ዜና

የኮሮና መረጃ በክፍለ ከተማ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሮና መረጃ በክፍለ ከተማ።

ልደታ ክፍለ ከተማ በ122 ሰዎች ሰፊ የቫይረሱ ስርጭት ያለበት የአዲስ አበባ ቦታ መባሉ አይዘነጋም። ቢሆንም ቫይረሱ የትም እንዳለ አስቦ ሁል...
Read More
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መሬት ወስደው በሚገባ ያላለሙ 20 ኢንቨስተሮችን መሬት መቀማቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መሬት ወስደው በሚገባ ያላለሙ 20 ኢንቨስተሮችን መሬት መቀማቱን አስታወቀ።

የክልሉ የአካባቢ መሬት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገለታ ሃይሉ እንዳሉት በክልሉ በግብርና ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሃብቶችን የስራ እንቅስቃሴ በመገምገም የወሰዱትን...
Read More
የትግራይ ሕዝብ ለነጻነት እና እኩልነት የሚያደርገውን ትግል እንደሚደግፍ አብን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ሕዝብ ለነጻነት እና እኩልነት የሚያደርገውን ትግል እንደሚደግፍ አብን አስታወቀ።

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የትግራይ ሕዝብ ለነጻነት እና እኩልነት የሚያደርገውን ትግል እንደሚደግፍ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የትግራይና የአማራ ሕዝብ ለዘመናት...
Read More
በዓለማችን 54 በመቶ የሚሆኑ የተራድኦ ድርጅት ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከስራቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ።
የውጭ ዜና

በዓለማችን 54 በመቶ የሚሆኑ የተራድኦ ድርጅት ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከስራቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ።

ዴቬክስ የተሰኘው መቀመጫው ቤልጂየም ብራሰልስ ያደረግ ተቋም ከ162 ሀገራት በሚሰሩ 580 መንግስታዊ ባልሆኑ የተራድኦ ሰራተኞች ላይ ጥናት አድርጓል። ኮሮና መንግስታዊ...
Read More
19 ዶክተሮቿን ኮሮና የገደለባት ግብጽ በሐኪሞቿ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እንዲደረግ አዘዘች፡፡
የውጭ ዜና

19 ዶክተሮቿን ኮሮና የገደለባት ግብጽ በሐኪሞቿ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እንዲደረግ አዘዘች፡፡

የግብጽ የጤና ሚኒስትር መርመራው እንዲደረግ የወሰነው ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የህክምና ሰዎች ሞት በመጨመሩ ነው፡፡ሚኒስትር ሃላ ዛይድ በዶክተር ዋሊድ ይሄያ...
Read More
በአዲስ አበባ አራት የግል ትምህርት ቤቶች ለአንድ ዓመት ታገዱ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ አራት የግል ትምህርት ቤቶች ለአንድ ዓመት ታገዱ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ጥራት ሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ዛሬ በሰጠው መግለጫ በአዲስ አበባ አራት ትምህርት ቤቶች በቀጠቀዩ...
Read More
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 46 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የአንድ ሰው ሞት መመዝገቡን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 46 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የአንድ ሰው ሞት መመዝገቡን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...
Read More
በፕሪምየር ሊጉ የተጫዋቾች የመጎዳት ዕድል እንደሚጨምር አንድ የጥናት ውጤት አመላከተ::
ስፖርት

በፕሪምየር ሊጉ የተጫዋቾች የመጎዳት ዕድል እንደሚጨምር አንድ የጥናት ውጤት አመላከተ::

ፕሪምየር ሊጉ ዳግም ወደ ውድድር ሲመለስ ሊተገበር የታሰበው ተደራራቢ የጨዋታ መርሃግብር የተጫዋቾችን የመጎዳት እድል በ25 በመቶ እንደሚያሳድገው አንድ የጥናት ውጤት...
Read More
በጀርመን ቡንደስሊጋ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።
ስፖርት

በጀርመን ቡንደስሊጋ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።

በጀርመን ቡንደስሊጋ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ባየር ሊቨርኩዘን ከ ዎልስፍበርግ አይንትራክት ፍራንክፈርት ከ ፍሬይቡርግ ቨርደር ብሬመን ከ ቦሲያ ሞንቼግላድባክ እና...
Read More
በአዲስ አበባ ቦሌ አትላስ አካባቢ ዛሬ ሌሊት በአንድ መኖሪያ ቤት በጦር መሳሪያ እና በኤሌክትሪክ ሾክ የታገዘ ዝርፊያ ተፈጸመ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቦሌ አትላስ አካባቢ ዛሬ ሌሊት በአንድ መኖሪያ ቤት በጦር መሳሪያ እና በኤሌክትሪክ ሾክ የታገዘ ዝርፊያ ተፈጸመ።

በአዲስ አበባ ከኡራኤል ቦሌ አትላስ መስመር አካባቢ በተለምዶ ይልማ ስጋ ቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ማለትም ሰኞ ለማክሰኞ ሌሊት ላይ...
Read More
ለመጀመሪያ ጊዜ በሰዎች ላይ የሚደረገው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ በአውስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ ተጀምሯል፡፡
የውጭ ዜና

ለመጀመሪያ ጊዜ በሰዎች ላይ የሚደረገው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ በአውስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ ተጀምሯል፡፡

NVX-CoV2373 የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ክትባት የተመረተው በአሜሪካ ኩባንያ ኖቫቫክስ ነው ፡፡ የመጀመሪያዎቹ ሙከራ የሚደረግባቸው 130 ጤናማ ጎልማሶች ላይ ሲሆን...
Read More
የደቡብ ሱዳን ፕሬዛዳንት ሳልቫኪር ኮሮና ይዞታል ተብሎ የሚወራበኝ ሀሰት ነው አሉ።
የውጭ ዜና

የደቡብ ሱዳን ፕሬዛዳንት ሳልቫኪር ኮሮና ይዞታል ተብሎ የሚወራበኝ ሀሰት ነው አሉ።

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር በየማህበራዊ ድረ ገፁ ኮሮና ይዞት ሊታከም ከሀገር ወጥቷል ተብሎ የሚወራብኝ ሁሉ ሀሰት ነው ሲሉ ክደዋል፡፡...
Read More
ዓለም ለሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እራሷን እንድታዘጋጅ የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ።
የውጭ ዜና

ዓለም ለሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እራሷን እንድታዘጋጅ የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ።

አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምርመራን ካላሳደገች “ድምፅ አልባ” ወረርሽኝ ሊከሰትባት እንደሚችልም ድርጅቱ አስጠንቅቋል፡፡ አፍሪካውያን እስካሁን በኮሮና ቫይረስ የከፋ ጉዳትን አላስተናገዱም...
Read More
ላለፉት 35 ቀናት ዜጎቿን በኮሮና ምክንያት ስታጣ የቆየችው አየርላንድ ዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ ምንም የኮሮና ሞት ሳታስመዘግብ ቀኑን አሳልፋለች።
የውጭ ዜና

ላለፉት 35 ቀናት ዜጎቿን በኮሮና ምክንያት ስታጣ የቆየችው አየርላንድ ዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ ምንም የኮሮና ሞት ሳታስመዘግብ ቀኑን አሳልፋለች።

ዛሬ አየርላንድ ምንም የኮሮና ሞት ሳይሰማባት ቀኑን ያሳለፈች ሲሆን እንደ አውሮፓውያኑ ከመጋቢት 21 በኋላ ከኮሮና ጋር በተያያዘ ያልምንም ሞት ያሳለፈችው...
Read More
ናይጀሪያ በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት ምግብ ከውጭ አገራት ማስገባት ልታቆም መሆኑን አስታወቀች።
የውጭ ዜና

ናይጀሪያ በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት ምግብ ከውጭ አገራት ማስገባት ልታቆም መሆኑን አስታወቀች።

የናይጄርያው ፕሬዝዳንት ሙሀመዱ ቡሀሪ የናይጄርያ ገበሬዎች ሙሉ ህዝቡን የሚመግብ በቂ ምግብ ማምረት አለባቸው ብለዋል። ሀገሪቷ ከውጪ ምግብ ለማስገበት የሚሆን ምንም...
Read More
በትግራይ እየተካሄደ ያለው የወጣቶች አመጽ የህወሃት አመራሮች የጥቅም ሰንሰለት የፈጠረው ችግር መሆኑን አረና አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ እየተካሄደ ያለው የወጣቶች አመጽ የህወሃት አመራሮች የጥቅም ሰንሰለት የፈጠረው ችግር መሆኑን አረና አስታወቀ።

በክልሉ እየተካሄደ ያለው ይሄንን አመጽ ፓርቲው እንደሚደግፈውም አስታውቋል። የኮሮና ቫይረስ መከሰት በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን የማስከተሉን ያክል የፖለቲካውን አለም መልክም...
Read More
የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የውጭ ዜና

የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ፕሬዝደንቱ በላኩት መልዕክት የአፍሪካ ሀገራት ነፃነት ፣ ሰላም እና ብልፅግና ተምሳሌት ለሆነው የአፍሪካ ቀን እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ ይህ በዓል የተከበረው...
Read More
በሐኪሞቿ ላይ በሚደርስ ጥቃት የተማረረችው ሱዳን የህክምና ባለሙያዎችን ደህንነት የሚጠብቅ የፖሊስ ሀይል ልታቋቁም ነው፡፡
የውጭ ዜና

በሐኪሞቿ ላይ በሚደርስ ጥቃት የተማረረችው ሱዳን የህክምና ባለሙያዎችን ደህንነት የሚጠብቅ የፖሊስ ሀይል ልታቋቁም ነው፡፡

የሱዳን የመንግስት ባለስልጣናት ለአልጀዚራ እንደተናገሩት የህክምና ባለሙያዎች የሚደርስባቸውን ጥቃት ለመከላከል የፖሊስ ሀይል ሊቋቋም እንደሆነ አስታውቀዋል፡፡ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘም በሱዳን...
Read More
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 73 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 73 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2,844 የላብራቶሪ ምርመራ ሰባ ሶስት (73) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...
Read More
የኦስትሪያው ፕሬዝዳንት በአገራቸው የተጣለዉን የሰዓት እላፊ ገደብ ተላልፈዉ በመገኘታቸዉ ይቅርታ ጠየቁ፡፡
የውጭ ዜና

የኦስትሪያው ፕሬዝዳንት በአገራቸው የተጣለዉን የሰዓት እላፊ ገደብ ተላልፈዉ በመገኘታቸዉ ይቅርታ ጠየቁ፡፡

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚል በሀገሪቱ ዋና ከተማ ቬይና ካፌዎችና ሬስቶራንቶች ተዘግተዉ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ስራዎቻቸዉን የሚያከናዉኑባቸዉ ሰዓታት ተገድቦ ወደ...
Read More