Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 16, 2025June 16, 2025የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ብዙ ረድኤት ፈላጊዎች በጋዛ መገደላቸዉን ተከትሎ የእስራኤልን ድርጊት ‹‹አስፈሪ›› ሲል ነቅፏል

የተባበሩት መንግስታት የመብት ሃላፊ ቮልከር ተርክ፤ የእስራኤል የጥቃት ዘዴዎች በፍልስጤማውያን ላይ አሰቃቂ […]

June 16, 2025June 16, 2025ስፖርት

የ6ኛው መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች

ነገ በጅማ ከተማ ይጀመራል። የ6ኛው መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎችን በማሰመልክት  የፓናል ውይይት ተከናውኖዋል። […]

June 16, 2025June 16, 2025የውጭ ዜና

በፊትበቴል አቪቭ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በኢራን ጥቃት መጠነኛ ጉዳት ደረሰበት

ትናንት እሁድ ምሽት ኢራን ባስወነጨፈቻቸው ሚሳዔሎች በቴል አቪቭ በሚገኘው የኤምባሲያቸው ቅርንጫፍ “መጠነኛ […]

June 16, 2025June 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

25 የኢትዮጵያ ከተሞች “የ5G” ና ከ700 በላይ የሚሆኑት “የ4G” ኢንተርኔት ተጠቃሚ መሆናቸው የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ

ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሚያዘጋጀው “ስለ ኢትዮጵያ” የውይይት መድረክ ላይ እንደገለፁት […]

June 16, 2025June 16, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል የኢራኑን የበላይ መሪ ለመግደል የነበራትን እቅድ ትራምፕ ውድቅ ማድረጋቸው ተሰማ

የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል የኢራኑን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኼሜኒን ለመግደል […]

June 14, 2025June 14, 2025የውጭ ዜና

የኢራን ጦር ተጨማሪ ሁለት ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦቹ መገደላቸውን አስታወቀ

ሟቾቹ የጠቅላይ ኢታማዦር የስለላ ምክትል ኃላፊ ጎላምሬዛ መህራቢ እና የአሠራር ክፍል ምክትል […]

June 14, 2025June 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት የኬኛ ቤቨሬጅስ ኩባንያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡

በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የፌደራልና […]

June 14, 2025June 14, 2025የውጭ ዜና

የእስራኤል ጥቃት እና የኢራን አጸፋ አሁንም ቀጥሏል

እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት በመክፈት የጀመረችው ፍጥጫ አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ሌሊትም ቀጥሏል። […]

June 13, 2025June 13, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም የደምና የአይን ብሌን ልገሳ ቀን በነገዉ ዕለት ይከበራል፡፡

የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በየዓመቱ ሰኔ 3 እና ሰኔ 7 አለም […]

June 13, 2025June 13, 2025ስፖርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ ዕጩዎች ይፋ ሆኑ።

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ፣ ምርጥ ግብ ጠባቂ […]

Posts navigation

Previous 1 … 114 115 116 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.