Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

August 2, 2024August 2, 2024የውጭ ዜና

የቱርኩ ፕሬዝዳንት በፍልስጤም የሚገኙ ሙስሊም እና ክርስቲያኖች ሰላም እንዲያገኙ እርምጃ መወሰድ አለበት አሉ፡፡

በፍልስጤም የሚኖሩ ሙስሊም እና ክርስቲያኖች ሰላም የሚያገኙበት ጊዜ ሳይርቅ በፍጥነት የሰብዓዊ ድጋፍ […]

August 2, 2024August 2, 2024የውጭ ዜና

በትልቁ የሱዳን የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ዉስጥ ረሃብ መከሰቱ ተሰምቷል፡፡

በሱዳን የቀጠለዉ የእርስ በእርስ ጦርነት በዳርፉር በሚገኝ እና 5መቶ ሺህ ስደተኞችን በያዘዉ […]

July 24, 2024July 24, 2024የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ከእስራኤል ጋር ያለን ግንኙነት በጋዛ ጦርነት ምክንያት ሊቀጥል አይችልም አለ፡፡

የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ሃላፊ ጆሴፍ ቦሬል በተከበበው የጋዛ ሰርጥ እስራኤል […]

July 23, 2024July 24, 2024የውጭ ዜና

ሀንጋሪ በዩክሬን ላይ ባላት አቋም ምክንያት የአዉሮፓ ህብረት ስብሰባ አዘጋጅነቷ ተነጠቀ፡፡

የአዉሮፓ ህብረት የዉጪ ጉዳይ ፖሊሲ ሃላፊ ጆሴፍ ቦሬል፤ሃንጋሪ በዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ባላት […]

July 23, 2024July 23, 2024የውጭ ዜና

ኢራን በፐርሺያ ባህረ ሰላጤ ስትጓዝ የነበረችን ነዳጅ ጫኝ መርከብ በቁጥጥር ስር አዉላለች

የኢራን የባህር ሃይል በፐርሺያ ባህረ ሰላጤ ውስጥ በህገ ወጥ መልኩ ሲጎጎዝ የነበረ […]

July 22, 2024July 22, 2024የውጭ ዜና

በግሪክ የባህር ላይ ጠባቂዎች ወደ ቱርክ ወንዝ የተገፈተሩ ስደተኞችን ማዳኗን ቱርክ ገለጸች፡፡

ወደ ግሪክ ሊገቡ የነበሩ ስደተኞችን ይዛ የነበረችን ጀልባ የግሪክ የባህር ላይ ጠባቂዎች […]

July 18, 2024July 18, 2024የውጭ ዜና

ሄዝቦላህ የሚሳኤል ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን ዜጎች መጠለያ እንደሚፈልጉ ተገለጸ፡፡

ሄዝቦላህ የሚሳኤል ጥቃት ማዝነቡን ተከትሎ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን ሰፋሪዎች ከሚሳኤል ጥቃት […]

July 18, 2024July 18, 2024የውጭ ዜና

በቀይ ባህር ላይ በሚሰነዘሩ ጥቃቶች ምክንያት የስዊዝ ካናል አመታዊ ገቢ ቅናሽ አሳይቷል ተባለ፡፡

በ2023-24 የሒሳብ ዓመት የተገኘው ገቢ ከ9.4 ቢሊዮን ዶላር ወደ 7.2 ቢሊዮን ዶላር […]

July 18, 2024July 18, 2024የውጭ ዜና

በቻይና የገበያ ማዕከል በተከሰተ የእሳት አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

የሀገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዳስታወቀው፤ በቻይና በተከሰተው የእሳት አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት ማለፉን […]

July 17, 2024የውጭ ዜና

ኢራን በትራምፕ የግድያ ሙከራ እጄ የለበትም አለች

ቴህራን በሪፐብሊካን ፓርቲ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር እያሴረች ነው የሚለው የሲኤንኤን ውንጀላ ፖለቲካዊ […]

Posts navigation

Previous 1 … 109 110 111 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.