Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

June 27, 2025June 27, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ኘሮጀክት በበጀት አመቱ እንዲጠናቀቅ ቢታቀድም አለመጠናቀቁ ተገለፀ

የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ኘሮጀክት 78 በመቶ የሲሚንቶ እጥረት ያጋጥመዉ እንደነበር ሰምተናል። […]

June 26, 2025June 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአዋሽ – ሃራ ገበያ (ወልዲያ) የባቡር መስመር ኘሮጀክት ስራ በነበረዉ ጦርነት ወደ ኋላ እንዲመለስ ሆኗል ተባለ

በዛሬዉ እለት 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ40ኛ መደበኛ ስብሰባው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር […]

June 26, 2025June 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

2 ሺህ 216 የመንግስት ተሽከርካሪዎች መረጃ ወደ  ኤሌክትሮኒክስ አጠቃቀም ቁጥጥር ስርአት እንዲገባ ተደረገ

የመንግስት ተቋማት ተሽከርካሪዎች አጠቃቀም ÷ የግዥ ሂደትና አወጋገድን በተመለከተ የሚባክነው ሃብት ለመቆጣጠር […]

June 25, 2025June 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ተሸላሚ ሆነ

ተቋሙ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለሕብረተሰቡ ቀልጣፋና የላቀ አገልግሎት በመስጠት ከአፍሪካ አንደኛ […]

June 23, 2025June 23, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የህክምና ባለሙያዎች ያነሱት የደሞዝ ጥያቄ ልክ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይሄን ያሉት ከመላዉ ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባካሄዱት […]

June 20, 2025June 20, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

እናት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ በሴቶች አካታች የባንክ አገልግሎት የምዘና መስፈርት ብቸኛና ቀዳሚ ባንክ ተብያለሁ ብሏል።

ባንኩ ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም በሒልተን ሆቴል የመንግስት ሀላፊዎችና የቀድሞ ባለስልጣናት […]

June 20, 2025June 20, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ አረቢያ ሁለተኛው ግዙፍ ወርቅ አውጪ በኢትዮጵያ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

የሳዑዲ ወርቅ አውጪ ድርጅት ልዑክ በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን […]

June 20, 2025June 20, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በሀረሪ ክልል የበልግ ዝናብን ተከትሎ የወባ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ።

የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ የበልግ ዝናብን ተከትሎ የወባ ስርጭት ጭማሪ ማሳየቱን አስታዉቋል፡፡ […]

June 19, 2025June 19, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የብሪክስ ባንክን ለመቀላቀል በምታደርገው ጥረት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ሙያዊ እገዛ ጠየቀች

ጥያቄው የቀረበው በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን ከሀገሪቱ የማዕከላዊ ባንክ ገዥ ካሊድ […]

June 19, 2025June 19, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ህጎች ከመጽደቃቸዉ በፊት አስተያየት ለመስጠት የሚያስችል ፖርታል ይፋ ሆኗል፡፡

አስተያየት ሰጪዎች ለደህንነታቸዉ ሲባል እንዲሁም ተደጋጋሚ አስተያየቶች እንዳይሰጡ ማንነታቸዉን የሚደብቅ መሆኑም ተገልጿል፡፡ […]

Posts navigation

Previous 1 … 96 97 98 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.