ዜና

ከሀገራዊ ምክክሩ በኋላ በኦሮሚያ ክልል ያሉ ግጭቶች ይቆማሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን ሲሉ የአገራዊ ምከክረር ተሳታፊዎች ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከሀገራዊ ምክክሩ በኋላ በኦሮሚያ ክልል ያሉ ግጭቶች ይቆማሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን ሲሉ የአገራዊ ምከክረር ተሳታፊዎች ተናገሩ

ከኦሮሚያ ክልል 3 መቶ 56 ወረዳዎች የተወጣጡ ከ7 ሺህ 20 በላይ ተሳታፊዎች ከሀገራዊ ምክክር በኋላ በክልሉ ያሉ ያማያባሩ ግጭቶች፣አለመረጋጋቶች፣ስጋት እንዲሁም...
Read More
ከታህሳስ 30 ጀምሮ ንግድ ፍቃድ ያላደሱ ነጋዴዎችን እንደሚቀጣ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከታህሳስ 30 ጀምሮ ንግድ ፍቃድ ያላደሱ ነጋዴዎችን እንደሚቀጣ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡

ንግድ ቢሮዉ 1መቶ 70 ሺህ ነጋዴዎች ንግድ ፍቃድ አለማደሳቸዉንም ገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የገበያ ጥናት መረጃና ፕሮሞሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር...
Read More
በአፋር ክልል 22 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአፋር ክልል 22 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም ተባለ።

በክልሉ ተከስቶ በነበረው ጎርፍ እና በነበረው ግጭት ወደቀያቸው ያልተመለሱ ተፈናቃዮች በመኖራቸው 22 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዳልተመለሱ የአፋር...
Read More
በተሽከርካሪ በመንቀሳቀስ በተለምዶ ሿሿ የተባለውን የኪስ ስርቆት ወንጀል የፈፀሙ 3 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በተሽከርካሪ በመንቀሳቀስ በተለምዶ ሿሿ የተባለውን የኪስ ስርቆት ወንጀል የፈፀሙ 3 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ።

በለሚኩራ ክ/ከተማም በተለምዶ ሿሿ የሚባለውን የወንጀል ድርጊቱን የፈፀሙት 3 ተጠርጣሪዎችን በክ/ከተማው ወረዳ 5 በሻሌ ድልድይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፖሊስ በቁጥጥር...
Read More
ሩሲያ ለጄነራሉ ግድያ የዩክሬን አገዛዝ የእጁን ያገኛል አለች
የውጭ ዜና

ሩሲያ ለጄነራሉ ግድያ የዩክሬን አገዛዝ የእጁን ያገኛል አለች

የቀድሞዉ የሩሲያ ፕሬዝዳንትና የአገሪቱ የደህንነት ምክር ቤት ምክት ሊቀመንበር ዲሚትሪ ሜድቬድቭ ለጄነራሉ ሞት የዩክሬን ባለስልጣናት ዋጋቸዉን ያገኛሉ ሲሉ ዝተዋል፡፡ ሩሲያ...
Read More
ለሩሲያ ጦር ኃይል ከፍተኛ ጀኔራል ግድያ ዩክሬን ኃላፊነት ወሰደች
የውጭ ዜና

ለሩሲያ ጦር ኃይል ከፍተኛ ጀኔራል ግድያ ዩክሬን ኃላፊነት ወሰደች

ሌተናንት ጀኔራል ኢጎር ኪሪሎቭ የኒውክሌር፣ ባዮሎጂካል እና ኬሚካል መከላከያ ኃይል ኃላፊ በሞስኮ በቦምብ ጥቃት ሕይዎታቸዉ አልፏል፡፡ ጀኔራሉ ከመኖሪያ ቤታቸው ሲወጡ...
Read More
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ስፖርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ በ11ኛ ሳምንት እና በ1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ላይ የቀረቡትን ሪፖርቶች ተመልክቶ የቅጣት ውሳኔዎችን...
Read More
ሮናልዶ ቀጣዩ ፕሬዝዳንት?
ስፖርት

ሮናልዶ ቀጣዩ ፕሬዝዳንት?

ብራዚላዊው ሮናልዶ ለሃገሩ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንትነት ሊወዳደር መሆኑ ተሰማ፡፡ የብሄራዊ ቡድኑን ‹‹ክብር ማስመለስ›› እንደሚፈልግም ተናግሯል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ ኮከብ...
Read More
በሶማሌ ክልል 450ሺህ ዕድሜያቸዉ ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ክትባት አለመዉሰዳቸዉን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሶማሌ ክልል 450ሺህ ዕድሜያቸዉ ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ክትባት አለመዉሰዳቸዉን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ።

ዕድሜያቸዉ ከአምስት አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ክትባት ለማድረስ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ እንደሆነም ቢሮዉ አስታዉቋል። በዚህም ሁለት መቶ ሺ ለሚሆኑ ህጻናት...
Read More
የቼልሲው ኮኮብ ሙድሪክ በአበረታች ንጥረ ነገር ምከንያት ከእግርኳስ ታገደ !
ስፖርት

የቼልሲው ኮኮብ ሙድሪክ በአበረታች ንጥረ ነገር ምከንያት ከእግርኳስ ታገደ !

ዩክሬናዊው የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የፊት መስመር ተጨዋች ማይካሎ ሙድሪክ ያልተፈቀደ አበረታች ንጥረ በውስጡ መገኘቱ ተገልጿል። የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር ባደረገው...
Read More
ኢሰመኮ ሕፃናትን ጨምሮ ሰዎችን ከሕግ ውጪ መያዝን በተመለከተ ካወጣዉ መግለጫ በኋላ ከመከላከያ ሚኒስቴር ጋር በደብዳቤ መነጋገሩን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሰመኮ ሕፃናትን ጨምሮ ሰዎችን ከሕግ ውጪ መያዝን በተመለከተ ካወጣዉ መግለጫ በኋላ ከመከላከያ ሚኒስቴር ጋር በደብዳቤ መነጋገሩን ገለጸ፡፡

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መከላከያ ሚኒስቴርም በሁሉም ክልሎች የሚከናወኑ የሰራዊት አባላት ምልመላ ሥራዎች በሕግ በተቀመጡት መስፈርቶች መሠረት ብቻ የተከናወኑ ስለመሆናቸው በማረጋገጥ የሚረከብ መሆኑን...
Read More
“የውጭ ባንኮች ወደ ሃገር ውስጥ እንዲገቡ መፍቀድ የግል ባንኮች ይጥፉ ብሎ የመወሰን ያክል አይደለም ወይ” የምክር ቤቱ አባል ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)
የሀገር ውስጥ ዜና

“የውጭ ባንኮች ወደ ሃገር ውስጥ እንዲገቡ መፍቀድ የግል ባንኮች ይጥፉ ብሎ የመወሰን ያክል አይደለም ወይ” የምክር ቤቱ አባል ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ እያደረገ ያለው ውይይት አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ “የንግድ ባንክን አዳ ወደ ህዘቡ...
Read More
ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በባንኩ ዘርፍ ሲሰማሩ የሚያገኙትን ገቢ ከኢትዮጵያ ውጭ ማሰወጣት እንደማይችሉ በአዋጅ ቀረበ
የሀገር ውስጥ ዜና

ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በባንኩ ዘርፍ ሲሰማሩ የሚያገኙትን ገቢ ከኢትዮጵያ ውጭ ማሰወጣት እንደማይችሉ በአዋጅ ቀረበ

ይህ የተገለጸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ እያደረገ ባለው ውይይት ላይ ነው፡፡ በዚህም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ...
Read More
የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በዩክሬን ጦርነት መግደላቸውን አሜሪካ አስታወቀች
የውጭ ዜና

የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በዩክሬን ጦርነት መግደላቸውን አሜሪካ አስታወቀች

የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በሩሲያ ኩርስክ ድንበር አካባቢ ከዩክሬን ጦር ጋር በነበረ ፍልሚያ መገደላቸውን አሜሪካ ተናግራለች፡፡ በጥቅምት ወር ሰሜን ኮሪያ የሩሲያን...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምጽ ጸደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምጽ ጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ4ተኛ ዓመት የስራ ዘመን በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅን ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል፡፡ በምክር...
Read More
እንድታውቁት
የሀገር ውስጥ ዜና

እንድታውቁት

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ይኖሩ የነበሩ የህግ ታራሚዎች ገላን አካባቢ ወደ ተገነባው አዲስ ማረሚያ ቤት ሊዘዋወሩ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ከዛሬ ታህሳስ...
Read More
የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የመሠረቱት “የአዳም ፋውንዴሽን” የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ምሥረታውን ይፋ አድርጓል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የመሠረቱት “የአዳም ፋውንዴሽን” የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ምሥረታውን ይፋ አድርጓል።

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቦርድ ሊቀመንበርነት የሚመሩት "የአዳም ፋውንዴሽን"፤የመንግስት ባለስልጣናት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት በተገኙበት ይፋዊ የማብሰሪያ ሥነ...
Read More
በጆርጂያ 12 ሰዎች በካርቦንሞኖክሳይድ ተመርዘዉ መሞታቸው ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በጆርጂያ 12 ሰዎች በካርቦንሞኖክሳይድ ተመርዘዉ መሞታቸው ተገለጸ፡፡

በጆርጂያ በሚገኝ የበረዶ ሸርተቴ ሪዞርት 12 ሰዎች በካርቦንሞኖክሳይድ መርዝ ህይወታቸዉ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቀድሞዋ የሶቪየት ህብረት አገር ጆርጂያ ዉስጥ በሚገኘዉ...
Read More
በኦሮሚያ ክልል በተጀመረው የምክክር ምዕራፍ የኦሮሞ ህዝብ ሲጠይቃቸው የኖሩ ጥያቄዎች አጀንዳ ሆነው እንዲቀረቡ አባገዳዎች ጠየቁ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል በተጀመረው የምክክር ምዕራፍ የኦሮሞ ህዝብ ሲጠይቃቸው የኖሩ ጥያቄዎች አጀንዳ ሆነው እንዲቀረቡ አባገዳዎች ጠየቁ።

በኦሮሚያ በተጀመረው የምክክር ምዕራፍ የኦሮሞ ህዝብ ሲጠይቃቸው የኖሩ ጥያቄዎች አጀንዳ ሆነው እንዲቀረቡ አባገዳዎች የጠየቁት በምክክሩ ማስጀመሪያ መርሃግብር ላይ ባደረጉት የመክፈቻ...
Read More
እስራኤል በጎላን ኮረብቶች የሰፈራ ግንባታዎችን እንደምታስፋፋ አስታወቀች
የውጭ ዜና

እስራኤል በጎላን ኮረብቶች የሰፈራ ግንባታዎችን እንደምታስፋፋ አስታወቀች

የእስራኤል ካቢኔ ባሳለፈዉ ዉሳኔ በጎላን ኮረብቶች ተጨማሪ ግንባታዎች ይካሄዳሉ ብሏል፡፡ የእስራኤል ካቢኔ በትናትናዉ እለት በጎላን ኮረብቶች ዙሪያ ስብሰባ ተቀምጠዉ ነበር...
Read More