Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጲያ በቅርቡ የጋዝ ምርት ታቀርባለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከአባላቱ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያነሷቸው ጥያቄዎች […]

July 2, 2025July 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት ይፋ ሆነ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2017 የትምህርት ዘመን […]

July 2, 2025July 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ማሊ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት እንዳላቸዉ ደርሼበታለሁ ያለቻቸዉን ከ80 በላይ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መዉሰዷን አስታወቀች፡፡

በወታደራዊ መንግስት የምትመራዋ ማሊ፤ በማዕከላዊና ምዕራባዊ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ በፈጸመችዉ ጥቃት ከአልቃይዳ […]

July 2, 2025July 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት […]

July 2, 2025July 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የዲሞክራሲ ተቋማት የቢሮ ኪራይ ወጪ ከበጀታቸዉ ትልቁን ሽፋን የሚይዝ ነዉ ተባለ

የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም እና  የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የቢሮ ኪራይ […]

July 2, 2025July 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ቶን በላይ የቡና ምርት አገኘች

ኢትዮጵያ እየተጠናቀቀ ባለው የበጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ቶን በላይ የቡና […]

July 2, 2025July 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ100 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን አሁንም እንደ ማገዶ፣ ከሰል እና ኩበትን በመጠቀም ምግቡን ያዘጋጃል

በኢትዮጵያ 90 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ማገዶ፣ ኩበት እና ከሰልን በመጠቀም የዕለት ምግቡን […]

July 1, 2025July 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አዋሽ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 22 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 22 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ትርፍ […]

July 1, 2025July 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የህክምና ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በ82 ዓመት አዛውንት ላይ የተሳካ የልብ ቀዶ ህክምና ተደረገ

የልብ ቀዶ ህክምና ሀኪሙ እና የቀዶ ጥገና ቡድኑ መሪ ዶክተር ፈቀደ አጉዋር […]

Posts navigation

Previous 1 … 94 95 96 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.