት ጀምሮ በደቡብ ክልል በአሊ አካባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት ለቀናት መዝለቁ ነው የተሰማው፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም ከአካባቢው ነዋረዎች እንደሰማው...
Read More
የገቢዎች ሚንስቴር ባለፉት 4 ወራት ከ107 ቢሊየን በላይ ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የገቢዎች ሚንስቴር ባለፉት 4 ወራት ከ107 ቢሊየን በላይ ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።

የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በሚኒስቴሩ አራት ወራት የስራ እንቅስቃሴ ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው። ከሀገር ውስጥ ታክስ ለመሰብሰብ የታቀደው...
Read More
በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ህግን የማስከበር ሂደት ወንጀለኞችን ለህግ ከማቅረብ ያለፈ አላማ እንደሌለው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ህግን የማስከበር ሂደት ወንጀለኞችን ለህግ ከማቅረብ ያለፈ አላማ እንደሌለው ተገለጸ።

የጠቅላይ ሚንስቴር ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ሕወሓትን ከትግራይ ሕዝብ መለየት የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እና ሕገ ወጥ ወንጀለኞችን ለፍርድ...
Read More
ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ለህወሀት ቡድን የዲፕሎማሲ ስራ ሲሰሩ እንደነበር ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ለህወሀት ቡድን የዲፕሎማሲ ስራ ሲሰሩ እንደነበር ተገለፀ፡፡

የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ለህወሀት ቡድን የዲፕሎማሲ ስራ ሲሰሩ እንደነበር ተገለፀ፡፡ ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ለህወሀት ቡድን...
Read More
34 የሕወሓት የፋይናንስ ተቋማትን ማሳገዱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

34 የሕወሓት የፋይናንስ ተቋማትን ማሳገዱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ።

ከታገዱት ተቋማት መካከልም ሱር ኮንስትራክሽን ፣ ጉና የንግድ ስራዎች ፣ትራንስ ኢትዮጵያ፣ መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ፣ ሠላም የህዝብ ማመላለሻ ማህበር ፣ሜጋ...
Read More