Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

March 24, 2025March 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ገጽታ ለመጠበቅ እና በሽታን ለመከላከል በሚል “ባለቤት አልባ የጎዳና ላይ ውሾችን ወደ መጠለያ ላስገባ ነው” አለ የከተማዋ አስተዳደር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእብድ ውሻ በሽታን ለመከላከል እንዲሁም የጎዳና ላይ ገጽታንና […]

March 24, 2025March 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ሶስት ከተሞች ላይ የማህበራዊ ቀዉስ ተጋላጭ ዜጎች ቁጥር ጨምሯል ተባለ ።

በክልሉ ያለዉ አለመረጋጋት መጠነ ሰፊ  የማህበራዊ ቀዉስ ተጋላጭነት እንዲኖር እያደረገ ነዉ ተብሏል። […]

March 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የኢንቨስትመንት ባንኮች እና የሰነድ ሙዓለንዋይ ገበያ አከናዋኝ አገኘች

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለአምስት አዳዲስ ድርጅቶች የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ ፈቃድ […]

March 21, 2025March 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል ወርቅ አዉጪ ድርጅቶች የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡

በክልሉ ያለዉ የነዳጅ ግብይት ህግ እና ስርአትን ተከትሎ እየተከወነ አይደለም ተብሏል። በዚህም […]

March 21, 2025March 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል  ከ2 ሺ ሄክታር በላይ መሬት በዛፍ አንበጣ መወረሩ ተገለፀ።

2ሺህ4መቶ93 ሄክታር መሬት ላይ የዛፍ አንበጣ መከሰቱን ሰምተናል። ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት […]

March 20, 2025March 20, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ወጣቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ስብሰባ ሊካሄድ ነው።

ከ 2 ሳምንት በኋላ የፓን-አፍሪካ ወጣቶች አመራር ጉባዔ በመዲናዋ ይካሄዳል። ስብሰባውን የሴቶችና […]

March 20, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አለም አቀፍ የዳውን ሲንድረም ቀን የድጋፍ ስርአቶቻችን ይሻሻሉ በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር ተገለጸ ።

ቀኑ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ10ኛ ጊዜ […]

March 20, 2025March 20, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

እናት ባንክ ሁሉንም እናቶችን የሚወክል ልዩ ቅርንጫፍ መክፈቱን አስታወቀ።

ባንኩ ከዚህ ቀደም ለሀገር አበርክቶ ያላቸዉ እንስቶች ስም ብቻ 206 ቅርንጫፍ እየሰየመ […]

March 20, 2025March 20, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“ሃሳብን በመግለጽ ሰው ይታሰራል ይህ አካሄድ ሊሰተካከል ይገባል”- የምክር ቤቱ አባል ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)

“ክቡር ዶ/ር ደሳለኝ ለጥያቄዎ ትንሽ ሚዛናዊ መሆን ነበረቦት እንደዚህ መንግስት ሃሳብን በነጻ […]

March 20, 2025March 20, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 5 አመታት ውስጥ 1 መቶ 67 ሺህ ቤት ተገንብቶ ጥቅም ላይ አውለናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

በአዲስ አበባ ለልማት ተነሺዎች ከ 17 ቢሊዮን ብር በላይ ውጭ ተደርጎ መንግስት […]

Posts navigation

Previous 1 … 118 119 120 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.