Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

March 13, 2025March 13, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“የፌደራል መንግስቱ ጣልቃ እንዲገባ ያቀረብነው ጥያቄ የለም” አሉ አቶ ጌታቸው ረዳ፡፡

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ይህንን ያሉት በአዲስ አበባ […]

March 13, 2025March 13, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች በቀን 2ሺ 5መቶ ቶን ቆሻሻን ያመርታሉ ተባለ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በነዋሪዎች በቀን 2ሺመቶ ቶን ቆሻሻ የሚመረት መሆኑን የአዲስ አበባ […]

March 13, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የገንዘብ ግምታቸው 50 ሚሊዮን ብር የሚገመት የንብረት ስርቆት እና ውድመት ተፈጽሞብኛል አለ ኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

በ2017 ዓ.ም ሰባት ወራት ውስጥ የገንዘብ ግምታቸው 50 ሚሊዮን 222 ሺህ 9 […]

March 13, 2025March 13, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል የመድኃኒትና የላብራቶሪ መመርመሪያ ግብዓቶች እጥረት እንዳጋጠመው አስታወቀ።

በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአይደር ሆስፒታል የአስተዳደርና የልማት ዳይሬክተር ዶ/ር ሀይለ […]

March 12, 2025March 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ካሳቫ የተባለው የስራስር  ዱቄት በእንጀራ ላይ ተጨምሮ  እንዲሸጥ  ተፈቀደ። 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምግብና መድሃኒት ባለሥልጣን ካሳቫ የተባለው ሥር በእንጀራ መልክ […]

March 12, 2025March 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ጌታቸው ረዳ የክልሉን የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊን ማሰናበታቸውን አስታወቁ፣ ቢሮው የጊዜያዊ አስተዳደሩን መዋቅር በማፍረስ ተጠምዷል ሲሉ ተችተዋል

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የክልሉን የሰላም እና ጸጥታ […]

March 12, 2025March 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የ1 ሺህ 446ኛው የሐጅና ዑምራ ጉዞ የምዝገባ ጊዜ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም መራዘሙን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡

የተራዘመው የምዝገባ ሒደት ከትናንት መጋቢት 2 ጀምሮ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017 […]

March 12, 2025March 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ለቀጠናዊ መረጋጋት የባህል ዲኘሎማሲን መፍጠር ሚና ሊኖረዉ እንደሚገባ ተገለፀ

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ቀጠናዊ ጉዳዩ ላይ ለመምከር እና በባህል ለማስተሳሰር ያግዛል የተባለ […]

March 12, 2025March 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሶስተኛ ወገን የኢንሹራንስ  ህግ ተሻሽሎ መተግበር ጀመረ።

የመንገድ ደህንነት ባለስልጣን 554/2016 መሰረት የሶስተኛ ወገን የኢንሹራንስ  ህግ አሻሽሎ በሀገር አቀፋ […]

March 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ሰንሻይን ቤቶች ፊት ለፊት ከሚገኘው […]

Posts navigation

Previous 1 … 123 124 125 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.