Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

March 25, 2025March 25, 2025የውጭ ዜና

ኤርዶዋን ተቃዋሚ ሰልፈኞችን “ክፉ” ሲሉ ወቅሰዋል።

የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን በአገሪቱ እየተካሄደ የሚገኘውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ለስድስተኛ ምሽት […]

March 24, 2025March 24, 2025የውጭ ዜና

የፕሬዝደንት ጣይብ ረሲፕ ኤርዶዋን ቀንደኛ ተቀናቃኝ በሙስና ተጠርጥረው መታሰራቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተነሳው ከፍተኛ ተቃውሞ ተባብሶ ቀጥሏል።

ኤክሬም ኢማሞግሉ የኢስታንቡል ከንቲባ ሲሆኑ ባለፈው ከሶስት ዓመታት በኋላ ለሚካሄደው ምርጫ የሪፐብሊካን […]

March 21, 2025የውጭ ዜና

ሩሲያ  በዩክሬን የሃይል ማመንጫ ጣቢያዎች   ላይ ሰፊ ጥቃት መጀመሯ ተሰምቷል

ሩሲያ በሰው አልባ አውሮፕላኖች በዩክሬን የሃይል ማመንጫዎች ላይ ሰፊ የሆነ ጥቃት ከፍታለች። […]

March 21, 2025March 21, 2025የውጭ ዜና

የሩሲያ ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣን ከኪም ጆንግ ኡን ጋር  ለመገናኘት ሰሜን ኮሪያ ፒዮንያንግ መግባታቸው  ተገለጸ

የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሃፊ የሆኑት  ሰርጂ ሾይጉ  ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም […]

March 21, 2025March 21, 2025የውጭ ዜና

የሱዳን ጦር  በካርቱም የፕሬዝዳንቱን መቀመጫ እንደገና መያዙ ተገለጸ

የሱዳን ብሄራዊ ጦር  የ ፈጥኖደራሽ ሃይል ታጣቂዎችን በተሳካ ሁኔታ በዋና ከተማዋ ካርቱም […]

March 20, 2025የውጭ ዜና

የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት በነዳጅ በበለጸገው አካባቢ ላይ የአስቸኳ ጊዜ አዋጅ አወጁ

የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ በነዳጅ በበለጸገው ሪቨርስ ግዛት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል፡፡ […]

March 20, 2025March 20, 2025የውጭ ዜና

ወደ 70 ሺ የሚጠጉ ደቡብ አፍሪካውያን የአሜሪካ ጥገኝነት እንደሚፈልጉ ተገለጸ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በ 17ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ደቡብ አፍሪካ እንደገቡ የሚነገርላቸውን […]

March 19, 2025March 19, 2025የውጭ ዜና

የእስራኤል የአየር ድብደባ በአንድ ቀን ውስጥ ከፍተኛውን የህጻናት ሞት አስከትሏል ሲል ዩኒሴፍ ገለጸ፡፡

የዩኒሴፍ ሃላፊ ካትሪን ሩሴል፤ ጥቃቱን ተከትሎ የሚወጡ ዘገባዎች እና ምስሎች እጅግ ዘግናኝ […]

March 19, 2025March 19, 2025የውጭ ዜና

የሶማሊያ መንግሥት አሸባብ በሀገሪቱ ፕሬዝደንት አጀብ ላይ ጥቃት ማድረሱን አረጋገጠ።

ታጣቂው ቡድን በትናንት ዕለት ከቀትር በፊት ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ላይ ያነጣጠረ […]

March 19, 2025March 19, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሐማስ ላይ “ውጊያዋን በሙሉ ኃይል ጀምራለች” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ

ከ400 በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸው ሪፖርት የተደረገበትን የጋዛ ጥቃት ገና የመጀመሪያው እንደሆነ የእስራኤል […]

Posts navigation

Previous 1 … 87 88 89 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.