Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

March 19, 2025March 19, 2025የውጭ ዜና

ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነትን አልቀበልም አሉ

ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን በፍጥነት ተግባራዊ ይደረግ የተባለውን የተኩስ አቁም ስምምነት አልቀበልም ብለው […]

March 18, 2025የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት እስራኤል በጋዛ ባደረሰችዉ ጥቃት መደንገጡን ገለጸ፡፡

ዋና ጸሃፊዉ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በፍጥነት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ እና ታጋቾችም እንዲለቀቁ […]

March 18, 2025March 18, 2025የውጭ ዜና

የእስራኤል ጦር ነዋሪዎች ከጋዛ ለቀዉ እንዲወጡ ግዳጅ ማስቀመጡ ተነገረ

ጦሩ በጋዛ ከባድ ጥቃት ካደረሰ በኋላ ነዋሪዎች ለቀዉ እንዲወጡ አዟል፡፡ የእስራኤል ጦር […]

March 18, 2025March 18, 2025የውጭ ዜና

በዩኤስ ኤድ ድጋፍ መቋረጥ ምክንያት 8 አገራት የኤችአይቪ መድኃኒት ዕጥረት እንደሚያጋጥማቸዉ ተገለጸ፡፡

የኤችአይቪ መድኃኒት ዕጥረት ያጋጥማቸዋል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት ከጠቀሳቸዉ አገራት መካከል 6ቱ […]

March 18, 2025March 18, 2025የውጭ ዜና

በሱዳን ዘምዘም የመጠለያ ካምፕ አቅራቢያ እየተደረገ ያለው ጦርነት በንጹሃን ላይ ጉዳት እያስከተለ ነዉ ሲል ተመድ ገለጸ፡፡

በሱዳን የቀጠለው የመንግስት ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ጦርነት በዘምዘም መጠለያ ካምፕ አካባቢ […]

March 18, 2025March 18, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል በአንድ ምሽት ብቻ በጋዛ ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ከ300 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

ሃማስ እንዳስታወቀው እስራኤል ምሽቱን በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 3 መቶ ሰላሳ ሰዎች […]

March 18, 2025March 18, 2025የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የአፍጋኒስታን ተልዕኮ ግዳጁን ለ1 አመት አራዘመ

የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በአፍጋኒስታን ያለውን የእርዳታ ተልእኮ ተግባርና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን […]

March 14, 2025የውጭ ዜና

የደቡብ አፍሪካና ማላዊ ወታደሮች ኮንጎን ለቀው እየወጡ ነዉ፡፡

የዲሞክራቲክ ኮንጎ መንግስት ከታጣቂ ሃይሎች ጋር የሚያደርገውን ትግል ለማገዝ ወደ ሃገሪቱ ገብተው […]

March 14, 2025March 14, 2025የውጭ ዜና

ሃማስ ድርድሩን ለመቀጠል ሸምጋዮች ያቀረቡትን ሃሳብ ተቀብሏል፡፡

ሃማስ የአሜሪካ ዜግነት ያለውን የእስራኤል ወታደር በመልቀቅ እና አራት የጥምር ሃገር ዜግነት […]

March 14, 2025March 14, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ እና እስራኤል ፍልስጤማዊያንን በ3 የአፍሪካ አገሮች ለማስፈር መወያየታቸዉ ተዘግቧል

አሜሪካ እና እስራኤል የሶስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ባለስልጣናትን በማነጋገር ከጋዛ በግዳጅ የተፈናቀሉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 88 89 90 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.