ዜና

በሶማሌ ክልል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የራቁ ልጆች ከመጻህፍት እንዳይለዩ የግመል ቤተ መጻህፍት አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የህጻናት አድን ድርጅት አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሶማሌ ክልል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የራቁ ልጆች ከመጻህፍት እንዳይለዩ የግመል ቤተ መጻህፍት አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የህጻናት አድን ድርጅት አስታወቀ፡፡

የሴቭ ዘ ቺልድረን ኮምዩኒኬሽን ሃላፊና ቃል አቀባይ ወ/ሮ ህይወት እምሻው ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለጹት በሶማሌ ክልል ተንቀሳቃሽ የግመል ቤተ መጻህፍት...
Read More
በመጨረሻ ኢግሃሎ በዩናይትድ ኮንትራቱን አራዘመ::
ስፖርት

በመጨረሻ ኢግሃሎ በዩናይትድ ኮንትራቱን አራዘመ::

የአጥቂ መስመር ተሰላፊው ኦዲዮን ኢግሃሎ እስከ ጥር 2021 በዩናይትድ የሚያቆየውን የኮንትራት ማራዘሚያ ተፈራረመ፡፡ የ30 ዓመቱ ኢግሃሎ የቻይናውን ሱፐር ሊግ ክለብ...
Read More
ቼልሲ የአያክሱን የግራ መስመር ተከላካይ ኒኮላስ ታግሊያፊኮ የማስፈረም ጥረቱን ገፍቶበታል::
ስፖርት

ቼልሲ የአያክሱን የግራ መስመር ተከላካይ ኒኮላስ ታግሊያፊኮ የማስፈረም ጥረቱን ገፍቶበታል::

ቼልሲ ታግሊያፊኮ ላይ ዓይኑን ጥሏል ቼልሲ የአያክሱን የግራ መስመር ተከላካይ ኒኮላስ ታግሊያፊኮ የማስፈረም ጥረቱን ገፍቶበታል፡፡ ሙንዶ ዲፖርቲቮ ይዞት ወጣው ዜና...
Read More
ሺረር -የፒኤስጂው አጥቂ ምባፔ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መጥቶ ቢመለከተው እንደሚወድ ተናግሯል፡፡
ስፖርት

ሺረር -የፒኤስጂው አጥቂ ምባፔ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መጥቶ ቢመለከተው እንደሚወድ ተናግሯል፡፡

ሺረር -የፒኤስጂው አጥቂ ምባፔ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መጥቶ ቢመለከተው እንደሚወድ ተናግሯል፡፡ የቀድሞው የኒውካስል ዩናይትድ አጥቂ አለን ሺረር አንድ ቀን ክሊያን...
Read More
ራግኒክ ኤሲ ሚላንን ለመቀላቀል እጅግ ተቃርበዋል::
ስፖርት

ራግኒክ ኤሲ ሚላንን ለመቀላቀል እጅግ ተቃርበዋል::

የሬድ ቡል ሳልዝበርጉ አለቃ ኤሲ ሚላንን ለመቀላቀል ከመቼውም ጊዜ በላይ ተቃርበዋል፡፡ የጣሊያን እግር ኳስ የዝውውር ኤክስፐርቱ ጂያንሉካ ዲ ማርዚዮ ከስካይ...
Read More
ላ ሊጋው ከኮሮና ቫይረስ በኋላ ዳግም የተከፈተ ሁለተኛው የአውሮፓ ትልቁ ሊግ ሊሆን ነው
ስፖርት

ላ ሊጋው ከኮሮና ቫይረስ በኋላ ዳግም የተከፈተ ሁለተኛው የአውሮፓ ትልቁ ሊግ ሊሆን ነው

ባርሴሎና በሰኔ 13 ሪያል ማዮርካን በሚገጥምበት ጨዋታ ይመለሳል:: የውድድር ዘመኑ በኮሮና ቫይረስ ከመዘጋቱ በፊት ባርሴሎና ያደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ሪያል ሶሲዬዳድን...
Read More
የደቡብ ክልል ሶስተኛውን የኮሮና ቫረስ መመርመሪያ ማዕከል በአርባምንጭ ከፈተ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል ሶስተኛውን የኮሮና ቫረስ መመርመሪያ ማዕከል በአርባምንጭ ከፈተ፡፡

በክልሉ እስካሁን ሁለት የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪዎች ሲኖሩ በዛሬው እለት ሶስተኛው የሳውላ ምርመራ ማዕከል ስራውን እንደሚጀመር የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ...
Read More
የደቡብ ክልል ከአዲስ በአበባ በመቀጠል ሌላኛው የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ ማዕከል እንዳይሆን ስጋት እንዳለው አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል ከአዲስ በአበባ በመቀጠል ሌላኛው የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ ማዕከል እንዳይሆን ስጋት እንዳለው አስታወቀ፡፡

የክልሎ ጤና ቢሮ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳለው በአዲስ አበባ እየተደረገ ባለው የቤት ለቤት አሰሳ የተገኙ የክልሉ ነዋሪዎች ውጤታቸው ሳይደርስ ወደ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአደባባይ ቅርሶች አይፈርሱም እያለ በጎን ግን አፍራሽ ግብረ ሃይል እየላከባቸው መሆኑን ፒያሳ አካባቢ የሚገኙ ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአደባባይ ቅርሶች አይፈርሱም እያለ በጎን ግን አፍራሽ ግብረ ሃይል እየላከባቸው መሆኑን ፒያሳ አካባቢ የሚገኙ ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡

ከሰሞኑ የከተማዋ አስተዳደር ከመስቀል አደባባይ እስከ ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት ውስጥ የሚገኙ 7 ህንፃዎች ታሪካዊ ይዞታቸውን እንደጠበቁ የሚታደሱ መሆኑን መግለጹ ይታወሳል፡፡...
Read More
በአሜሪካ የተቀሰቀሰዉን ተቃዉሞ በህቡዕ እንዲያረጋጉ እና እርምጃ እንዲወስዱ ከተሰማሩ የጸጥታ አስከባሪዎች መካከል በ60 ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡
የውጭ ዜና

በአሜሪካ የተቀሰቀሰዉን ተቃዉሞ በህቡዕ እንዲያረጋጉ እና እርምጃ እንዲወስዱ ከተሰማሩ የጸጥታ አስከባሪዎች መካከል በ60 ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡

ጥቁር አሜሪካዊዉ ጆርጅ ፍሎይድ በአንድ ነጭ የፖሊስ አባል መገደሉን ተከትሎ በሀገሪቱ የተለያዩ ግዛቶችና ከተሞች ተቃዉሞዎች ተቀስቅሰዋል፡፡ ይህን ተመለከተዉ የትራምፕ አስተዳደርም...
Read More
በማጎ ብሔራዊ ፓርክ ስምንት ዝሆኖች በህገወጥ አዳኞች ተገደሉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በማጎ ብሔራዊ ፓርክ ስምንት ዝሆኖች በህገወጥ አዳኞች ተገደሉ።

በደቡብ ክልል በሚገኘው በማጎ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ባሳለፍነው ሳምንት አምስት ዝሆኖች ሲገደሉ ሶስት የሚደርሱ ሌሎች ዝሆኖች ደግሞ መቁሰላችወን...
Read More
በጆርጅ ፍሎይድ ሞት ሳቢያ በአሜሪካ የተቃውሞ ሰልፍ በመላ አገሪቱ የተሰራጨ ሲሆን አለመረጋጋት ቀጥሏል፡፡
የውጭ ዜና

በጆርጅ ፍሎይድ ሞት ሳቢያ በአሜሪካ የተቃውሞ ሰልፍ በመላ አገሪቱ የተሰራጨ ሲሆን አለመረጋጋት ቀጥሏል፡፡

ከ24 በላይ የአሜሪካ ከተሞች በተቃውሞ እየተናጡ ሲሆን 12 ግዛቶችን ጨምሮ ከዋሽንግተን ዲሲ ውጪ ባሉት ከተሞች በአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ ጥቃት...
Read More
ቻይና የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ከ6 ወራት በኋላ ለዓለም ማሰራጨት እንደምትጀምር አስታወቀች።
የውጭ ዜና

ቻይና የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ከ6 ወራት በኋላ ለዓለም ማሰራጨት እንደምትጀምር አስታወቀች።

የቤጂንግ ባዮሎጂካል ምርምር ኢንስቲትዩትና የቻይና ብሔራዊ ባዮቲክ ቡድን በጋራ እያዘጋጁት የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባት 2 የምርመራ ፈተናዎችን አጠናቆ በያዝነው የፈረንጆች...
Read More
በሚያፖሊስ ጆርጅ ፍሎይድን አንገቱ ላይ ጉልበቱን ጭኖ የገደለው ፖሊስ “ድሬክ ቹቫን” በግድያ ወንጀል ተከሰሰ፡፡
የውጭ ዜና

በሚያፖሊስ ጆርጅ ፍሎይድን አንገቱ ላይ ጉልበቱን ጭኖ የገደለው ፖሊስ “ድሬክ ቹቫን” በግድያ ወንጀል ተከሰሰ፡፡

የ 46 ዓመቱ ጆርጅ ፍሎይድ ሀሰተኛ የባንክ ፅሑፍ ተጠቅመሀል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ከዋለ በኋላ ኢ-ሰብዓዊ በሆነ መልኩ በፖሊስ ድሬክ ቹቫን...
Read More
በሕንድ 18 ሽህ ሄክታር መሬት ሰብል ያወደመዉ የበርሃ አንበጣ ከተማ ገብቶ ሰዎችን ሰላም አሳጥቷል፡፡
የውጭ ዜና

በሕንድ 18 ሽህ ሄክታር መሬት ሰብል ያወደመዉ የበርሃ አንበጣ ከተማ ገብቶ ሰዎችን ሰላም አሳጥቷል፡፡

በሀገሪቱ ባለፋት 25 ዓመታት ዉስጥ አይታዉ የማታዉቀዉ የበረሃ አንበጣ ተከስቶባታል፡፡ ህንድ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባሻገር በከፍተኛ የጎርፍ አደጋ የተመታች ሲሆን...
Read More
የትግራይ ክልል አምስት መገናኛ ብዙሃንን ሐሰተኛ ዘገባዎችን ዘግበዋል በሚል ከሰሰ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ክልል አምስት መገናኛ ብዙሃንን ሐሰተኛ ዘገባዎችን ዘግበዋል በሚል ከሰሰ።

የክልሉ የመንግስት ኮሙንኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሰልጣን በጻፈው ደብዳቤ እንዳመለከተው አራት የፌደራል መንግስት ንብረት የሆኑ እና አንድ የክልል መገናኛ...
Read More
በኢትዮጲያ በኮሮና ቫይረስ የተመዘገበዉ ሞት ስምንት ደረሰ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጲያ በኮሮና ቫይረስ የተመዘገበዉ ሞት ስምንት ደረሰ

በተጓደኝ ህመም ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ62 ዓመት እድሜ ያላቸዉ ወንድ ለኮሮና ቫይረስ በሽታ በተደረገ ምርመራ ናሙና ከተወሰደ በኃላ የምርመራዉ...
Read More
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት የአሜሪካ ፖሊሶች ያልታጠቀውን ጥቁር ሰው መግደላቸውን አወገዙ፡፡
የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት የአሜሪካ ፖሊሶች ያልታጠቀውን ጥቁር ሰው መግደላቸውን አወገዙ፡፡

በሚኒሶታ ክፍለ ግዛት ሚኒያፖሊስ ከተማ የአሜሪካ ፖሊሶች ምንም የጦር መሳሪያ ባልታጠቀ ጥቁር ሰው ላይ የፈፀሙትን ግድያ የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን...
Read More
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5015 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት (137) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5015 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት (137) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በተጓዳኝ ህመም ህክምና ላይ የነበሩ የ62 አመት ወንድ የምርመራ ናሙና ተወስዶ ውጤቱ ሳይታወቅ ህይወታቸው ካለፈ በኋላ ቫይረሱ እንደነበረባቸው የተገለጸ ሲሆን...
Read More
ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ 76 ቢሊዮን ብር በብድር እና በእርዳታ ማግኘቷን የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ 76 ቢሊዮን ብር በብድር እና በእርዳታ ማግኘቷን የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚንስትር አቶ አህመድ ሽዴ የ2012 በጀት ዓመት የ 9 ወራት ከውጭ የተገኙ ብድርና እርዳታ ስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ...
Read More