ዜና

በደባርቅ ከተማ በጣለዉ ከባድ በረዶ ምክንያት ከ5መቶ በላይ አርሶ አደሮች መፈናቀላቸዉ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደባርቅ ከተማ በጣለዉ ከባድ በረዶ ምክንያት ከ5መቶ በላይ አርሶ አደሮች መፈናቀላቸዉ ተገለጸ፡፡

በአማራ ክልል ደባርቅ ከተማ የኪኖ ከተማ አሥተዳደሪ አቶ ንጉሴ ጸጋ ፤ለጣቢያችን እንደተናገሩት፤በገጠር ቀበሌዎች በጣለው ከባድ በረዶ ምክንያት ሰብላቸው ሙሉ በሙሉ...
Read More
የሰቆጣ ቃልኪዳን በዚህ ዓመት በተጨማሪ 94 አዳዲስ ወረዳዎች ላይ እየተተገበረ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰቆጣ ቃልኪዳን በዚህ ዓመት በተጨማሪ 94 አዳዲስ ወረዳዎች ላይ እየተተገበረ መሆኑ ተገለጸ፡፡

በአማራ እና ትግራይ ክልል በሚገኙ 40 ወረዳዎች የተጀመረዉ የቃልኪዳኑ የትግበራ ምዕራፍ እስከ 2014 ዓ.ም ድረስ 2መቶ 40 ወረዳዎችን አዳርሶ ነበር፡፡...
Read More
በኡጋንዳ በደረሰ የመሬት መደርመስ ቢያንስ 13 ሰዎች መሞታቸዉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በኡጋንዳ በደረሰ የመሬት መደርመስ ቢያንስ 13 ሰዎች መሞታቸዉ ተገለጸ፡፡

በምስራቅ ኡጋንዳ ከባድ ዝናብ በመጣሉ 13 ሰዎች ህይወታቸዉ እንዳለፈና ከ 40 የማያንሱ ቤቶች በጎርፍ መወሰዳቸዉ ተገልጿል፡፡ የኡጋንዳ ቀይ መስቀል ማህበር...
Read More
ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ተከትሎ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ቤቶች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ተከትሎ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ቤቶች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል ተባለ፡፡

የሩስያ የአየር ላይ ጥቃት ወሳኝ የሆኑ የሀይል መሠረተ ልማት ተቋማትን በመጉዳቱ ዩክሬን ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ አባወራዎች ያለ ሃይል ቀርተዋል...
Read More
ላምፓርድ የኮቨንትሪ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ
ስፖርት

ላምፓርድ የኮቨንትሪ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

የቀድሞው የእንግሊዝ እና የቼልሲ አማካይ ፍራንክ ላምፓርድ በሻምፒየንሺፕ የሚሳተፈው ኮቨንትሪ ሲቲ አሰልጣኝ ሆኖ የሁለት ዓመት ከመንፈቅ ርዝማኔ ባለው ኮንትራት ተሸሟል፡፡...
Read More
ስለ መንጋጋ መገጣጠሚያ ህመም ያዉቃሉ?
ጤና

ስለ መንጋጋ መገጣጠሚያ ህመም ያዉቃሉ?

የመንጋጋ አጥንት መገጣጠሚያ ቴምፖራል  ከተባለ የራስ ቅል አጥንት ጋር የሚያገናኝ ማጠፊያ ነው። ይህም ማውራት ፣ ማኘክ እና ማዛጋት  እንዲችሉ ፤...
Read More
ሕብረት ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ74 ቢሊየን ብር በላይ ማለፉን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሕብረት ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ74 ቢሊየን ብር በላይ ማለፉን ገለፀ።

ባንኩ ከታክስ በፊትም 3.08 ቢሊየን ብር ትርፍ አስመዝግቤያለሁ ብሏል። ባንኩ በዛሬው ዕለት 27ኛ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። በዚህ ወቅትም የባንኩ...
Read More
“የገና ስጦታ ለልብ ህሙማን ህጻናት “በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ይፋ ሆነ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

“የገና ስጦታ ለልብ ህሙማን ህጻናት “በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ይፋ ሆነ ።

በሀገራችን ብቻም ሳይሆን በተለያዩ ዓለማት በድምቀት የሚከበረውን የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ እስከ ገና በዓል የሚቆይ የገና ስጦታ ለልብ ህሙማን ህጻናት...
Read More
የሳንባ እብጠት (lung Abscess)
የሀገር ውስጥ ዜና

የሳንባ እብጠት (lung Abscess)

የሳንባ እብጠት በታዳጊ ሀገሮች ላይ የተለመደ በሽታ መሆኑ ይነገራል፡፡ የሳንባ እብጠት በማንኛውም የእድሜ ክልል ላይ ሊከሰት እንደሚችል ይነሳል፡፡ነገር ግን ይህ...
Read More
በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የኤሮ ክበብ ተመሰረተ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የኤሮ ክበብ ተመሰረተ

በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የኤሮ ክበብ (AERO Club)የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ከመወዳ ትምህርት ቤት ጋር በጋራ በመሆን በዛሬው እለት መስርተዋል። የኢትዮጵያ...
Read More
የሃማስ ባለስልጣናት ቡድኑ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ገለጹ፡፡
የውጭ ዜና

የሃማስ ባለስልጣናት ቡድኑ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ገለጹ፡፡

በእስራኤል እና ሄዝቦላህ የተደረሰዉ የተኩስ አቁም ስምምነት መልካም ነዉ ፤ ተመሳሳይ ስምምነት በጋዛ ይካሄዳል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ብለዋል፡፡ በግብጽ፣ ኳታር...
Read More
የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ የደቡባዊ ሊባኖስ ነዋሪዎች ወደቄያቸው እየተመለሱ ነው ተባለ
የውጭ ዜና

የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ የደቡባዊ ሊባኖስ ነዋሪዎች ወደቄያቸው እየተመለሱ ነው ተባለ

በሄዝቦላና በእስራኤል መካከል የተኩስ አቁም መታወጁን ተከትሎ የደቡባዊ ሊባኖስ ነዋሪዎች ወደቄያቸው እየተመለሱ ነው ተብሏል ። የእስራኤል ጦር ሌሎች ተጨማሪ መመሪያ...
Read More
ግጭት ቀስቃሽ ተግባራት እየፈፀሙ ያሉ አካላት ተጠያቂ እንዲደረጉ ኢሰመጉ ጠየቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ግጭት ቀስቃሽ ተግባራት እየፈፀሙ ያሉ አካላት ተጠያቂ እንዲደረጉ ኢሰመጉ ጠየቀ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)  የፌደራል እና የክልል መንግስታት የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ለማስቆም ተግባራዊ እንቅስቃሴ አለማድረጋቸዉን ገልፆል። ለዚህም የሰብዓዊ መብት...
Read More
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ እስካሁን አንድም ትምህርት ቤት ያልተከፈተባቸው 17 ወረዳዎች መኖራቸውን መግለጡን የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ እስካሁን አንድም ትምህርት ቤት ያልተከፈተባቸው 17 ወረዳዎች መኖራቸውን መግለጡን የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል።

ትምህርት ቢሮው ዘንድሮ ከቅድመ አንደኛ እስከ ኹለተኛ ደረጃ ድረስ 7 ሚሊዮን 71 ሺሕ 933 ተማሪዎች ለመመዝገብ አቅዶ፣ እስካሁን የመዘገበው 2...
Read More
8ተኛውን ኦዳ አዋርድ ህዳር 27 ይካሄዳል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

8ተኛውን ኦዳ አዋርድ ህዳር 27 ይካሄዳል ተባለ

8ተኛው የኦዳ አዋርድ የፊታችን ህዳር 27 2017ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በሸራተን አዲስ ሆቴል ሊካሄድ መሆኑን አዘጋጆቹ አስታውቋል ፡፡ የኦዳ አዋርድ...
Read More
መንግስት ከታክስ ለመሰብሰብ ያቀደዉ 282 ቢሊዮን ብር የንግድ ዘርፉን በይበልጥ አለመረጋጋት ዉስጥ ሊከተዉ እንደሚችል ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ከታክስ ለመሰብሰብ ያቀደዉ 282 ቢሊዮን ብር የንግድ ዘርፉን በይበልጥ አለመረጋጋት ዉስጥ ሊከተዉ እንደሚችል ተነገረ

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ሲጠበቅ የነበረውን የ 2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ 582 ቢሊዮን ብር በጀት አፅድቋል። ከዚህ በጀት ዉስጥ...
Read More
የጤና መድህን ታካሚዎች የላብራቶሪ ምርመራ ላይ በቂ አገልግሎት እያገኙ አይደለም ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የጤና መድህን ታካሚዎች የላብራቶሪ ምርመራ ላይ በቂ አገልግሎት እያገኙ አይደለም ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ የጤና መድህን ተጠቃሚ የሆኑ ዜጎች ለህክምና ምርመራዎች በቂ አገልግሎት ለማግኘት ይቸገራሉ ተብሏል። የጤና መድህን ታካሚዎች በህክምና ተቋማት...
Read More
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣ አዲሱን ራሳቸውን የሚቆጣጠሩ ድርጅቶች የዕውቅና አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ፍትሕ ሚንስቴር እንዳጸደቀለት አስታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣ አዲሱን ራሳቸውን የሚቆጣጠሩ ድርጅቶች የዕውቅና አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ፍትሕ ሚንስቴር እንዳጸደቀለት አስታውቋል።

አዲሱ መመሪያ፣ ባለሥልጣኑ የተወሰኑ ሥልጣንና ኃላፊነቶቹን እውቅና ለተሰጠውና ራሱን በራሱ ለሚቆጣጠር ድርጅት በውክልና ለመስጠት እንደሚያስችለው ተገልጧል። መመሪያው ባግባቡ ቁጥጥር የሚደረግበት...
Read More
በኢትዮጵያ 47 በመቶ የሚሆነው የሃይል መቆራረጥ ችግር የሚከሰተው ከዛፎች ጋር በሚፈጠር ንክኪ ነው፣ በመሆኑም ዛፎችን የማፅዳት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” – አገልግሎቱ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 47 በመቶ የሚሆነው የሃይል መቆራረጥ ችግር የሚከሰተው ከዛፎች ጋር በሚፈጠር ንክኪ ነው፣ በመሆኑም ዛፎችን የማፅዳት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” – አገልግሎቱ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሀገሪቱ “47 በመቶ የሚሆነው የሃይል መቆራረጥ ችግር የሚከሰተው ከዛፎች ጋር በሚፈጠር ንክኪ መሆኑ አረጋግጫለሁ፣ ለሃይል መቆራረጥ መንስዔ...
Read More
ምክር ቤቱ 582 ቢሊየን ብር ተጨማሪ የፌደራል መንግስት በጀት አድርጎ አፀደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ 582 ቢሊየን ብር ተጨማሪ የፌደራል መንግስት በጀት አድርጎ አፀደቀ

ለምክር ቤቱ የቀረበው ተጨማሪ የፌደራል መንግስት በጀት አልበዛም ወይ የሚል ጥያቄም መቅረቡ ተሰምቷል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በገበያው ውስጥ የዋጋ ግሽበትን አያስከትልም...
Read More