Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 15, 2025May 15, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ሊካሄድ የታቀደው የፓኪስታን-አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባኤ መራዘሙ ተገለፀ፡፡

ከ100 በላይ የፓኪስታን ኩባንያዎች ይሳተፉበታል የተባለው 5ኛው የፓኪስታን-አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባኤ እና […]

May 15, 2025May 15, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ አስፈላጊ ከሆነ በዩክሬን ድርድር ለመሳተፍ ግንቦት 8 ወደ ኢስታንቡል ለመሄድ ዝግጁ ነኝ አሉ

በመካከለኛው ምስራቅ የአራት ቀናት ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ኢስታንቡል ለሰላም […]

May 15, 2025May 15, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ጨምሮ ሦስት ብፁዓን አባቶች ኢትዮጵያ ገቡ።

ውጭ ሀገር የነበሩና ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተከልክለው የነበሩ ሦስት ብፁዓን አበው ሊቃነ […]

May 15, 2025May 15, 2025ስፖርት

ቦሎኛ ኤሲ ሚላንን በማሸነፍ የኮፓ ኢታሊያ ቻምፒዮን ሆነ

ቦሎኛ ከኤሲ ሚላን ጋር ያደረገውን የኮፓ ኢታሊያ ዋንጫ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት […]

May 15, 2025May 15, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል በጋዛ የሚገኙ ፍልስጤማውያን ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈች።

እስራኤል፤ ጦርነቱ ከተጀመረ አንስቶ ባልታየ መልኩ በጋዛ የሚገኙ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ፍልስጤማውያን […]

May 15, 2025May 15, 2025የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ፑቲን ዛሬ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በሚጀምረው የሰላም ንግግር ላይ እንደማይሳተፉ ተነገረ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ቱርክ ኢስታምቡል ውስጥ በሚካሄደው የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን የተመለከተ […]

May 14, 2025የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በፋይዘር ጌት የህግ ጉዳይ በሁሉም ክሶች መሸነፉ ተገለጸ፡፡

በኮቪድ-19 ክትባቶች ግዥ ላይ በኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት እና በፋይዘር ዋና ስራ አስፈፃሚ መካከል […]

May 14, 2025May 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአስቸኳይ ፖስፖርት ኦንላይን ሲስተም የተወሰነ ማሻሻያ ተደርጎበት ስራ መጀመሩን ተገለፀ።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለአዲስ አበባ አስቸኳይ ፓስፖርት አመልካቾች ፤የአስቸኳይ ፖስፖርት ኦንላይን ሲስተም […]

May 14, 2025May 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአልኮል መጠጦችን በማህበራዊ ሚዲያ እንዳይሰራጩ የሚከለክል ረቂቅ ህግ አዘጋጀች፡፡

የአልኮል ምርቶችን በማህበራዊ ሚዲያዎች ማስተዋወቅን በከፊል የሚከለክል የህግ ረቂቅ ተዘጋጅቷል የኢትዮጵያ ምግብና […]

May 14, 2025May 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

95 በመቶ የወተት ሽያጭ በህገወጥ መልኩ እንደሚከናወን ተገለጸ

በኢትዮጵያ የወተት ገበያ እንቅስቃሴ፣ በህጋዊ ሂደት አልፎ ለህብረተሰቡ ጥቅም ላይ የሚውለው 5 […]

Posts navigation

Previous 1 … 125 126 127 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.