Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

August 13, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከታቀዱት ስራዎች መካከል ሶስት አራተኛ ያህሉን ማጠናቀቁን ገለጸ

ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፤ ለረጅም ጊዜ ሲደከምበት የቆየው የዚህ የምክክር ሂደት ውጤት […]

August 13, 2026August 13, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የታርጫ ከተማ አስተዳደር ከታሪፍ በላይ የተወሰደ ከ680 ሺህ ብር በላይ ለተሳፋሪዎች አስመለሰ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል፣ በዳውሮ ዞን የታርጫ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ እና […]

August 13, 2026August 13, 2026የውጭ ዜና

በጃፓን ከወረቀት የቀጠነ እና በስስነቱ አቻ ያልተገኘለት ቸኮሌት ይፋ ተደረገ

ጃፓናዊው የጣፋጭ ምርት አዘጋጅ ማቴ በጥቅል የቸኮሌት ወረቀት መልክ የተሰራና 0.03 ሚሊሜትር […]

August 13, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የፍትሕ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያን ይፋ አደረገ

የፍትሕ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር ያዘጋጀውን የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያ ይፋ አደረገ። […]

August 13, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ ከመሸጋገሪያነት ወደ ዋና የቱሪስት መዳረሻነት እየተሸጋገረች መሆኑ ተገለጸ

 ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አዲስ አበባ ለጎብኚዎች ወደ ሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች ማለፊያ ብቻ […]

August 13, 2026August 13, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ጥራት ለማሻሻል እና ወደ ኤሌክትሪክ የሚደረገውን ሽግግር ለማፋጠን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

 የኢትዮጵያ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በርኦ ሃሰን ቀደም ሲል በነዳጅ ተሽከርካሪዎች […]

August 13, 2026August 13, 2026የውጭ ዜና

ኖርዌይ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን እና የቀጣናውን ደህንነት ለማጠናከር ተወያዩ

የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስፐን ባርት ኢዴ በፓኪስታን ዋና ከተማ ኢስላማባድ ከሀገሪቱ […]

August 11, 2026August 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የሃይማኖት ጉዳዮች እና የሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ተመካካሪዎች መግባባት ላይ ደረሱ ተባለ

የሃይማኖት ጉዳዮች እና የሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ተመካካሪዎች ባቀረቧቸው ምክረ ሃሳቦቻቸው መግባባት ላይ […]

August 11, 2026August 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ለሰብዓዊ ድጋፍ ሥራው የሚያገለግል መሬት አገኘ

ከ25 ዓመታት በላይ ለችግረኛ ህጻናትና እናቶች የተለያዩ ሰብዓዊ ድጋፎችን ሲያደርግ የቆየው ሙዳይ […]

August 11, 2026የውጭ ዜና

ትራምፕ ከኢራን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት በምግብ ማቀበያ መኪና ውስጥ ተሸሽገው ምስጢራዊ የአውሮፕላን ቅያሬ ማድረጋቸው ተዘገበ

ትራምፕ በአንካራ በነበረው ጉባኤ ወቅት የኢራን “ቀዳሚ የጥቃት ኢላማ” እንደሆኑ ቀደም ብለው […]

Posts navigation

Previous 1 … 18 19 20 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.