Skip to content
Ethio FM 107.8

Author: Ethio Admin

June 8, 2020June 8, 2020የውጭ ዜና

ኢምሬትስ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የመንገደኞች በረራ ወደ 29 ከተሞች በመብረር ሊጀምር ነው፡፡

አየር መንገዱ ወደ 29 ከተሞች በረራ እንደሚጀምርና የትራንዚት አገልግሎቱንም እንደሚጀምር ነው ያስታወቀው። […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ።

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በ2012 በጀት ዓመት አስር ወራት […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በገዛ ፈቃዳቸው ኃላፊነታቸውን መልቀቃቸው ተገለጸ።

የትግራይ ክልል ኮሙንኬሽን በማህበራዊ ድረገጹ እንዳስታወቀው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የሆኑት […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 136 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ […]

June 8, 2020June 8, 2020ስፖርት

“አሁን ላይ ብቸኛው በሽታ ዘረኝነት ነው” ስቴርሊንግ

የእንግሊዝ እና ማንቸስተር ሲቲው የፊት መስመር ተሰላፊ ራሂም ስቴርሊንግ በእንግሊዝ እየተደረጉ ያሉ […]

June 8, 2020June 8, 2020ስፖርት

የሊቨርፑሉ ከንቲባ በአንፊልድ የሚደረጉ ጨዋታዎች ላይ ቅሬታ እንደሌለባቸው ተናገሩ

የሊቨርፑሉ ከንቲባ ጆ አንደርሰን ሊቨርፑል ጨዋታውን አንፊልድ ላይ ማከናወን የለበትም ። በጉዲሰን […]

June 8, 2020June 8, 2020ስፖርት

ባርሴሎና ኦባሜያንግ ላይ አምርሯል

ባርሴሎና ከኢንተር ሚላን ጋር በላውታሮ ማርቲኔዝ ዝውውር ዙሪያ እያደረገ ያለው ድርድር እጅግ […]

June 8, 2020June 8, 2020ስፖርት

“ሊቨርፑል ቨርነርን በማጣት ሊቆጭ አይገባም” ሮቢ ፎውለር

የሊቨርፑል ታሪካዊ ተጫዋች ሮቢ ፎውለር የቀድሞ ክለቡ ቲሞ ቨርነርን በማጣቱ የሚያጣው ነገር […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫው እንዲራዘም ከማይፈልጉት ፓርቲዎች ውስጥ ብልጽግና ቀዳሚ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለምክር ቤት አባላት […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ በኮሮና ቫይረስ ወቅት ማደጉን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለምክር ቤት አባላት ማብራሪያ […]

Posts navigation

Previous 1 … 172 173 174 … 184 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies