Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

June 19, 2026June 19, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ስራ ኮርፖሬሽን ያቋቋማቸው አብዛኞቹ መሸጫ መደብሮች ለሽያጭ ፍጆታ የሚቀርብ ሸቀጥ የላቸዉም ተባለ

ኮርፖሬሽኑ የገበያ ማረጋጋት ኃላፊነቱን በተገቢው መንገድ መወጣት አለመቻሉን የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያቤት […]

June 19, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ እና በአየርላንድ መካከል የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከር አዲስ የቴአትር ስራ ሊቀርብ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴአትርና ባህል አዳራሽ ከአየርላንድ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ‹‹አሉ›› […]

June 19, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹የሰልጣኞች ቁጥር አናሳ ነው የሚለው መረጃ የተዛባ ነው››- የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት

ወደ ቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የሚመጣው የሰልጣኝ ቁጥር አናሳ ነው በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች […]

June 19, 2026June 19, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹የሰልጣኞች ቁጥር አናሳ ነው የሚለው መረጃ የተዛባ ነው››- የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት

ወደ ቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የሚመጣው የሰልጣኝ ቁጥር አናሳ ነው በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች […]

June 19, 2026June 19, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

መንግሥትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ለአረጋውያን ጥበቃ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ አረጋውያንና ጡረተኞች ማኅበር በአረጋውያን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን […]

June 17, 2026June 17, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በቁጫ ምርጫ ክልል የተካሄደው ምርጫ እንዲሰረዝ ሲል ያቀረበውን አቤቱታ ውድቅ አደረገ።

ቦርዱ የፓርቲውን ጥያቄ ሳይቀበለው የቀረው ቅሬታው በበቂ ማስረጃ ባለመደገፉ ነው ብሏል። ፓርቲው […]

June 17, 2026June 17, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ለሀገሪቱ የትራንስፖርት ዘርፍ እገዛ ያደርጋል የተባለለት የኢቪ ፈጣን ቻርጂንግ ጣቢያ ተመረቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እናየኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ በመሆን በኢኮ ኢንደስትሪያል ፓርክ […]

June 16, 2026June 16, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በታክስ አስተዳደር አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ   ላይ የቀረበው የ10 ዓመት የኋላ ታክስ ምርመራ ጉዳይ

የታክስ ማጭበርበር ምርመራን ወደ ኋላ 10 ዓመት መመለሱና የመሠረተ ልማት እጥረቶች በነጋዴው […]

June 16, 2026June 16, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በሥርዓተ-ምግብ መጓደል ሳቢያ በየዓመቱ 55.5 ቢሊዮን ብር እንደሚባክን ተገለጠ

 የመፍትሔው ረቂቅ አዋጅም  በፓርላማ የሕዝብ ውይይት ተደርጎበታል ኢትዮጵያ በሥርዓተ-ምግብ መጓደል ምክንያት በየዓመቱ 55.5 […]

June 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ […]

Posts navigation

Previous 1 … 26 27 28 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.