Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 29, 2025April 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከከተማ ወደ ገጠር ተመላልሰው ሲያስተምሩ ለነበሩ ከ2ሺህ 5 መቶ በላይ መምህራን መኖሪያ ቤት ተመቻችቷል ተባለ

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ በዘንድሮ በጀት አመት ከከተማ ወደ ገጠር ተመላልሰው ሲያስተምሩ […]

April 28, 2025April 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ስራ ያቆሙ 518 ኢንደስትሪዎች ወደ ማምረት እንዲገቡ ተደርጓል ተባለ

ሁለት መቶ አምስት ኢንደስትሪዎችን ደግሞ በገጠር ማቋቋም መቻሉ ተገልፆል። ይህ የተባለዉ የኢትዮጵያ […]

April 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት 71 በመቶ ደርሷል ሲል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ገለፀ።

የተቀረው ህዝብ ንፅህናው ያልተጠበቀ ውሃ እንደሚጠቀምና ሃገሪቱ ንፅህናው የተጠበቀ ውሃን ለዜጎቿ ለማዳረስ […]

April 28, 2025April 28, 2025የውጭ ዜና

የሰሜን ኮሪያ ተዋጊዎች ጀግንነትን ህዝባችን ፈፅሞ አይረሳውም አሉ ፑቲን

በሩሲያ ኩርስክ የዩክሬን ኃይሎች ሽንፈት ላይ የተሳተፉትን የኮሪያ ተዋጊዎች ጀግንነትን ህዝባችን ፈፅሞ […]

April 28, 2025April 28, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ በየመን በሚገኙ የስደተኞች ማዕከል ላይ በፈጸመችው ጥቃት 68 ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል፡፡

አሜሪካ በሁቲ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ባለው የሰሜን ምዕራብ የየመን ክፍል ውስጥ አፍሪካውያን […]

April 25, 2025April 25, 2025የውጭ ዜና

ግማሽ ሚሊዮን አዲስ ተፈናቃዮች በጋዛ መኖራቸው ተገለፀ።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በእስራኤል ጦር የተሰጡ በርካታ የማፈናቀል ትእዛዞች ፍልስጤማውያን በጋዛ ከአንድ […]

April 25, 2025April 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስብሰባውን ጀመረ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ከዛሬ […]

April 25, 2025የውጭ ዜና

የትራምፕ ልዑክ ከፑቲን ጋር ለዩክሬን የሰላም ድርድር በሞስኮ ሲገናኙ የሩሲያ ጄኔራል በመኪና ቦምብ ተገድለዋል

ከሩሲያ ከፍተኛ ጄነራሎች አንዱ የሆኑት ያሮስላቭ ሞስካሊክ ሞስኮ ውስጥ መኪና ላይ በተጠመደ […]

April 25, 2025April 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም 10.7 ሚሊየን አክስዮን መሸጡን ገለፀ።

ኩባንያው የ10 በመቶ የአክስዮን ድርሻውን ወደ ገበያው ካቀረበ በኋላ 10.7 ሚሊየን አክስዮን […]

April 25, 2025April 25, 2025ስፖርት

ቅዳሜ ምሸት 5:00 ላይ ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና ( በትልቁ ደርቢ ኤልክላሲኮ) በኮፓ ዴል ሬይ የፍፃሜ ጨዋታ ይፋለማሉ።

ሪያል ማድሪድ በዚህ የውድድር ዓመት ካለው የተጨዋች ስብስብ አንፃር የውድድር ዘመኑ ከመጀመሩ […]

Posts navigation

Previous 1 … 130 131 132 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.