ዜና

ፋስት ፔይ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ውስጥ በይፋ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ፋስት ፔይ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ውስጥ በይፋ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ

ፋስት ፔይ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ውስጥ ዘመናዊና ቀልጣፋ የገንዘብ መላላኪያ ስርዓት ማስጀመሩን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል ። የፋስት ፔይ ኢቲ መስራችና...
Read More
የእንግሊዝ  ካራባኦ ካፕ  ግማሽ  ፍፃሜ  ድልድል  ይፋ ሆና  !
ስፖርት

የእንግሊዝ  ካራባኦ ካፕ  ግማሽ  ፍፃሜ  ድልድል  ይፋ ሆና  !

አርሰናል ከ ኒውካስትል ዩናይትድ   የመጀመሪያ ዙር  በአርሰናል ሜዳ / መልስ በኒውካስትል ሜዳ ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል  የመጀመሪያ ዙር    በቶትንሃም ሜዳ /...
Read More
ገዳ ባንክ በበጀት አመቱ ከታክስ በፊት 101 ሚሊዮን ብር አትርፍያለው አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ገዳ ባንክ በበጀት አመቱ ከታክስ በፊት 101 ሚሊዮን ብር አትርፍያለው አለ፡፡

ባንኩ በፈረንጆቹ 2023-24 790 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ ይህም ከባለፈው ተመሳሳይ አመት ጋር ሲነፃጸር የ609 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ተጠቅሷል፡፡...
Read More
“ኑ ቤታችንን እንስራ ” ብሏል ጌርጌሴሮን የአእምሮ ህመማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል
የሀገር ውስጥ ዜና

“ኑ ቤታችንን እንስራ ” ብሏል ጌርጌሴሮን የአእምሮ ህመማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል

ላለፉት 19 አመታት የአእምሮ ህመማንን ሲረዳ የቆየው ጌርጌሴሮን የአእምሮ ህመማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ከጊዜ ወደ ጊዜ የህሙማኑ ቁጥር እየጨመረ...
Read More
በብሔራዊ ጥቅሞች ላይ መገናኛ ብዙሃን ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ኃላፊነት በተመላበት መልኩ ሊሰሩ ይገባል አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ተገኘ ወርቅ ጌቱ (ዶ/ር)
የሀገር ውስጥ ዜና

በብሔራዊ ጥቅሞች ላይ መገናኛ ብዙሃን ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ኃላፊነት በተመላበት መልኩ ሊሰሩ ይገባል አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ተገኘ ወርቅ ጌቱ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት "የመገናኛ ብዙሃን ሚና በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን" በሚል ርዕስ ጥናታዊ ፅሁፍ በማቅረብ የአጀንዳ ልየታ ለማድረግ ከመገናኛ...
Read More
ፑቲን ለትራምፕ ዝግጁ ነኝ አሉ
የውጭ ዜና

ፑቲን ለትራምፕ ዝግጁ ነኝ አሉ

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተመራጩን የአሜሪካ ቀጣይ ፕሬዝዳንተ ዶናልድ ትራምን ለማግኘት ዝግጁ ነኝ ብለዋል፡፡ ከትራምፕ ጋር የምገናኝበትን ጊዜ ባላዉቀዉም ግን...
Read More
የመጀመሪያው ዓመታዊ የአየር ንብረት ለውጥ የፋይናንስ ጉባኤ ተካሄደ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የመጀመሪያው ዓመታዊ የአየር ንብረት ለውጥ የፋይናንስ ጉባኤ ተካሄደ።

ጉባኤዉ ኢትዮጵያ ከአየር ንብረት ለዉጥ ጋር ተያይዞ እየተጋፈጠችዉ ባለዉ ችግር በመረዳት ያሉ የፋይናንስ አቅምን ክፍተቶችን ለመሞላት ያለመ ነዉ። የአየር ንብረት...
Read More
እናት ባንክ ለእናቴ የስነ ፅሁፍ እና የአመቱ ድንቅ እናት የተሰኘ ዉድድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

እናት ባንክ ለእናቴ የስነ ፅሁፍ እና የአመቱ ድንቅ እናት የተሰኘ ዉድድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ።

የአመቱ ድንቅ እናት ዉድድሩን ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲሆም ለእናት የተሰኘ ሀገራዉ የስነ ፁሁፍ ዉድድርን ለሁለተኛ ጊዜ ሊያወዳድር እንደሆነ በዛሬዉ እለት ይፋ...
Read More
በፋይናንሱ   ሴክተር  የሚታየውን የሰለጠነ የሰው ሀይል ክፍተት ለመፍታት የሚያስችል የስልጠና ተቋም በይፋ ስራ ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በፋይናንሱ   ሴክተር  የሚታየውን የሰለጠነ የሰው ሀይል ክፍተት ለመፍታት የሚያስችል የስልጠና ተቋም በይፋ ስራ ጀመረ

ናሽናል ፋይናንስ አከዳሚ፤  በፋይናንሱ ዘርፉ በተለይም በኢንሹራንስ ኢንዳስትሪ የአጭርና ረጅም ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ተገልጿል። ናሽናል ፋይናንስ አከዳሚ  በዚህ ዘርፍ...
Read More
እንደ ኖክና፤ ኦይል ሊቢያ ያሉ የነዳጅ አዳዮች  በጎንደር ከተማዉ ሙሉ ለሙሉ ቤንዝል እያቀረቡ አይደለም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

እንደ ኖክና፤ ኦይል ሊቢያ ያሉ የነዳጅ አዳዮች  በጎንደር ከተማዉ ሙሉ ለሙሉ ቤንዝል እያቀረቡ አይደለም ተባለ፡፡

የጎንደር ከተማ ንግድ ቢሮ  ማግኘት ከሚገባዉ  የቤንዚን አቅርቦት 20 በመቶ ብቻ እያገኘ መሆኑን ገለፀ። የጎንደር ከተማ ንግድና ገበያ ልማት ሀላፊ...
Read More
ሶሪያ ከዚህ በኋላ የግጭት አምባ እንደማትሆን የአማፅያን መሪው ተናግሯል
የውጭ ዜና

ሶሪያ ከዚህ በኋላ የግጭት አምባ እንደማትሆን የአማፅያን መሪው ተናግሯል

የሶሪያ አማፅያን መሪው  አህመድ አል ሻራ አገሪቱ ለማንም ስጋት አትሆንም ግጭትም አንፈልግም ብሏል ላለፊት በርካታ አመታት ደማስቆ የሰቆቃ ምድር መሆኗን...
Read More
በአማራ ትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰተው የግሪሳ ወፍ ወረርሺኝ በቁጥጥር ስር ማዋል እንደተቻለ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰተው የግሪሳ ወፍ ወረርሺኝ በቁጥጥር ስር ማዋል እንደተቻለ ተነገረ

በአማራ፤ ትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰተው የግሪሳ ወፍ ወረርሺኝ በአውሮፕላን በታገዘ የኬሚካል ርጭት በመታገዝ በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን  የግብርና ሚኒስቴር...
Read More
በአመት ለ2መቶ ሺ ደንበኞች ብድር ሰጥቻለው ሲል  ስንቄ ባንክ ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአመት ለ2መቶ ሺ ደንበኞች ብድር ሰጥቻለው ሲል  ስንቄ ባንክ ገለፀ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ሪፖርት እንደሚሳየው ደግሞ፤ በመቶ አመት ታሪክ በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች  አጠቃላይ የሰጡት ብድር 3መቶ ሀምሳ ሺ ገደማ ነው...
Read More
በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሚወሰኑ የፍቺ እና ጉዲፈቻ ውሳኔዎች በይፋ አገልግሎት መጀመራቸዉ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሚወሰኑ የፍቺ እና ጉዲፈቻ ውሳኔዎች በይፋ አገልግሎት መጀመራቸዉ ተገለጸ፡፡

በፍርድ ቤቶች የምዝገባው አገልግሎት በይፋ በአራዳ እና ቦሌ ምድብ ችሎቶች መጀመሩም ተሰምቷል፡፡ የሲቪል ምዝገባ  እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከሚመዘግባቸው ኩነቶች...
Read More
በመዲናዋ ህገወጥ የከብት እርዶች እየጨመሩ ነዉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ህገወጥ የከብት እርዶች እየጨመሩ ነዉ ተባለ።

በአዲስ አበባ ከተማ ከህገወጥ እርድ ጋር በተያያዘ  በተደረገ ቁጥጥር ከ3 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ስጋ መወገዱን ሰምተናል። የአዲስ አበባ ቄራዎች...
Read More
በግጭት ውስጥ ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ያሉ ሴቶች ችግራችን በሀገራዊ ምክክሩ መፍትሔ  ያገኛል ብለን እንጠብቃለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል የሴት ተወካዮች ተናገሩ  ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በግጭት ውስጥ ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ያሉ ሴቶች ችግራችን በሀገራዊ ምክክሩ መፍትሔ  ያገኛል ብለን እንጠብቃለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል የሴት ተወካዮች ተናገሩ  ።

በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ባለው የምክክር መድረክ ላይ ኢትዮ ኤፍ ኤም ያነጋገራቸው የሴት ተወካዮች ምክክሩ በሴቶች ላይ የሚፈፀመው በደል ይፈታል ብለን...
Read More
በሀረር፣ ጅግጅጋ እና ሌሎች የምስራቅ ኢትዮጵያ ከተሞች ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀረር፣ ጅግጅጋ እና ሌሎች የምስራቅ ኢትዮጵያ ከተሞች ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ

በሀረር፣ ጅግጅጋ እና ሌሎች የምስራቅ ኢትዮጵያ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ ከድሬዳዋ ቁጥር ሁለት - ሀረር- ጅግጅጋ...
Read More
የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሽርክና ያቋቋሙት የኮንጎ አየር መንገድ ሥራ ጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሽርክና ያቋቋሙት የኮንጎ አየር መንገድ ሥራ ጀመረ።

የኮንጎ አየር መንገድ በሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ውስጥ ባሉ ሰባት ኤርፖርቶች በረራ በማድረግ አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር...
Read More
አጎዋ የሚራዘም ከሆነ ኢትዮጵያ ፖለቲካዋን መቃኘት ያስፈልጋታል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

አጎዋ የሚራዘም ከሆነ ኢትዮጵያ ፖለቲካዋን መቃኘት ያስፈልጋታል ተባለ

አጎዋ የሚራዘም ከሆነ ኢትዮጵያ ወደ ገበያው ለመመለስ ፖለቲካዋን መቃኘት ያስፈልጋታል ሲሉ የኢንቨስትመንትና የቢዚነስ አማካሪ የሆኑት አቶ ይርጋ ተስፋዬ ከጣቢያችን ጋር...
Read More
ኢትዮጲያ ክሪፕቶ ከረንሲን መጠቀም የሚያስችላትን ህግ ልታወጣ ትችላለች ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጲያ ክሪፕቶ ከረንሲን መጠቀም የሚያስችላትን ህግ ልታወጣ ትችላለች ተባለ።

ክሪፕቶ ከረንሲ በሀገር ውስጥ ለመገበያያ እንዲውል ተጠይቋል። ይህንን በሚመለከት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ኢትዮጵያ ክሪፕቶ ከረንሲን ለመገበያያነት እንድትጠቀም የሚያስችል መመሪያ ልታወጣ...
Read More