Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

August 12, 2025August 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ልማት ባንክ በአዲሱ ግዙፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 5 መቶ ሚሊየን ዶላር ኢንቨስት ለማድረግ ተስማማ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦርድ ሊቀመንበር ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ እና የአፍሪካ ልማት […]

August 12, 2025August 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሽግግር ፍትህ ሂደቱ አዝጋሚ ነው የሚል ትችት ቀረበበት።

ለሽግግር ፍትህ ሂደት ከሕግ ረቂቅ ሰነዶች ዉጪ ሌሎች ተግባራት በታቀደላቸው ጊዜ አለመከናወናቸው […]

August 12, 2025August 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ምክክሩ ከቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም የሚጋጭ ነገር የለውም ሲል የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳውን ሰብስቦ ምክክር ለማድርግ ከቀጣዪ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም […]

August 11, 2025August 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ከ5.9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማገኘቱን አስታወቀ

ኮርፖሬሽኑ በ2017 የበጀት ዓመት ያገኘው ገቢ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ7 በመቶ […]

August 11, 2025August 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ያለው የወባ በሽታ ስርጭት በተፈለገው ልክ አለመቀነሱ ተገለፀ፡፡

በክልሉ ያለውን የወባ ስርጭት ለመከላከል የተለያዩ ስራዎች ቢሰሩም በሚፈለገው ልክ መቀነስ አለመቻሉን  […]

August 11, 2025August 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኤሌክትሪክ ሽያጭ ዋጋ ማስተካከያ ለቀጣይ 3 አመታት ይቀጥላል ተባለ

የኤሌክትሪክ ሽያጭ ዋጋ ማስተካከያ በእቅዱ መሰረት ለቀጣይ ሶስት አመታት እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ […]

August 8, 2025August 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሰላምን አማራጭ ባለመቀበል ችግር ለመፍጠር በሚነሡ ኃይሎች ላይ በተጠናከረ መንገድ ሕግ ለማስከበር እሰራለሁ ሲል መንግስት ገለፀ

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት ከሐምሌ 30 -ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገዉ […]

August 8, 2025August 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የኢነተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር 55 ሚሊየን ደርሷል ተባለ

ቁጥሩ የኢትዮጵያ የዲጂታል ስትራቴጂ ከመጀመሩ በፊት 17 ሚሊየን እንደነበር የኢኖቬሽና እና ቴክኖሎጂ […]

August 8, 2025August 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ 102 የምሽት ጭፈራ ቤቶች ታሽገዋል ተባለ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በተደጋጋሚ የአካባቢ ብክለት በሚያደርሱ 3 […]

August 7, 2025August 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

” ፍርድ ቤቶቹ ከዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ በከፊል ዝግ እንደሚሆኑ” ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ

በ2017 ዓ/ም በፌደራል ፍርድ ቤቶች 190,347 መዛግብት ዕልባት መስጠት መቻሉን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ […]

Posts navigation

Previous 1 … 84 85 86 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.