ዜና
መንግስት ከደምቢ-ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በታገቱ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ ሊከሰስ ነው።
የሚዲያ ባለሙያዎች የኮድ ሁለት ተራ አይመለከታችሁም ብንባልም ፍቃድ እያገኘን አይደለም አሉ።
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የወጡ ህጎችን መጣሳቸው ተነገረ፡፡
ዶናልድ ትራምፕ የወባ መድሀኒትን ኮሮናን እንዲከላከልላቸው እየወሰዱት መሆኑን ተናገሩ፡፡
የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡
የሌሴቶው ጠቅላይ ሚኒስትር መልቀቂያ አስገቡ፡፡
ጀርመንና ፈረንሳይ አውሮፓን ሙሉ በሙሉ በመዝጋታቸው መቆጨታቸውን አሳወቁ ።
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 35 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የፊሊፒንሱ ፕሬዘዳንት አገራቸው የጀመረችውን የጸረ አደንዛዥ ዘመቻን አጣጥሏል ያሉት የቴሌቪዥን ጣቢያን አገዱ።
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወሬና ተግባር እንዴት እየሄዱ ነዉ?
የደቡብ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ክልከላዎችን ተላልፈዋል ባላቸዉ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መዉሰዱን አስታዉቋል፡፡
በሮም የኢትዮጰያ ኤምባሲ መደበኛ ስራውን ጀመረ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን ሰረዘ!
በአዲስ አበባ የሚገኘው የቱርክ ኤምባሲ ከቀጣዩ ሰኞ ጀምሮ የቪዛ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡
የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ሕወሃት ምርጫውን አካሂዳለሁ ባለው ጊዜ ቢያካሂድ ምን ሊፈጠር ይችላል?
የመጀመሪያው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና መምህር ናቸው ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ሲታወሱ
በአዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ በተፈጠረ ከባድ የእሳት አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ።
የቻይና ምርት የሆነ 10 ሚሊየን የፊት መሸፈኛ ጭምብል በአውሮፓ ገበያ እንዳይቀርብ ታገደ።
የሶማሊያ ጦር በደቡባዊ የሃገሪቷ ክፍል ሰድስት የአልሻባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ፡፡
ከ140 በላይ በስልጣን ላይ ያሉና የነበሩ የአለም ሀገራት መሪዎች ፣ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከክፍያ ነጻ እንዲሆን ጠየቁ ።
