Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 8, 2025March 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ ዛሬ ማታ የሚጀመሩ ሁለት በረራዎችን ጨምሮ በሴቶች ብቻ የሚደረጉ 6 በረራዎች ሊያካሂድ ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ በሴቶች ብቻ የሚደረግ በረራ […]

March 7, 2025March 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

የኢትዮጵያ አየር ኃይል አልሸባብ ላይ ጥቃት ማድረሱን የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሶማሊያ በማዕከላዊ ሸበሌ ክልል በሚንቀሳቀሰው የአልሸባብ ቁልፍ ይዞታዎች ላይ […]

March 7, 2025March 7, 2025የውጭ ዜና

በሱዳን ጥምር መንግስትለማቋቋም የተፈረመውን ቻርተር የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ውድቅ ማድረጉን የሱዳን መንግስት እንደሚቀበለው ገለጸ

የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት እንዳስታወቀው በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ በምትገኘው ሱዳን […]

March 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጲያ የአዞ ስጋ ሽያጭ ሊጀመር ነው፡፡

የአዞ ስጋን የሚያዘጋጅ እና የሚሸጥ ምግብ ቤት በአርባምንጭ ሊከፈት መሆኑን ጣቢያችን ሰምቷል፡፡ […]

March 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

እናት ባንክ ለአንድ ወር የሚቆይ በዋጋ ቅናሽ የህክምና አገልግሎት አዘጋጅቻለሁ አለ።

በ ‹‹እናት ጤና››የቁጠባ ሒሳብ የከፈቱ ደንበኞች የዘንድሮው የሴቶች ቀን ከሚከበርበት የካቲት 29 […]

March 7, 2025March 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ለስነ-አዕምሮ ህክምና የሚረድ መድሀኒቶች እጥረት ተከስቷል።

በትግራይ ለስነ አይምሮ ህክምና የሚረዱ መድኃኒቶች ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ ቢጨምርም መድኃኒቶቹን ማግኘት […]

March 7, 2025March 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጲያ በሚል መሪ ቃል በመስቀል አደባባይ የወንጌል መርሃግብር ሊካሄድ ነዉ፡፡

የዝማሬ፣ የአምልኮ እና የወንጌል መርሀግብር የካቲት 29 እና 30 በመስቀል አደባባይ ከቀኑ […]

March 7, 2025March 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

6.5 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ተጓጉዞ ወደ ሀገር ገብቷል ተባለ።

ግብርና ሚኒስቴር ለ2017 እና 2018 የምርት ዘመን የሚያስፈልገውን 24 ሚሊዮን ኩምታል የአፈር […]

March 7, 2025የውጭ ዜና

ሱዳን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ መሰረተች።

ሱዳን ለዓለም ዓቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ላይ ክስ አቅርባለች፡፡ […]

March 7, 2025ስፖርት

ቼልሲ ሲያሸንፍ ማንችስተር ዩናይትድ አቻ ተለያየ ቶተንሀም በበኩሉ በአልክማር  ተሸንፏል !

በዩሮፓ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከሪያል ሶሴዳድ ጋር  […]

Posts navigation

Previous 1 … 162 163 164 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.