Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

March 12, 2026March 12, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ባለስልጣኑ ወንዝና የወንዝ ዳርቻ በመበከል ጉዳት ያደረሰው ዲሊዮ ፖል ኢንተርናሽናል ሆቴል መጸዳጃ ክፍሎቹን ማሸጉን አስታወቀ

የአዲስ አበባ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በዛሬው ዕለት የሽንት ቤት ፍሳሽ ቆሻሻን […]

March 11, 2026March 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዩጵያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ የሚመለምላቸዉ 2 ሺህ ተንቀሳቃሽ ታዛቢዎች አምስት የምርጫ ጣቢያዎችን መታዘብ ግዴታ መሆኑን ተናገረ

ህብረት ለምርጫ በአሁኑ ወቅት 1 መቶ 90 የሚደረሱ በሀገሪቱ በዲሞክራሲ ላይ የሚሰሩ […]

March 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ።

አደጋው የተከሰተው ትናንት ሌሊት በዞኑ ካምባ ዙሪያ፣ ጋጮ ባባ እና ቦንኬ በተባሉ […]

March 11, 2026March 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የመምህር ዘላለም ወንድሙን የበጎ አድራጎት ሥራ ለማስቀጠል የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ

ዕድሜያቸውን ለወንጌልና ለችግረኞች አገልግሎት የሰጡት የታዋቂው አገልጋይ የመምህር ዘላለም ወንድሙን መልካም አሻራ […]

March 11, 2026March 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም የ640 ሚሊዮን ብር የሕንፃ ግንባታውን ለማጠናቀቅ አገራዊ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ

ጥንታዊውና ታሪካዊው የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም፤ ለምዕመናን አገልግሎት […]

March 11, 2026March 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በድርቅ እና በመሰረተ ልማት እጥረት ምክንያት በእናቶች ጤና ላይ የሚደርሰው ጉዳት አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ

በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚከሰተው የአየር ንብረት ለውጥና በረሃማነት በእናቶች ጤና እና ሞት […]

March 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች፡

መጋቢት 02/2018 ዓ.ም

March 11, 2026March 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ጅቡቲ ላይ ተሽከርካሪዎች በብልሽት ወይም በአደጋ ሲወድቁ ለማስነሳት በትንሹ እስከ 1 ሚሊየን ብር እየተጠየቀ ነዉ ተባለ

ተሽከርካሪዉ ከጅቡቲ ወጥቶ ኢትዮጵያ ድንበር ላይ በሚደርስ ማንኛውም አደጋም ለጥበቃ በቀን ከ4 […]

March 10, 2026March 10, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ነገ መጋቢት 02 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

ከጠዋቱ 2:30 – 10:00ዳውን ታውን ሆቴል፣ አውራሪስ ሆቴል፣ አዲሱ ስታዲየም፣ ካልዲስ ቡና፣ […]

March 10, 2026March 10, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የፋይዳ መታወቂያ መንግስት ዜጎቹን የሚከታተልበት ድብቅ ካሜራ አይደለም-የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም

የፋይዳ መታወቂያን ለመያዝ የንግዱ ማህበረሰብ ስጋት ሊገባው አይገባም ተብሏል፡፡ ይህንን ያሉት የብሄራዊ […]

Posts navigation

Previous 1 … 43 44 45 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.