Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

August 22, 2024August 22, 2024የውጭ ዜና

ሄዝቦላህ በጎላን ተራራማ ቦታዎች ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡

እስራኤል በሊባኖስ ጥቃቷን አጠናክራ መቀጠሏን ተከትሎ ሄዝቦላህ ጥቃት መፈጸሙ ነዉ የተገለጸዉ፡፡ ሄዝቦላህ […]

August 22, 2024የውጭ ዜና

በጋዛ የሟቾች ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ፡፡

ከጥቅምት 7 ጀምሮ በእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት ቢያንስ 40 ሺ 2 መቶ 65 […]

August 21, 2024August 21, 2024የውጭ ዜና

በኢራን  በመኪና አደጋ የ28 ሰዎች ህይወት አለፈ ።

ፓኪስታናዊ ሀጃጆችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ ተገልብጦ በትንሹ 28 መንገደኞች መሞታቸውን የኢራን […]

August 21, 2024August 21, 2024የውጭ ዜና

ከተላከ ከ1መቶ21 ዓመት በኋላ የደረሰዉ ፖስት ካርድ

ከተላከ ከ1መቶ21 ዓመታት በኋላ ወደተላከበት አድራሻ የደረሰዉ ፖስት ካርድ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ የስዋንሲ […]

August 19, 2024August 19, 2024የውጭ ዜና

የአሜሪካ አየር መንገድ እስከ ሚያዚያ 2025 ድረስ ወደ እስራኤል ምንም በረራ አላደርግም አለ።

የአሜሪካ አየር መንገድ በቀጣናው እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ እስከመጪው አመት ሚያዚያ ድረስ […]

August 7, 2024August 7, 2024የውጭ ዜና

ያህያ ሲንዋር አጠቃላይ የሐማስ መሪ ተደርጎ ተሹሟል።

ሲንዋር ከዚህ ሹመት በፊት የሐማስ ወታደራዊ መሪ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል። ይሁን እንጂ […]

August 7, 2024August 7, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል ለጦርነት ጊዜ ሊውል የሚችል ከምድር በታች ግዙፉ ሆስፒታል ማዘጋጀቷ ተሰምቷል

ሆስፒታሉ ከ2ሺህ በላይ አልጋዎች አሉት። ለጊዜውም ቢሆን ግን ታካሚዎች የሉትም። በሰሜናዊ እስራኤል […]

August 6, 2024August 6, 2024የውጭ ዜና

ካማላ ሀሪስ በይፋ የዲሞክራት ፕሬዝደንታዊ እጩ ሆኑ።

ስደተኞች ቤተሰቦች የተገኘችው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሀሪስ በትናንትናው እለት የዲሞክራት ፕሬዝደንታዊ […]

August 5, 2024August 5, 2024የውጭ ዜና

የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ለቀዉ ከአገር መዉጣታቸዉ ተገለጸ፡፡

የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼይክ ሃሲና ተቃዉሞዉ መበርታቱን ተከትሎ ስልጣናቸዉን ለቀዉ አገር ጥለዉ […]

August 5, 2024August 5, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል በሁለት ትምህርት ቤቶች ላይ ባደረሰችው ጥቃት 3ዐ ፍልስጤማውያን ተገደሉ።

በጋዛ ከተማ በሚገኙ ሁለት ትምህርት ቤቶች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በስፍራው ተጠልለው ከሚገኙ […]

Posts navigation

Previous 1 … 108 109 110 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.