ዜና

በኡጋንዳ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቁጥር 28 ደርሷል።
የውጭ ዜና

በኡጋንዳ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቁጥር 28 ደርሷል።

በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል ከሳምንታት በፊት በደረሰ የመሬት መንሸራተት ከ100 በላይ ሰዎች እስካሁን ደብዛቸዉ ጠፍቷል። የሟቾች ቁጥር እስካሁን 28 መድረሱ የገለፀዉ...
Read More
የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በሩብ አመቱ 95 ሺ ዩኒት ደም ማሰባሰብ መቻሉን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በሩብ አመቱ 95 ሺ ዩኒት ደም ማሰባሰብ መቻሉን ገለጸ

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በሩብ አመቱ 100 መቶ ሺ ዩኒት ደም ለማስባስብ ታቅዶ 95 ሺ ዩኒት ደም ማሰባሰብ...
Read More
የሰላም ሰራዊት የተባለዉ አደረጃጀት ላይ ቁጥጥር ይደረጋል ተብሏል
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰላም ሰራዊት የተባለዉ አደረጃጀት ላይ ቁጥጥር ይደረጋል ተብሏል

ህጋዊ ያልሆነ አሰራር ላይ የሚሳተፉ የሰላም ሰራዊት አባላት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ሲል የከተማዉ የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ገልፆል። በአዲስ አበባ...
Read More
በኢትዮጵያ ከ6 መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ኤች አይ ቪ በደማቸዉ ዉስጥ ይገኛል ተባለ፡፡
ጤና

በኢትዮጵያ ከ6 መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ኤች አይ ቪ በደማቸዉ ዉስጥ ይገኛል ተባለ፡፡

በየዓመቱም ከ7ሺህ በላይ አዳዲስ ሰዎች በቫይረሱ ይያዛሉ ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባካሄደዉ ጥናት በአገራችን ከ6መቶሺህ በላይ ሰዎች ከቫይረሱ ጋር...
Read More
በሶሪያ መንግስት ላይ አሜሪካ የጣለችው ማዕቀብ አይለወጥም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሶሪያ መንግስት ላይ አሜሪካ የጣለችው ማዕቀብ አይለወጥም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳወቀ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማቲው ሚለር ፤ሀገራቸው በሶሪያ መንግሥት ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ እንደማትቀይርና በሀገሪቱ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ መቀየርም...
Read More
የባይደን የመሪነት ዘመን ሊጠቃለል በቀሩት 50 ቀናት ውስጥ የዩክሬንን የጦር መሳሪያ ክምችት ለማሳደግ ይሰራል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

የባይደን የመሪነት ዘመን ሊጠቃለል በቀሩት 50 ቀናት ውስጥ የዩክሬንን የጦር መሳሪያ ክምችት ለማሳደግ ይሰራል ተባለ፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን፤ የባይደን የመሪነት ዘመን ሊጠቃለል በቀረው የ50 ቀን እድሜ አሜሪካ የዩክሬንን የጦር መሳሪያ ክምችትን...
Read More
አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾሙ

የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው መሾማቸው ታውቋል። የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ከሕዳር 23...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ ደንበኞች የባንክ አካውንት ለመክፈት “ፋይዳ” የዲጂታል መታወቂያ በግዴታነት እንዲያቀርቡ ታዟል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ ደንበኞች የባንክ አካውንት ለመክፈት “ፋይዳ” የዲጂታል መታወቂያ በግዴታነት እንዲያቀርቡ ታዟል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከቀጣዩ ወር ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ደንበኞች የባንክ አካውንት ለመክፈት “ፋይዳ” የተሰኘውን የዲጂታል መታወቂያ...
Read More
ግብጽ ስለ ጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ ለመነጋገር የሚኒስትሮች ጉባዔ አዘጋጀች፡፡
የውጭ ዜና

ግብጽ ስለ ጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ ለመነጋገር የሚኒስትሮች ጉባዔ አዘጋጀች፡፡

አንድ መቶ ሶስት አገራትን እና ተቋማትን የወከሉ ልዑካን በጉባዔዉን ተገኝተዋል፡፡ በግብጽ ዋና ከተማ ካይሮ የተጀመረዉ ስብሰባ በጦርነት ለወደመችዉ ጋዛ የሰብዓዊ...
Read More
በጊኒ ወደ 60 የሚጠጉ የእግር ኳስ ተመልካቾች ህይወታቸውን አጡ
የውጭ ዜና

በጊኒ ወደ 60 የሚጠጉ የእግር ኳስ ተመልካቾች ህይወታቸውን አጡ

በጊኒ ሁለተኛዋ ትልቋ ከተማ ዤረኮር በእግር ኳስ ሜዳ በተከሰተ ግጭት 56 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የሃገሪቱ መንግስት ተናግሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ማማዱ...
Read More
ሩሲያ የመከላከያ በጀቷን ክብረወሰን በሰበረ መልኩ አሳደገች
የውጭ ዜና

ሩሲያ የመከላከያ በጀቷን ክብረወሰን በሰበረ መልኩ አሳደገች

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን የሀገሪቱ የመከላከያ በጀት እንዲያድግ ወስነዋል ። ይህ አዲሱ በጀት ሞስኮ በዩክሬን ላይ እያደረሰችው ያለውን ጥቃት ተከትሎ...
Read More
በህውሃት እና በጊዜያዊው አስተዳደሩ መካከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት በሁለቱም በኩል የሚታይ ቁርጠኝነት የለም ሲሉ የህውሃት መስራች አቶ ገበሩ አስራት ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

በህውሃት እና በጊዜያዊው አስተዳደሩ መካከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት በሁለቱም በኩል የሚታይ ቁርጠኝነት የለም ሲሉ የህውሃት መስራች አቶ ገበሩ አስራት ተናገሩ

በትግራይ ክልል ያለው ፖለቲካዊ መካረርን ለመፍታት በሁለቱም ወገኖች መካከል ቁርጠኝነት የለም ሲሉ የህወሃት መስራችና የቀድሞ ስራ አስፈጻሚ አባል አቶ ገብሩ...
Read More
ሊቨርፑል ማንችስትር ሲቴን አሽነፍ!
ስፖርት

ሊቨርፑል ማንችስትር ሲቴን አሽነፍ!

በአስራ ሶስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደርጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሽንፈዋል። የሊቨርፑልን የማሸነፊያ...
Read More
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ የዲጂታል የትምህርት ቤት ክፍያ ይፋ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ የዲጂታል የትምህርት ቤት ክፍያ ይፋ አደረገ።

ባንኩ ኢ-ስኩል ክፍያ የተሰኘ የዲጂታል የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። የዲጂታል የክፍያ አገልግሎቱ ስህተቶችና ድጋሚ ክፍያዎች እንዳይፈፀሙ...
Read More
ሩድ ቫኔስትሮይ  በሌሲስተር ሲቲን ዋና አሰልጣኝነት ተሾመ።
ስፖርት

ሩድ ቫኔስትሮይ  በሌሲስተር ሲቲን ዋና አሰልጣኝነት ተሾመ።

በቅርቡ አሰልጣኝ ሴቲቭ ኩፐርን ያሰናበተው ሌስተር ሲቲ አዲስ አሰልጣኝ በሃላፊነት መሾማቸውን አስታውቀዋል። ሌስተር ሲቲ ኔዘርላንዳዊውን አሰልጣኝ ሩድ ቫን ኔስትሮይ የቡድኑ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኒውዮርክ ከተማ በየዕለቱ ሊበር ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኒውዮርክ ከተማ በየዕለቱ ሊበር ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኒውዮርክ ከተማ ሲያደርገው የነበረውን አራት ሳምንታዊ በረራ በማሳደግ በእየዕለቱ ሊበር መሆኑን አስታውቋል። አየር መንገዱ...
Read More
በሀዋሳ በህገ ወጥ የቤንዚን ንግድ የተሠማሩ ታሠሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀዋሳ በህገ ወጥ የቤንዚን ንግድ የተሠማሩ ታሠሩ

የሲዳማ ክልል የነዳጅ ግብይትና ቁጥጥር ግብረሃይል ሁለት የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ባለሙያዎችን ጨምሮ “ ህገ ወጥ የቤንዚን ንግድ ሲያከናውኑ ደረስኩባቸው...
Read More
አየርን ወደ ሳምባ የሚወስደው የአየር ቧንቧ መቆጣት (Bronchitis)
ጤና

አየርን ወደ ሳምባ የሚወስደው የአየር ቧንቧ መቆጣት (Bronchitis)

Bronchitis (አየርን ወደ ሳምባ የሚወስደው የአየር ቧንቧ መቆጣት) በጣም የተለመደ በሽታ ነው.፡፡በዚህ በሽታም በአለም ላይ በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሚያዙ...
Read More
አቶ መሃመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ መሃመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሲያገለግሉ የቁዩት አቶ መሃመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ አቶ መሃመድ እድሪስ...
Read More
ስዊድን በባልቲክ ባህር አንድ የቻይና መርከብ በኬብሎች ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመመርመር በይፋ የቻይናን ትብብር ጠየቀች።
የውጭ ዜና

ስዊድን በባልቲክ ባህር አንድ የቻይና መርከብ በኬብሎች ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመመርመር በይፋ የቻይናን ትብብር ጠየቀች።

ይ-ፔንግ ሶስት የተሰኘው የቻይና መርከብ አደጋዉ ሲደርስ በወቅቱ በአካባቢው እንደነበረ የሚታመን ሲሆን፤ከዚያን በኋላ በዴንማርክ አለም አቀፍ የውሃ ክልል ላይ ታይቶ...
Read More