ዜና

ናይጀሪያ ትራምፕ ልኬያሁ ያሉት የመተንፈሻ መሳሪያ አልደረሰኝም ብላለች፡፡
የውጭ ዜና

ናይጀሪያ ትራምፕ ልኬያሁ ያሉት የመተንፈሻ መሳሪያ አልደረሰኝም ብላለች፡፡

የናይጀሪያ የመረጃ ሚኒስትር እንዳለው ባለፈው ሚያዚያ ወር ላይ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ለናይጀሪያ ቃል ገብተው የነበረውን የመተንፈሻ መሳሪያ ልኬያለሁ ማለታቸውን...
Read More
የአየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር ለኤካ ኮተቤ እና ለጳውሎስ ሆስፒታሎች ከ800 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የገዛቸውን የህክምና ቁሳቁስ እና ታብሌቶችን ድጋፍ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር ለኤካ ኮተቤ እና ለጳውሎስ ሆስፒታሎች ከ800 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የገዛቸውን የህክምና ቁሳቁስ እና ታብሌቶችን ድጋፍ አደረገ።

ከ800 በላይ የአውሮፕላን አብራሪዎችን በአባልነት የያዘው የአየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር (ኢትዮጵያ) ከተመሠረተበት 1965 ዓም ጀምሮ ስለበረራ ደህንነት እንዲሁም ስለአብራሪዎች...
Read More
ደቡብ ኮሪያ 2ኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዳሳሰባት አስታወቀች።
የውጭ ዜና

ደቡብ ኮሪያ 2ኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዳሳሰባት አስታወቀች።

ደቡብ ኮሪያ ከአንድ ወር በፊት ከቻይና በመቀጠል ቫይረሱ የተስፋፋባት ሁለተኛዋ አገር ነበረች። በአገሯም በሁሉም ቦታ የእንቅስቃሴ ገደብ በመጣል በቴክኖሎጂ በመታገዝ...
Read More
እንግሊዝ የብሪታኒያ ፓስፖርት ላላቸው የሆንግ ሆንግ ዜጎች ዜግነት ልትሰጥ እንደምትችል አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

እንግሊዝ የብሪታኒያ ፓስፖርት ላላቸው የሆንግ ሆንግ ዜጎች ዜግነት ልትሰጥ እንደምትችል አስታወቀች፡፡

ቻይና በሆንግ ኮንግ ላይ ያወጣችውን የደህንነት ህግ ካላቆመች፤ እንግሊዝ ፓስፖርት ላላቸው የሆንግ ኮንግ ዜጎች በሃገሯ ዜግነት ለመስጠት መንገዱ እንደሚመቻች በውጪ...
Read More
በኢትዮጵያ ከመቶ እናቶች ውስጥ በወር አበባ ጉዳይ ከሴት ልጆቻው ጋር የሚወያዩት ሁለቱ ብቻ መሆናቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከመቶ እናቶች ውስጥ በወር አበባ ጉዳይ ከሴት ልጆቻው ጋር የሚወያዩት ሁለቱ ብቻ መሆናቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የጤና ሚኒስቴርና ዩኒሴፍ በጋራ ያወጡት ሪፖርት እንደሚሳየው በኢትዮጵያ ከመቶ እናቶች መካከል ከሴት ልጃቸው ጋር በወር አበባ ጉዳይ የሚወያዩት ሁለቱ ብቻ...
Read More
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጊዜ አንስቶ ከ950 በላይ ሰዎች ድንገተኛ አደጋዎች ደርሶባቸዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጊዜ አንስቶ ከ950 በላይ ሰዎች ድንገተኛ አደጋዎች ደርሶባቸዋል።

በአቤት ሆስፒታል የቃጠሎ እና ድንገተኛ ህክምና ክፍል ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳለው በመጋቢት ወር ብቻ 23 ሰዎች በድንገተኛ አደጋ ሕወታቸው አልፏል፡፡...
Read More
ኮቪድ19 ሆፕ ፎር አፍሪካ ኮንሰርት የተሰኘ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ድግስ የፊታችን እሁድ ምሽት ይካሄዳል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኮቪድ19 ሆፕ ፎር አፍሪካ ኮንሰርት የተሰኘ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ድግስ የፊታችን እሁድ ምሽት ይካሄዳል ተባለ።

መልቲቾይዝ ኢትዮጵያ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ ይህ ኮንሰርት መልቲቾይስ ከዋን አፍሪካ ግሎባል ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን ታላላቅ የአፍሪካ...
Read More
አዲስ የአንበጣ መንጋ በምሥራቅ አፍሪካ የምግብ ዋስትናን አደጋ ላይ ጥሏል።
የውጭ ዜና

አዲስ የአንበጣ መንጋ በምሥራቅ አፍሪካ የምግብ ዋስትናን አደጋ ላይ ጥሏል።

አዲስ የአንበጣ መንጋዎች በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ቀድሞውኑ በኮቪድ -19 እና በጎርፍ መጥለቅለቅ ተጽዕኖ ውስጥ ለወደቁት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች የምግብ ዋስትና...
Read More
በእንግሊዝ በአንድ ሆስፒታል ላይ በተደረገ ምርመራ የሆስፒታሉ 40 በመቶ ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸዉ፡፡
የውጭ ዜና

በእንግሊዝ በአንድ ሆስፒታል ላይ በተደረገ ምርመራ የሆስፒታሉ 40 በመቶ ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸዉ፡፡

በእንግሊዝ በዌስተን ሱፐር ማሬ ከተማ የሚገኘዉ ዌስተን ጀነራል ሆስፒታል፣ የድንገተኛ አደጋዎችና የጽኑ ህሙማን ህክምና በመስጠት ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ሆስፒታሉ ከ260 በላይ...
Read More
219 ሺህ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶችን ከጎዳና ህይወት የሚታደግ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።
የሀገር ውስጥ ዜና

219 ሺህ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶችን ከጎዳና ህይወት የሚታደግ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።

የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ከኤልሻዳይ ሪሊፊና ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ጋር በመሆን ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶችን ለማንሳት የሚያስችል መርሃግብር ለመጀመር...
Read More
በሱዳን ዳርፉር የሰፈረው የመንግስታቱ ድርጅት ሰላም አስከባሪ ሃይል ጉዳይ የሱዳንን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር መኮንኖችን ግጭት ውስጥ እንዳይከት ተሰግቷል።
የውጭ ዜና

በሱዳን ዳርፉር የሰፈረው የመንግስታቱ ድርጅት ሰላም አስከባሪ ሃይል ጉዳይ የሱዳንን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር መኮንኖችን ግጭት ውስጥ እንዳይከት ተሰግቷል።

የሱዳን የሽግግር መንግስት ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል ቡርሀን ከአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ጋር በዳርፉር ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የተባበሩት...
Read More
ከቻይና ወደ አዉስትራሊያ ሲጓጓዝ የነበረ 40 ኮንቴነር የቀዶ ሕክምና ማስክ ባህር ላይ ሰጠመ፡፡
የውጭ ዜና

ከቻይና ወደ አዉስትራሊያ ሲጓጓዝ የነበረ 40 ኮንቴነር የቀዶ ሕክምና ማስክ ባህር ላይ ሰጠመ፡፡

የአዉስትራሊያ የባህር ሃይል ደህንነት ሃላፊዎች እንዳሉት፣የህክምና ባለሙያዎች የሚጠቀሙበትና በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀዉ ሰርጅካል ማስክ ከቻይና ኒንጎ ከተማ ወደ አዉስትራሊያ ሜልቦርኔ ነበር...
Read More
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቅጥር ከ115 ሺህ ተሻግሯል፡፡
የውጭ ዜና

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቅጥር ከ115 ሺህ ተሻግሯል፡፡

የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማእከል ሲ ዲ ሲ እንዳስታወቀው እስከ ትናንት ከሰዓት ድረስ በአፍሪካ ምድር በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 115...
Read More
የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች አካላዊ ንክኪን የሚፈቅድ ልምምድ ለመጀመር ተስማሙ::
ስፖርት

የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች አካላዊ ንክኪን የሚፈቅድ ልምምድ ለመጀመር ተስማሙ::

 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ‹‹ Project Restart ››/ ፕሪምየር ሊጉን ከቆመት ለማስጀመር የተያዘው ውጥን አካል የሆነው ሁለተኛ ምዕራፍ አካል የሆነውን...
Read More
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,352 የላብራቶሪ ምርመራ ሰላሳ (30) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች...
Read More
“የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያለ ደጋፊ ማንሳት እንግዳ ስሜት ይፈጥራል” ሄንደርሰን
ስፖርት

“የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያለ ደጋፊ ማንሳት እንግዳ ስሜት ይፈጥራል” ሄንደርሰን

ሊቨርፑል የፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥን በሰፊ ልዩነት እየመራ ነው። ከ1990 በኋላ የመጀመሪያ የፕሩምየር ሊግ ዋንጫውን ለማንሳት የሚያስፈልጉት ከቀሪዎቹ ዘጠኝ ጨዋታዎች...
Read More
ጃክ ዊልሼር ስለ አርሰናል ትውስታው ፣ ስለ ባርሴሎናው ጨዋታ እና ሴስክ ፋብሪጋዝ …..
ስፖርት

ጃክ ዊልሼር ስለ አርሰናል ትውስታው ፣ ስለ ባርሴሎናው ጨዋታ እና ሴስክ ፋብሪጋዝ …..

ጃክ ዊልሼር ያለፈው አስር ዓመት ብዙ የተባለለት እንግሊዛዊ ተጫዋች ነበር። አርሰናል ባርሴሎናን 2ለ1 ባሸነፈበት የ2011ዱ ጨዋታ ላይ በመሰለፉ ደስተኛ መሆኑንም...
Read More
የትላንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ውጤቶች
ስፖርት

የትላንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ውጤቶች

ትላንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ቀጥሎ ተከናውኗል። ቨርደር ብሬመን 0 - 0 ቦሩሲያ ምንቼግላድባክ አይንትራክት ፍራንክፈርት 3 - 3 ፍሬይቡርግ ባየር ሉቨርኩዘን...
Read More
በጋምቤላ ክልል ኮሮና ቫይረስ መመርመር ተጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል ኮሮና ቫይረስ መመርመር ተጀመረ።

ይህ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማዕከል በቀን 180 የኮሮና ቫይረስ ናሙናዎችን መመርመር እንደሚያስችል የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ ምርመራ መጀመሩ ጊዜንና...
Read More
ሲንጋፖር ማስኮችን በነጻ በማሽኖች ማከፋፈል ጀመረች፡፡
የውጭ ዜና

ሲንጋፖር ማስኮችን በነጻ በማሽኖች ማከፋፈል ጀመረች፡፡

ሲንጋፖር ማስኮችን ስታከፋፍል ለሶስተኛ ጊዜ ሲሆን አሁን ደግሞ የሽያጭ ማሽኖችን በመጠቀም ማሰራጨት ጀምራለች፡፡ ሲንጋፖር ለሁሉም የከተማ ነዋሪ በነፃ የአፍና የአፍንጫ...
Read More