ዜና

ኢራን ግዙፍ የጦር ልምምድ  ላካሂድ ነዉ አለች
የውጭ ዜና

ኢራን ግዙፍ የጦር ልምምድ  ላካሂድ ነዉ አለች

የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ኃይል በቀጣዮቹ ቀናት  በአይነቱ እጅግ ግዙፍ የጦር ልምምድ    ማካሄድ እንደሚጀምር አስታዉቋል፡፡ የጦሩ ማዕከላዊ አዛዥ ሜጀር ጀነራል ...
Read More
የሶማሊያዉ ፕሬዝዳንት ወደ አስመራ መጓዛቸዉ ተነገረ
ጤና

የሶማሊያዉ ፕሬዝዳንት ወደ አስመራ መጓዛቸዉ ተነገረ

የሶማሊያዉ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ   ለይፋዊ የስራ  ጉብኝት ኤርትራ መግባታቸዉ ታዉቋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ  አስምራ ሲደርሱም በአገሪቱ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደርጎላቸዋል ተብሏል፡፡ መሪዎቹ ...
Read More
በሳዑዲ አረቢያ ከሚኖሩ 7መቶሺህ ኢትዮጵያዊያን መካከል 4መቶ50ሺዎቹ መደበኛ ያልሆኑ ናቸዉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ አረቢያ ከሚኖሩ 7መቶሺህ ኢትዮጵያዊያን መካከል 4መቶ50ሺዎቹ መደበኛ ያልሆኑ ናቸዉ ተባለ፡፡

ከ2017 እስከ 2023 ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ከ5መቶ61ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸዉ መመለሳቸዉም ተገልጿል፡፡ 93ሺህ 5መቶ የሚሆኑ ዜጎች በ2022 በግዴታ ወደ...
Read More
ወርቅ ለማዉጣት በሚል ክፍት የሚተው ጉድጓዶች ችግር እንደሆነበት የጋምቤላ ክልል የማእድን ልማት ዘርፍ ቢሮ ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ወርቅ ለማዉጣት በሚል ክፍት የሚተው ጉድጓዶች ችግር እንደሆነበት የጋምቤላ ክልል የማእድን ልማት ዘርፍ ቢሮ ገለፀ።

በክልሉ ወርቅ አምራች ባለሀብቶች ወርቅ ፍለጋ በሚል የሚያደርጓቸዉ ቁፋሮዎችን ካጠናቀቁ በኋላ ጉድጓዶቹ ክፍት ትተዋቸዉ እንደሚሄዱ ተገልፆል። በወርቅ ማወጣት ላይ ተሰማርተው...
Read More
በደላንታ ወረዳ የማዕድን ቁፋሮ ተከለከለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በደላንታ ወረዳ የማዕድን ቁፋሮ ተከለከለ።

በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በባህላዊ መንገድ የማዕድን ቁፋሮ እንዳይካሄድ ለማድረግ እውቅና መነሳቱን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል የደቡብ ወሎ ዞን...
Read More
ዓለምዓቀፍ ሽልማቶችን ያገኘዉ ዶቃ ፊልም ለመቄዶንያ እርዳታ ማሰባሰብ ሊዉል ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለምዓቀፍ ሽልማቶችን ያገኘዉ ዶቃ ፊልም ለመቄዶንያ እርዳታ ማሰባሰብ ሊዉል ነዉ፡፡

ዶቃ ፊልም ከዛሬ ጀምሮ በሰይፉ የዩቲዩብ ቻናል ላይ መተላለፍ ይጀምራል፡፡ ከዛሬ ታህሳስ 16 ጀምሮ እስከ የካቲት 1 ቀን ድረስ የሚተላለፍ...
Read More
ወደ ሩሲያ እየበረረ የነበረ አዉሮፕላን መከስከሱ ተነገረ
የውጭ ዜና

ወደ ሩሲያ እየበረረ የነበረ አዉሮፕላን መከስከሱ ተነገረ

ከካዛኪስታንተንስቶ ወደ ሩሲያ ሲጓዝ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ ንብረትነቱ የአዘርባጃን አየር መንድ የኾነ አውሮፕላን 67 መንገደኞችን እንደያዘ በካዛኪስታን ተከስክሷል፡፡...
Read More
ኢትዮጵያ የሶማሊያ መንግስት ያቀረበባትን ክስ መሰረተ ቢስ ስትል አጣጣለች
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የሶማሊያ መንግስት ያቀረበባትን ክስ መሰረተ ቢስ ስትል አጣጣለች

የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣዉ መግለጫ የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ኃይሎች በሶማሊያ ብሔራዊ ጦር ላይ ጥቃት አድርሰዋል በሚል ያቀረበዉን ክስ...
Read More
በሃገራችን 54 ሚሊየን ሄክታር መሬት የተጎሳቀለ መሆኑ ጥናት አመላከተ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሃገራችን 54 ሚሊየን ሄክታር መሬት የተጎሳቀለ መሆኑ ጥናት አመላከተ

በኢትዮጵያ 54.1 ሚሊየን ሄክታር መሬት የተጎሳቀለ መሆኑን እና ከዛ ውሰጥም 11 ሚሊየን ሄክታር ሄክታር መሬት እንዲያገገም መደረጉ ሰምተናል፡፡ ይህ የተገለጸው...
Read More
የሱዳኑን ጦርነት ሸሽተዉ ወደ አገር ዉስጥ የገቡ ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ከ58 ሺህ በላይ መድረሱ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳኑን ጦርነት ሸሽተዉ ወደ አገር ዉስጥ የገቡ ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ከ58 ሺህ በላይ መድረሱ ተነገረ

ከተመላሽ ኢትዮጵያዉያን በተጨማሪም ከ84 ሺህ በላይ ሱዳናዉያን መግባታቸዉንም የምዕራብ ጎንደር ዞን ለጣቢያችን አስታዉቋል ዞኑ በፀጥታ ችግር ምክንያት የሰባዓዊ እርዳታ አቅርቦቱ...
Read More
አሜሪካ ዜጎቿ ከቤላሩስ በአስቸኳይ እንዲወጡ አዘዘች
የውጭ ዜና

አሜሪካ ዜጎቿ ከቤላሩስ በአስቸኳይ እንዲወጡ አዘዘች

በምስራቅ አዉሮፓዊቷ አገር ቤላሩስ የሚኖሩ የአሜሪካ ዜጎች አገሪቱን በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡ የአሜሪካዉ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባወጣወ መግለጫ በቤለሩስ...
Read More
የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቢን ክሊንተን ሆስፒል መግባታቸዉ ተነገረ
የውጭ ዜና

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቢን ክሊንተን ሆስፒል መግባታቸዉ ተነገረ

የ78 ዓመቱ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ክሊንተን ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ሆስፒታል መግባታቸውን ቤተሰቦቻቸዉ ተናግረዋል፡፡ ክሊንተን ለገና በዓል ሁለት ቀናት ሲቀሩት ወደ ሆስፒታል...
Read More
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ውጤታማ በሆነ መልኩ ያስችላል የተባለውን የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ውጤታማ በሆነ መልኩ ያስችላል የተባለውን የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ።

በምክር ቤቱ 12ኛ መደበኛ ስብሰባ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጆ አዋጁን የተመለከተ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል። አዋጁ...
Read More
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን አሳወቁ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን አሳወቁ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ሞሃመድ ኦማር ጋር...
Read More
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ መረከቡን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ መረከቡን አስታወቀ

ላለፉት 9 ቀናት በአዳማ ሲያካሄድ የቆየውን የኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ማጠናቀቁን ኮሚሽኑ አስታዉቋል፡፡ ዋና ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ...
Read More
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያ አቻቸው ጋር መከሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያ አቻቸው ጋር መከሩ

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያ አቻቸው አብዱላሂ ሞሃመድ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን...
Read More
ቴክኖ ሞባይል አጋዥ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የተካተተበት መተግበሪያ አስተዋወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ቴክኖ ሞባይል አጋዥ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የተካተተበት መተግበሪያ አስተዋወቀ

ቴክኖ በቅርቡ ለዓለም ዓቀፍ ገበያ ያስተዋወቀው የቴክኖ ኤ አይ አጋዥ መተግበሪያን እና አዳዲስ በኤይ አይ የታገዙ የቴክኖሎጂ ምርቶቹን በትናንትናዉ እለት...
Read More
የሰነደ መዋለ ንዋይ ገበያ ግንዛቤን ለማስፋት ያግዛል የተባለ የዲጂታል ስርዓት ይፋ ሆነ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰነደ መዋለ ንዋይ ገበያ ግንዛቤን ለማስፋት ያግዛል የተባለ የዲጂታል ስርዓት ይፋ ሆነ።

በቅርቡ ወደ ስራ የሚገባዉ  የሰነደ መዋለ ንዋዩች ገበያ ላይ  የሚኖሩ የእዉቀት  ዉስንነቶችን የሚቀንስ የዲጂታል አካዳሚ  ስራ መጀመሩን ሰምተናል። የዲጂታል አካዳሚዉ...
Read More
ሁቲዎች ከእስራኤል ጋር ረጅም ጦርነት ለማድረግ ዝግጁ ነን አሉ
የውጭ ዜና

ሁቲዎች ከእስራኤል ጋር ረጅም ጦርነት ለማድረግ ዝግጁ ነን አሉ

የጋዛው ጦርነት ከተጀመረ አንስቶ አጋርነታቸውን ለፍልስጤማውያን እያሳዩ የሚገኙት የየመኖቹ ሁቲዎች ከእስራኤል ጋር ለመዋጋት መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል ። የሁቲ ጦር ቃል አቀባይ...
Read More
በኢትዮጵያ 92 በመቶ የሚሆኑ ዕድሜያቸው ከ6 ወር በላይ ያሉ ህፃናት ምግብ አይጀምሩም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 92 በመቶ የሚሆኑ ዕድሜያቸው ከ6 ወር በላይ ያሉ ህፃናት ምግብ አይጀምሩም ተባለ።

ዕድሜያቸው ከ6 ወር በላይ ከሆኑ ልጆች 8 በመቶዎቹ ብቻ ከእናት ጡት ወተት ውጪ ተጨማሪ ምግቦችን እንደሚጀምሩ ሰምተናል። 61 በመቶ የሚሆኑ...
Read More