Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

July 10, 2026July 10, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ ለአስር ያህል የተፈጥሮ እና ሰዉሰራሽ አደጋዎች ተጋላጭ መሆኗ ተገለፀ

መዲናይቱ ለጎርፍ ፥ መሬት መንሸራተት ፥  የህንፃ መደርመስ እና እሳት ላሉ የአደጋ […]

July 10, 2026July 10, 2026የውጭ ዜና

በኢጣሊያዋ ፒሳ ከተማ ተማሪዎች የዓለማችንን ግዙፍ የወረቀት አውሮፕላን በመስራት አዲስ የጊነስ ክብረ ወሰን አስመዘገቡ

የወረቀት አውሮፕላን አጥፎ መስራት ማንኛውም ሰው ሊያደርገው ከሚችላቸው እጅግ ቀላል ነገሮች መሀል […]

July 10, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ ለዲፕሎማሲ ዕድል ለመስጠት በኢራን ላይ የምታደርገውን ጥቃት አቁማለች ተባለ

በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ በስተጀርባ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች […]

July 10, 2026July 10, 2026የውጭ ዜና

ኢራን በትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ ልትፈጽም ማቀዷን እስራኤል ለአሜሪካ ማሳወቋ ተገለጸ

እስራኤል፣ ኢራን በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ ለማድረግ ማቀዷን የሚያሳይ […]

July 9, 2026July 9, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በወተት ልማት ዘርፍ የላሞች ዝርያን ለማሻሻል የሚያስችሉ የቴክኖሎጂ ሽግግሮች መደረጋቸው ተነገረ

በኢትዮጵያ የዳልጋ ከብቶችን ምርታማነት ለመጨመር ባለፉት አራት ዓመታት ሰፊ የማዳቀልና የዝርያ ማሻሻል […]

July 9, 2026July 9, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከ5 ወደ 7 ሚሊዮን፤ የ«ኢትዮጵያ ኮደሮች» መርሃ ግብር አዲስ ምዕራፍ

የኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሆነው የኮደሮች ማሰልጠኛ መርሃ ግብር፣ በሁለት […]

July 9, 2026የውጭ ዜና

አይ ኤም ኤፍ በጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች ምክንያት የዓለም የኢኮኖሚ ዕድገት ግምቱን ቀነሰ

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የዘንድሮውን የዓለም የኢኮኖሚ ዕድገት ግምት በ2025 ከነበረበት 3.5 […]

July 9, 2026July 9, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የማርና የዓሳ ምርት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩና የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች መስፋፋታቸው ተገለጸ

በሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የማር ምርትን 428 ሺህ ቶን ማድረስ መቻሉን የግብርና […]

July 9, 2026July 9, 2026የውጭ ዜና

የኻሚኒ አስከሬን ከማረፉ በፊት መሽሃድ ከተማ ገባ

የቀድሞው የኢራን የበላይ መሪ አሊ ኻሚኒ አስከሬን የያዘችው አውሮፕላን የቀብር ሥነ ሥርዓቱ […]

July 9, 2026July 9, 2026የውጭ ዜና

ኢራን ባለፉት ሁለት ቀናት በተሰነዘሩባት የአሜሪካ ጥቃቶች የ14 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ገለጸች 

የኢራን ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ የአሜሪካ ጦር ኃይሎች ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ በሀገሪቱ […]

Posts navigation

Previous 1 … 34 35 36 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.