Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

August 7, 2025August 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከኤሌክትሪክ ሽያጭ 75.4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ

በበጀት ዓመቱ 25.18 ቴራ ዋት ሰዓት ኢነርጂ ተሸጧል ያሉት የተቋሙ ዋና ሥራ […]

August 7, 2025August 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“ከናይሮቢ – አዲስ አበባ በአውቶብስ የሕዝብ ትራንስፖርት እንደተጀመረ ” አላውቅም አለ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

ቢቢሲ አማርኛ “ከናይሮቢ – አዲስ አበባ በአውቶብስ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጀመረ” በሚል ያሰራጨው […]

August 7, 2025August 7, 2025የውጭ ዜና

ዋይት ሐውስ ትራምፕ ከሩሲያው እና ከዩክሬኑ መሪ ጋር ለመነጋገር “ዝግጁ” ናቸው አለ

ዶናልድ ትራምፕ መልዕክተኛቸው ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር “በጣም መልካም የሆነ ውይይት” ሲሉ […]

August 7, 2025August 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በ2017 አ.ም በ3 መቶ 9 የጤና እና መድኃኒት ችርቻሮ ተቋማት ላይ በተገኘባችው ችግር ምክንያት አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡

በ2017 በጀት ዓመት በ 3 ሺ 4 መቶ 99 የጤና እና መድኃኒት […]

August 7, 2025August 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በበጀት አመቱ ከ 150 በላይ አለም አቀፍ ኮንፍረንሶች በኢትዮጵያ መካሄዳቸዉ ተገለፀ

እየተጠናቀቀ ባለዉ 2017 በጀት አመት 1 መቶ 54 አለም አቀፍ ኮንፈረንሶች በኢትዮጵያ […]

August 7, 2025August 7, 2025ስፖርት

የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ

ለ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ ሁሉም ክለቦች እስከ […]

August 6, 2025August 6, 2025የውጭ ዜና

ሱዳን የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ከኮሎምቢያ የመጡ ቅጥረኞችን ከአርኤስኤፍ ጎን ለመዋጋት እየላከች ነው ስትል ከሰሰች።

ሱዳን የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በሀገሪቱ ወታደሩ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር እያደረገ በሚገኘዉ […]

August 6, 2025August 6, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ ባንክ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚገኙ ህገወጥ የገንዘብ አስተላላፊዎችን አስጠነቀቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መቀመጫቸውን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) ያደረጉ ድርጅቶች መደበኛውን ገበያ […]

August 6, 2025August 6, 2025Uncategorized, የሀገር ውስጥ ዜና

ተማሪዎች የዩንቨርሲቲዎችን ህግና ደንብ አክብረው በየግቢያቸው እንዲቆዩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሳስበዋል።

ከዚህ በተጨማሪም መረጃን የማይሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስበዋል ። በጎንደር […]

August 5, 2025August 5, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ በደቡብ አፍሪካ ላይ በጣለችው ታሪፍ ምክንያት 30ሺህ ስራዎች አደጋ ላይ ናቸዉ ተባለ

የደቡብ አፍሪካ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ ዩናይትድ ስቴትስ በጣለችው የ30 በመቶ ታሪፍ […]

Posts navigation

Previous 1 … 55 56 57 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.