Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የመንግስት ግብር ሳይቀነስ ያልተጣራ ወደ 5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ሲንቄ ባንክ አስታወቀ።

ሲንቄ ባንክ በ2024/2025 የሂሳብ ዓመት 173 በመቶ እድገት በማሳየት የባንኩን ገቢ ወደ […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የህዳሴ ግድብ ተጠናቋል እናስመርቃለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር )

ክረምቱ ሲጠናቀቅ የህዳሴ ግድብ ይመረቃል ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይህንን […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የድጅታል የክፍያ የገንዘብ ዝውውር 12.5 ትሪሊዮን መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ

በጠቅላላው ሲታይ የፋይናስ ዘርፉ አድጓል ማለት ይቻላል ያሉት ዶ/ር ዐቢይ ፤ለመጀመሪያ ጊዜ […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“በሃኪሞች ጥያቄ ዙሪያ ተስማምተን ተመካከረን ነው የተለያየነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የጤና ባለሞያዎች ጥያቄ ምንም ምላሽ አላገኘም ተብሎ የሚወራው ከእውነት የራቀ ነው ሲሉ […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጲያ አመታዊ እድገት ከታቀደው በላይ ሊሆን እንደሚችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ

በኢትዮጲያ በ2017 አ ም ይሳካል ተብሎ ከታቀደው አመታዊ እድገት በላይ ሊሳካ እንደሚችል […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በዚህ ዓመት 92 ቢሊየን ብር ዕዳ ተከፍሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር )

በዕዳ ሽግሽጉ ዙሪያ ትናንትና በፈረንሳይ የመጨረሻዉን ስምምነት ገንዘብ ሚኒስቴር ተፈራርሟል ብለዋል። በህዝብ […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአይኤምኤፍ ቦርድ፤ ‹‹ይህ ሪፎርም ወደ ኋላ ካልተመለሰ የኢትዮጵያ ብልጽግና ይረጋገጣል›› የሚል የማረጋገጫ ሪፖርት ሰጥቶናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ ሪፎርም ችግር ያለበት ነዉ በሚል በተደጋጋሚ ይነሳል ነገርግን ብዙዎች እንደ ምሳሌ […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በዘንድሮ በጀት አመት 31.8 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ማረስ ተችለሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ባለፈው አመት 26 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ታርሶ እንደነበር እና በዘንድሮ አመት ግን […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

23 ሚሊየን ዜጎች ከሴፊቲኔት ተረጅነት ነፃ ወጥተዋል- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው […]

July 3, 2025July 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

”የልማት ትኩረታችን ኮሪደር ልማት ብቻ ሳይሆን ብዝሃ ዘርፍንም የሚነካ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ እድገት ከውጭ እንደሚባለው “የኮሪደር ልማት ሳይሆን ብዝሀ ዘርፍን ያማከለ ነው” ሲሉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 93 94 95 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.