ዜና

የተቋዋሚዎች የጋራ ምክር ቤት ለመመስረት ተገደናል ሲል የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የተቋዋሚዎች የጋራ ምክር ቤት ለመመስረት ተገደናል ሲል የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ገለፀ።

የጋራ ምክር ቤቱ  በበኩሉ የፖለቲካ የጋራ ምክር ቤቱ በህጋዊ እና የቃል ኪዳን ሰነድን ሂደት በመከተል ጉባኤ አካሂዶ ስራ ላይ ይገኛል...
Read More
በየጊዜዉ የሚደረግ የስራ አመራሮች ለዉጥ  ለስራዬ እንቅፋት ሆኗል” ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በየጊዜዉ የሚደረግ የስራ አመራሮች ለዉጥ  ለስራዬ እንቅፋት ሆኗል” ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ገለፀ።

በጋምቤላ ክልል የሚደረጉ ጊዜን የማይጠብቁ  የአመራር ለዉጦች እንዲሁም  ዝዉዉሮች ለተቋሙ የሚቀርቡ አቤቱታዎች መፍትሔ እንዳያገኙ እክል እንደሆነበት  ሰምተናል። የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ...
Read More
የአሰልጣኞች ሰንበት በእንግሊዝ!
ስፖርት

የአሰልጣኞች ሰንበት በእንግሊዝ!

ሳውዝሀምፕተን አሰልጣኝ ሩሴል ማርቲንን ከሀላፊነት ማሰናበቱ ይፋ ተደርጓል። ክለቡ ካደረጋቸው አስራ ስድስት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው በአንዱ ሲሆን በአስራ ሶስቱ...
Read More
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክሩ በቀጣይ  በአማራ ክልል ይካሄዳል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክሩ በቀጣይ  በአማራ ክልል ይካሄዳል ተባለ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮምሽን  በቀጣይ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በአማራ ክልል  የተሳታፊና አጀንዳ ልየታ እንደሚያደረግ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ዶ/ር...
Read More
English Primer League Matchweek 16
ስፖርት

English Primer League Matchweek 16

ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ ቼልሲ ኢና ቶተንሀም ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል ! ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ተጠባቂ  መርሐግብር 2ለ1 በሆነ...
Read More
ትራምፕ ኢራንን ለመምታት ከእስራኤል ጋር እየመከሩ ነዉ ተባለ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ኢራንን ለመምታት ከእስራኤል ጋር እየመከሩ ነዉ ተባለ

ተመራጩ የአሜሪካዉ ቀጣይ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከገቡ በኋላ ለእስራኤል ወግነዉ ኢራንን የመምታት ፍላጎት አላቸዉ ተብሏል፡፡ ትራምፕ ለእስራኤሉ...
Read More
በቬኔዙዌላው ምርጫ ሂደት የተያዙ ከመቶ በላይ እስረኞች መለቀቃቸዉ ተገለፀ
የውጭ ዜና

በቬኔዙዌላው ምርጫ ሂደት የተያዙ ከመቶ በላይ እስረኞች መለቀቃቸዉ ተገለፀ

ቬንዙዌላ በሃምሌ ወር አድርጋዉ በነበረዉ አወዛጋቢ ኘሬዝዳንታዊ ምርጫ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ምርጫዉን ማሸነፋቸዉ የሚታወስ ነዉ። የሀገሪቱ የዜጎች ደህንነት አገልግሎት ትናንት...
Read More
ዉሳኔዉ የተሻለ ነዉ ብለን እናምናለን-የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር
የሀገር ውስጥ ዜና

ዉሳኔዉ የተሻለ ነዉ ብለን እናምናለን-የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት፤ መንግሥት ወደ ሀገር ውስጥ የሚያስገባውን ነዳጅ "ለመቀነስ እየተሰራ" በመሆኑ ለአዲስ ማደያዎች ነዳጅ ላለማቅረብ መወሰኑን አስታዉቋል። በዚህ...
Read More
በኢትዮጵያ ያለ ህግ አግባብ የታሰሩ ኤርትራውያን እንደሌሉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ያለ ህግ አግባብ የታሰሩ ኤርትራውያን እንደሌሉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ።

መስሪያ ቤቱ በርካታ ኤርትራውያን በህገወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ገብተው ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ በመቆየት ለውጭ አገር ዜጎች ባልተፈቀዱ የስራ መስኮችን ጨምሮ...
Read More
የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በመጪው ጥር ወር መጀመሪያ እንደሚጀመር ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በመጪው ጥር ወር መጀመሪያ እንደሚጀመር ተገለፀ

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ እየሰራቸው ያሉ ስራዎች እያገባደደ መሆኑን ገልፆ በሚመጣው ጥር ወር መጀመሪያዎቹ እንደሚጀምር አስታውቋል። የገበያው ዋና ስራ...
Read More
ብሄራዊ የጥራት ፖሊሲን ማፅደቅ ጥራትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ስርአት እንዲኖር ያደርጋል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሄራዊ የጥራት ፖሊሲን ማፅደቅ ጥራትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ስርአት እንዲኖር ያደርጋል ተባለ።

ይህ የጥራት ፖሊሲ  የሚመረቱ ምርቶች ለኅብረተሰቡ እንዲውሉ የሚያስችል እና ውጭ የሚላኩ ምርቶችን ተወዳዳሪ የሚያደርግ ሁኔታን የሚፈጥር ነዉ ተብሏል። የብሄራዊ ጥራት...
Read More
በሽር አላሳድ በዩክሬን ጦርነት የተጎዳችዉን ከተማ መጠገን ይኖርባቸዋል ተባለ
የውጭ ዜና

በሽር አላሳድ በዩክሬን ጦርነት የተጎዳችዉን ከተማ መጠገን ይኖርባቸዋል ተባለ

ከስልጣን የተወገዱት የሶሪያዉ ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ በሩሲያ መኖር ከፈለጉ በዩክሬን ጦርነት የወደመችዉን የማሪዮፖል ከተማን መልሶ ለመገንባት የሚደረገዉን ጥረት መደገፍ አለባቸዉ...
Read More
በህገወጦች ምክንያት ከስራ ወጥተው የነበሩ ነጋዴዎች ወደ ስራ መመለሳቸዉ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በህገወጦች ምክንያት ከስራ ወጥተው የነበሩ ነጋዴዎች ወደ ስራ መመለሳቸዉ ተነገረ

በህገወጦች ምክንያት ከስራ ወጥተው የነበሩ ነጋዴዎች በተሰሩ ስራዎች ወደ ንግድ ስርአቱ   መመለሳቸውን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታቋል። ግብይቶችን   በደረሰኝ...
Read More
በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሊሆን የማይገባውን “ የዘር ማጥፋት ዘመቻን የሚደግፉ የሶስተኛ ወገን ሀገራት አሉ ተባለ
የውጭ ዜና

በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሊሆን የማይገባውን “ የዘር ማጥፋት ዘመቻን የሚደግፉ የሶስተኛ ወገን ሀገራት አሉ ተባለ

የኮሎምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊስ ጊልቤርቶ ሙሪሎ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈፅሞ መሆን የሌለበትን የዘር ማጥፋት ዘመቻን በግልጽ የሚደግፉ የሶስተኛ ወገን...
Read More
የኢትዮጵያ  ሴቶች  ከ20 እና  ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አውቀ::
ስፖርት

የኢትዮጵያ  ሴቶች  ከ20 እና  ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አውቀ::

በ2018 ዓ.ም ነሀሴ ወር ላይ በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል።...
Read More
ሩሲያ ዜጎቿ ወደ አሜሪካ እንዳይጓዙ አስጠነቀቀች
የውጭ ዜና

ሩሲያ ዜጎቿ ወደ አሜሪካ እንዳይጓዙ አስጠነቀቀች

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎች ወደ አሜሪካ ከመጓዝ እንዲቆጠቡ አሳስቧል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይዋ ማሪያ ዛካሮቫ በሰጡት መግለጫ ዜጎቻችን...
Read More
የሶማሊያ መከላከያ ሰራዊት የጁባላንድ ከፊል ራስ ገዝ ክልልን ለቆ ወጣ ።
የውጭ ዜና

የሶማሊያ መከላከያ ሰራዊት የጁባላንድ ከፊል ራስ ገዝ ክልልን ለቆ ወጣ ።

በሶማሊያ መከላከያ ሰራዊት እና በጁባላንድ ከፊል ራስ ገዝ ኃይሎች መካከል ትናንት ረቡዕ ከተቀሰቀሰ ዉጊያ በኋላ የሶማሊያ መከላከያ ግዛቲቱን ለቆ መውጣቱን...
Read More
የተጋነኑ ማስታወቂያዎችን በሚሰሩ ተቋማት እና ግለሰቦች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የተጋነኑ ማስታወቂያዎችን በሚሰሩ ተቋማት እና ግለሰቦች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ።

የተጋነኑ ማስታወቂያዎችን የሚሰሩ አካላት ላይ የተወሰዱ እርምጃዎች መኖራቸዉንና በህግና ስርአት ማስታወቂያቸዉ እንዲታገድ መደረጉን ሰምተናል። ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት በኢትዮጵያ መገናኛ...
Read More
ትራምፕ የቻይናዉ ፕሬዝዳንት ለበዓለ ሲመታቸዉ እንዲገኙ ጥሪ አቀረቡ
የውጭ ዜና

ትራምፕ የቻይናዉ ፕሬዝዳንት ለበዓለ ሲመታቸዉ እንዲገኙ ጥሪ አቀረቡ

በቀጣዪ ወር ወደ ነጩ ቤተመንግስት ገብተዉ አሜሪካን ማስተዳደር የሚጀምሩት ዶናልድ ትራምፕ የቻይናዉ ፕሬዝዳንት ሺ ጂፒንግ በበዓለ ሲመታቸዉ ላይ እንዲገኙ ጋብዘዋቸዋል፡፡...
Read More
አዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት ቃለ መሀላ ፈጸሙ፡፡
የውጭ ዜና

አዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት ቃለ መሀላ ፈጸሙ፡፡

አብዲራሕማን ሞሐመድ አብዱላሒ የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት ሆነው ዛሬ ሐሙስ ቃለ መሀላ ፈጸሙ። ኢሮ በሚል ቅጽል ስማቸው የሚታወቁት የተቃዋሚው ዋዳኒ ፓርቲ መሪ...
Read More