Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 16, 2026March 16, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እና የጸጥታ ችግሮች የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ተሳትፎ እያደናቀፉ ነው ተባለ

የክልሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ አለምነሽ ይባስ ለኢትዮ ኤፍ ኤም […]

March 16, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የአዕምሮ ጤና ህክምና በሁሉም ሆስፒታሎች እንዲሰጥ ባለሙያዎች መመደባቸዉ ተነገረ

የአዕምሮ ጤና ህክምና በአማኑኤል ሆስፒታል ብቻ የሚሰጥ ህክምና መሆኑ ይታወቃል። ህክምናዉ በአስገዳጅነት […]

March 16, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

” ..ነዳጅን ቁጥባችሁ ተጠቀሙ ..”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ

በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ባስተላለፉት መልዕክት  በመካከለኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ […]

March 13, 2026March 13, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከሁለት ዓመት በኋላ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የአለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ (COP 32) ቅድመ ዝግጅት ጀመሩ

ከሁለት ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው 32ኛው የአለም አቀፍ የአየር […]

March 13, 2026March 13, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ነገ መጋቢት 05 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ፣ ሸገር እና ነቀምት ከተሞች ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

ከጠዋቱ 2:00-10:00-ሲግናል ጀርባ፣ ገላን ማዘጋጃ ቤት ፣ ገላን ከተማ ፣ ፒኤልሲ፣ ነጮ […]

March 13, 2026March 13, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በመጋቢት ወር 40 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ የሚያስችል ብሔራዊ ንቅናቄ ተጀመረ

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት “ጾም ለነፍስ፣ ደም […]

March 13, 2026March 13, 2026የውጭ ዜና

ትራምፕ የኢራን መሪዎችን በመግደላቸው ‹‹እንደሚኮሩ››ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን መሪዎችን ‹‹አዕምሯቸው የተዛባ›› በማለት ያንቋሸሹ ሲሆን፤ እነሱን […]

March 13, 2026March 13, 2026የውጭ ዜና

አሜሪካ የፀረ-ሚሳዔል ስርዓቷን ከደቡብ ኮሪያ ልታስወጣ ትችላለች መባሉ ስጋትን እየፈጠረ ነው

አሜሪካ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ ስምንት የሳድ ስርዓቶችን ታንቀሳቅሳለች። ዋሽንግተን ፖስት እና […]

March 13, 2026March 13, 2026የውጭ ዜና

በአምስት ዓመቱ የውድድር መኪና አሽከርካሪነት ፈቃድ ያገኘው ቻይናዊ ታዳጊ

​በዓለም ላይ ትንሹ ብቁ የውድድር መኪና አሽከርካሪ በመሆን የሚታወቀው ቻይናዊው ሻኦ ዚያን፣ […]

March 13, 2026March 13, 2026የውጭ ዜና

የአሜሪካው የኢነርጂ ሚኒስትር በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ለተሰራጨ የተሳሳተ መረጃ ሃላፊነት ወሰዱ

የአሜሪካው የኢነርጂ ሚኒስትር ክሪስ ራይት፣ በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ በወጣ የተሳሳተ መረጃ […]

Posts navigation

Previous 1 … 77 78 79 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.