በአደባባይ የተላለፈ የጥላቻ ንግግርና ሀይማኖታዊ ትንኮሳ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የፈጠረውን ህመም በአግባቡ በመረዳት የሚመለከታቸው የፀጥታና የህግ አካላት ተጨማሪ ጥፋት ከመከተሉ በፊት እርምጃ ይውሰዱ ሲል ጠቅላይ ም/ቤቱ አሳሰበ፡፡

ከሰሞኑ አንድ ግለሰብ በማህበራዊ ሚዲያዎች ነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) እና እስልምናን መዝለፉ በርካቶችን […]