Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

September 1, 2025September 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ3መቶ በላይ በሚሆኑ የንግድ ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ያወጣውን ደንብ በጣሱ 3መቶ92 የንግድ ተቋማት ላይ የማሸግ […]

September 1, 2025September 1, 2025የውጭ ዜና

የሐማስ ቃል አቀባይ አቡ ኦቤይዳ በጋዛ በአየር ጥቃት መገደሉን የእስራኤል ጦር አስታወቀ።

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ ለዚህ ግድያ የእስራኤል መከላከያ ኃይልን እንዲሁም የእስራኤል […]

September 1, 2025September 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ አሁንም በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመነጋገር በሯ ክፍት ነው – የውሃ እና ኢነርጂ ሚ/ር ሀብታሙ ኢተፋ

ይህ ግዙፍ ግድብ ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጭ ሲሆን፣ ይህም ለበርካታ […]

September 1, 2025September 1, 2025ስፖርት

ሊቨርፑል  እና ኒውካስል ዩናይትድ በ አይሳክ ዝውውር በ130 ሚልዮን ፓውንድ  ተስማሙ!

ሊቨርፑል ስዊድናዊን የፊት መስመር አጥቂ  አሌክሳንደር አይሳክ ለማስፈረም ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ሙሉ  […]

August 30, 2025August 30, 2025የውጭ ዜና

የትራም አስተዳደር  ለካማላ ሐሪስ ያደርግ የነበረን ጥበቃ አቆመ።

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ መንግሥታቸው “ሴክሬት ሰርቪስ” በተባለ ተቋም በኩል ለካማላ ሐሪስ […]

August 30, 2025August 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለተኛውን ዓመታዊ የንግድ ሳምንት አስጀመሩ

አምራቹን እና ሸማቹን በቀጥታ እንደሚያገናኝ ተስፋ የተጣለበት “ኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ […]

August 30, 2025August 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በዛሬው ዕለት በደረሰ የመንገድ ትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ገለጸ።

ዛሬ ከጠዋቱ 12:40 ሠዓት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው ሳንሱሲ ተብሎ […]

August 29, 2025August 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሰብዓዊ ተግባር በመፈፀም ሙያዊ ሃላፊነታቸውን ያጓደሉ የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር አውሎ  ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው የሚገኙት ምክትል ሳጅን አሸብር ግምጃው እና ረዳት […]

August 29, 2025August 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አሊኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ በወርቅ ማውጣት እና በሪል እስቴት ዘርፍ መሠማራት እንደሚፈልጉ ገለፁ

ዳንጎቴ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንቱን ከሲሚኒቶ እና ከማዳበሪያ ባሻገር ለማስፋት እየተዘጋጀ ነው፡፡ የአሊኮ […]

August 29, 2025August 29, 2025ስፖርት

ጆዜ ሞውሪንሆ ከፌኔርባቼ ክለብ አሰልጣኝነታቸው መሰናበታቸው ታወቀ፡፡

የአዲሱ የውድድር ዘመን የቱርክ ሱፐር ሊግ ከተጀመረ ከስድስት ሳምንታት በኋላ ነው ፖርቹጋላዊው […]

Posts navigation

Previous 1 … 46 47 48 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.