Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

August 28, 2026August 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከ7 ቢሊየን ብር በላይ የካሳ ይገባኛል ክርክር ጥያቄ እንደገጠመው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ

‹‹አዲሱ የካሳ አዋጅ›› ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክቶች ማነቆ እንደሆነበትም ጨምሮ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ […]

August 28, 2026August 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ የኮንስትራክሽን ማዕድን ለማዉጣት የተቆፈሩ ጉድጓዶች በአልሚዎች የመልሶ ማልማት ስራ እንደማይደረግላቸዉ ተነገረ

የኮንስትራክሽን ማዕድን አልሚ ተቋማት ማዕድን ያወጡባቸዉ ቦታዎች መልሶ የማልማት ቸልተኝነት እንዳለባቸዉ ተገልጿል። […]

August 27, 2026August 27, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከ70 በላይ ለሚሆኑ ደን ጠባቂ ሬንጀሮች የዕዉቅና ስጦታ ተበረከተ

ቴምር ፕሮፐርቲስ 75 ለሚጠጉ የደን ጠባቂ ሬንጀሮችና “Plogging Ethiopia” የተባለውን ተቋም በመመስረት […]

August 27, 2026August 27, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ጥሎት የነበረውን የካርታ ማስተላለፍ እገዳ አነሳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ […]

August 27, 2026August 27, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ የ 5 ሺ ብር ቅጣት ሊጥል ነዉ

የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል የቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ዳኛቸው […]

August 26, 2026August 26, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አሕመድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ እንደሆነ ተገለፀ

ታዋቂው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ «ለታሪክ» የተሰኘውንና የኪነ-ጥበብ ሕይወቱ ማጠቃለያ […]

August 21, 2026August 21, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የሶላር ኃይል አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ለአዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት ተጀመረ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋናው ግሪድ ርቀው በሶላር ኃይል ማመንጫዎች አገልግሎት በሚያገኙባቸው አካባቢዎች […]

August 21, 2026August 21, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያ እና ደህንነት መስኮች ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመመስረት ታሪካዊ ስምምነት ላይ ደረሱ።

በሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ የተመራው ከፍተኛ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን በአሜሪካ ፔንታጎን […]

August 21, 2026August 21, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ኤምባሲ በሌለባቸው ሀገራት ለሚኖሩ ዜጎች የፓስፖርት አገልግሎት የሚሰጥበት አዲስ አሠራር ተዘረጋ

በሊባኖስ: በሱዳን፣ በጆርዳንና  የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሌለባቸው ሀገራት የሚኖሩ ዜጎች ፓስፖርታቸውን ለማደስ የሚያስችላቸው […]

August 21, 2026August 21, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

መባዕ ማይክሮፋይናንስ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የተመዘገበ ቀዳሚው የማይክሮፋይናንስ ተቋም ሆነ

በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ታሪክ ውስጥ የመጀመርያው የሆነውን ምዝገባ በመፈጸም መባዕ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን […]

Posts navigation

Previous 1 … 9 10 11 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.