Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 7, 2025የውጭ ዜና

የደቡብ ኮሪያ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቱ ከእስር እንዲፈቱ አዘዘ፡፡

የደቡብ ኮሪያ ፍርድ ቤት ከማርሻል ህግ ድንጋጌ ጋር በተያያዘ የተከሰሱት ፕሬዝዳንት ዮን […]

March 6, 2025March 6, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሪደር ልማት ባሉ ዘንባባዎች ላይ የተተከሉ መብራቶችን የሰረቀ ግለሰብ በ6 ዓመት ከ6 ወር እስራት ተቀጣ

የኮሪደር ልማት ባሉ ዘንባባዎች ላይ የተተከሉ መብራቶችን የሰረቀ ተከሳሽ እጅ ከፈንጅ ይዞ […]

March 6, 2025March 6, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል ወደጋዛ ሰብዓዊ እርዳታ እዳይገባ ማድረጉዋ የፍልስጤምን ሉአላዊነት የሚጋፋ ነው ስትል ደቡብ አፍሪካ አስታወቀች

ሃገሪቱ እንዳለችው እስራኤል ወደ ጋዛ ሰብዓዊ እርዳ እዳይገባ ማገዱዋና በዌስት ባንክ የምታደርገው […]

March 6, 2025March 6, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ7 ቢልዮን ብር በላይ ንብረት ከውድመት አድኛለሁ።

ባለፉት ስድስት ወራት ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ መታደግ መቻሉን የአዲስ አበባ እሳት […]

March 6, 2025March 6, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ መታወቂያ ያልያዘ ተማሪ በቀጣይ ትምህርት ቤት አይመዘገብም ተባለ።

ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተማሪዎች ብሔራዊ መታወቂያ ካልያዙ መመዝገብ እንደማይችሉ የአዲስ […]

March 6, 2025March 6, 2025የውጭ ዜና

ዘለንስኪ ለብራሰልሱ የመሪዎች ጉባኤ በዝግጅት ላይ እያሉ የሩሲያው ሚሳኤል በትውልድ ከተማቸው ላይ ጥቃት መፈፀሙ ተነገረ ፡፡

ዩክሬን ውስጥ በዘለንስኪ የትውልድ ከተማ የሩሲያው ሚሳኤል በሆቴል ላይ በፈፀመው ጥቃት 4 […]

March 6, 2025March 6, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ክልሎች መክፈል ለማይችሉ የጤና መድህን ተጠቃሚዎች ድጎማ እንዲያደርጉ በህግ እንደሚገደዱ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተስፋዬ ወርቁ፤ከጣቢያችን ጋር በነበራቸው ቆይታ ክልሎች […]

March 6, 2025March 6, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ቁጥጥር ካደረገባቸው ማደያዎች ውስጥ 40 በመቶ ማደያዎች ከተቀመጠው የሊትር መጠን በታችች ሲሸጡ ተገኝተዋል ተባለ፡፡

በ76 ማደያዎች ውስጥ ቁጥጥር ማድረጉን እና 40 በመቶ የሚሆኑት ከደረጃ በታች መሆናቸውን […]

March 6, 2025የውጭ ዜና

ቻይና ለማንኛውም ጦርነት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች፡፡

አሜሪካ ጦርነት ከሆነ ፍላጎቷ ለማንኛውም ጦርነት ዝግጁ ነኝ ብላለች ቻይና። ቻይና በፕሬዚዳንት […]

March 6, 2025March 6, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

62 ግብር ከፋዮች ከሀገር እንዳይወጡ የእግድ ትዕዛዝ ተላለፈ::

ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ የታክስ ዕዳ ያለባቸው 62 ግብር ከፋዮች […]

Posts navigation

Previous 1 … 163 164 165 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.