ዜና

የቻይና ኩባንያ ጭምብል ያደረጉ ሰዎችን ማንነት የሚለይ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ
የውጭ ዜና

የቻይና ኩባንያ ጭምብል ያደረጉ ሰዎችን ማንነት የሚለይ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ

የቻይና ኩባንያ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ያደረጉ ሰዎች ማንነት መለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል። ቴክኖሎጂው ዓለምን እያስጨነቀ...
Read More
ለከፍተኛ ትምህርት በሚል ወደ ሕንድ ያቀኑ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች ችግር ላይ መሆናቸውን ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለከፍተኛ ትምህርት በሚል ወደ ሕንድ ያቀኑ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች ችግር ላይ መሆናቸውን ተናገሩ።

በህንድ የሚማሩ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በከፍተኛ የገንዘብ ችግር ዉስጥ መሆናቸዉን ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎቹ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ያሉበትን ሁኔታ ሲናገሩ፣የምግብ መግዣም ሆነ ከሳኒታይዘር...
Read More
ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ በኢትዮጽያ የተጠለሉ የሶሪያ ስደተኞችን ጎበኙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ በኢትዮጽያ የተጠለሉ የሶሪያ ስደተኞችን ጎበኙ።

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ዛሬ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳሰፈሩት የረመዳን ጾም ከማብቃቱ በፊት መልካም የዒድ በዓል እንዲሆንላቸው በመመኘት ዛሬ ሶርያውያን ስደተኞችን...
Read More
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤናጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤናጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 3645 ሰላሳ (30) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች...
Read More
የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አራት አዲስ ሹመቶችን በማጽደቅ አጠናቀቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አራት አዲስ ሹመቶችን በማጽደቅ አጠናቀቀ።

በትናንትናዉ ዕለት የ12 የምክር ቤት አባላቱን ያለመከሰስ መብት ያነሳውየሶማሌ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ረፋድ...
Read More
ጄም-ኮርፕ የኢትዮጵያ የአደጋ መከላከያ እና ዝግጁነት ኮሚሽን 200 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ለመግዛት ያወጣውን ጨረታ በድጋሚ ማሸነፉን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ጄም-ኮርፕ የኢትዮጵያ የአደጋ መከላከያ እና ዝግጁነት ኮሚሽን 200 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ለመግዛት ያወጣውን ጨረታ በድጋሚ ማሸነፉን አስታወቀ፡፡

ጄም-ኮርፕ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ 200 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ለብሔራዊ የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚሽን መሥሪያ ቤት ለማቅረብ...
Read More
ግብፅ በድጋሚ ወደ ህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ስለመመለስ ለኢትዮጵያ በይፋ ያሳወቀችው ነገር እንደሌለ የኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ግብፅ በድጋሚ ወደ ህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ስለመመለስ ለኢትዮጵያ በይፋ ያሳወቀችው ነገር እንደሌለ የኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

ግብጽ ከኢትዮጵያ እና ሱዳን ጋር ለመወያየት ወደ ዳግም ውይይት ለመመለስ መወሰኗን በውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ በኩል ማሳወቋን ዴይሊ ኒውስ ኢጅፕት የተሰኘው...
Read More
ዛሬ ምሽት ቡንደስሊጋ ሄርታ በርሊን ከ ኡኒየን በርሊን ያገናኛል።
ስፖርት

ዛሬ ምሽት ቡንደስሊጋ ሄርታ በርሊን ከ ኡኒየን በርሊን ያገናኛል።

ሁለቱ ክለቦች የምስራቅ እና ምዕራብ በርሊን ተወካዮች ናቸው ። በሁለቱ ቡድኖች መካከል ባለፈው ህዳር የተደረገው ጨዋታ የማይረሳ ነው። ደጋፊዎች ተቀጣጣይ...
Read More
ግብጽ ከቱርክ ጋር ወደ ጦርነት ልታመራ እንደምትችል ተገለጸ።
የውጭ ዜና

ግብጽ ከቱርክ ጋር ወደ ጦርነት ልታመራ እንደምትችል ተገለጸ።

ግብጽን ለ30 ዓመታት የመሩት የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዘዳንት ሆስኒ ሙባረክ በህዝባዊ አመጽ ከስልጣናቸቨው መነሳታቸውን ተከትሎ ቱርክ የሙስሊም ወንድማማቾች ድርጅት ወደ ስልጣን...
Read More
ዩናይትድ በኮቪድ 19 ምክንያት 28 ሚ.ፓ አጣ::
ስፖርት

ዩናይትድ በኮቪድ 19 ምክንያት 28 ሚ.ፓ አጣ::

የውድድር ዘመኑ በኮሮና ቫይረስ በተቋረጠበት ወቅት ዩናይትድ አምተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ ነበር። ማንቸስተር ዩናይትድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እስካሁን 28 ሚ.ፓ...
Read More
ግብጽ በሁሉም ሆስፒታሎቿ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ልትጀምር መሆኑን አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

ግብጽ በሁሉም ሆስፒታሎቿ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ልትጀምር መሆኑን አስታወቀች፡፡

በሃገሪቷ ያሉ 320 አጠቃላይ ሆስፒታሎች የበሽታው ምልክት ለታየባቸው ሰዎች ምርመራ ያደርጋሉ ነው የተባለው፡፡ መንግስት ትናንት እንዳስታወቀው ቀለል ያሉ የበሽታው ምልክቶች...
Read More
የሳዑዲው ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ልጆች ለአባታቸው ገዳይ ይቅርታ ማድረጋቸውን አስታወቁ።
የውጭ ዜና

የሳዑዲው ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ልጆች ለአባታቸው ገዳይ ይቅርታ ማድረጋቸውን አስታወቁ።

የዋሸንግተን ፖሰት አምደኛው ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ባሳለፍነው ዓመት ነበር በቱርክ ኢስታንቡል በሚገኘው የሳውዲ አረቢያ ኢምባሲ ውስጥ በሳውዲው ንጉስ ቅጥረኛ ገዳዮች...
Read More
ቻይና ሆንኮንግ የራሷ ጦር እንዳይኖራት እና መገንጠልን የሚከለክል አዲስ የደህንነት ህግ ለማውጣት እየተዘጋጀች መሆኗ ተነግሯል ።
የውጭ ዜና

ቻይና ሆንኮንግ የራሷ ጦር እንዳይኖራት እና መገንጠልን የሚከለክል አዲስ የደህንነት ህግ ለማውጣት እየተዘጋጀች መሆኗ ተነግሯል ።

ሆንግ ኮንግን የተመለከተ አዲስ የሚወጣው የደህንነት ህግ ፣ ህዝብን በመንግስት ላይ ማነሳሳት ፣ የመገንጠል ጥያቄ እና ሃገርን መክዳትን በጥብቅ የሚከለክል...
Read More
ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር አቋርጣው የነበረውን የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ውይይት ለመቀጠል ተስማማች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር አቋርጣው የነበረውን የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ውይይት ለመቀጠል ተስማማች።

ኢትዮጵያ በመጭው ክረምት የህዳሴው ግድብ ውሀ መያዝ ይጀምራል ማለቷን ተከትሎ ግብጽ የኢትዮጵያን እቅድ ለማሰናከል የተለያዩ ተንኮሎችን ስታቀነባብር ቆይታለች። ከተንኮሎቹ መካከልም...
Read More
የአለም ባንክ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል 500 ሚሊዬን ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአለም ባንክ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል 500 ሚሊዬን ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡

ባንኩ እንዳስታወቀው በምስራቅ አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ አገራት ሰብሎችን እያወደመ ያለውን የበረሃ አንበጣ ለመዋጋት ለሃገራቱ በእርዳታ እና ዝቅተኛ የወለድ መጠን...
Read More
በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ 41 የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 9 ሺህ ቀስቶች ተያዙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ 41 የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 9 ሺህ ቀስቶች ተያዙ።

በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ 41 የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 9 ሺህ ቀስቶች ተያዙ። የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን...
Read More
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,747 የላብራቶሪ ምርመራ ዘጠኝ (9) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች...
Read More
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የገጠመዉ ችግር ምንድን ነዉ?
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የገጠመዉ ችግር ምንድን ነዉ?

የተሰበሰበዉን ገንዘብ ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ሀሰት ናቸዉ ሲል የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ገልጿል፡፡ ‹‹በቀን አንድ ዶላር››...
Read More
ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ በዓለማችን 106 ሺህ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
Uncategorized

ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ በዓለማችን 106 ሺህ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

ድርጅቱ እንዳለው በዓለማችን በየቀኑ የአዳዲስ ተጠቂ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን አስታውቋል። የዓለም ጤና ድርጅት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 106 ሺህ...
Read More
ደቡብ ኮሪያ በኮሪያ ጦርነት ለተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች 40 ሺህ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ለገሰች።
Uncategorized

ደቡብ ኮሪያ በኮሪያ ጦርነት ለተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች 40 ሺህ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ለገሰች።

አገሪቱ ለኢትዮጵያዊያኑ ድጋፍ ያደረገችው በአዲስ አበባ በሚገኘው የደቡብ ኮሪያ ኢምባሲዋ በኩል መሆኑን ኢምባሲው ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ አስታውቋል። ኢምባሲው...
Read More